ابو عبد الودود ( مصفى القبتي)

Description
➨የዕውቀት መጀመሪያው ቁርዓን ነው።ቁርዓንን አሕካሙን፤ሕግጋቱን ጠብቀን ለማንበብ ትግል ማድረግ አለብን።ቁርዓንን አስተካክለን ሰናነብ ለተለያዩ ዕውቀቶች መቾከል አግባብ አይደለም።የዕውቀት መጀመሪያው ከተበላሸ መጨረሸውም አያምርም።

✅ ስለሆነም የቁርዓንን ተጅዊድ ከባለቤቱ እንቅሰም ።

     
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

hace 2 meses, 3 semanas
***📌******📌*** **አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት …

📌📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)

🎤 ለቅበት ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ነገ ጁምዓ በቀን 24/1/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል።

✔️ አድረሻ: ዑመር መስጅድ ✔️ በቅበት ከተማ አስተዳደር በ01 ቀበሌ በስታዲያሙ አጠገብ በሚገኛው በዑመር መስጅድ እናንተን ጀመዐው ይጠብቃል። ✔️ የመስጅድ ኡስታዞች ለመስጅዱ ጀመዓ በመሳወቅ ከጀመዓቹና ከደረሶቻችሁ በመሆን ደዕዋውን በግዜ እንድትገኙ እነሳስባለን።

🎙🎙 በኡስታዝ ኑራዲስ አቡልበያን ከቡታጅራ ሐፊዘሁሏህ
## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በዑመር መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!!

አዘጋጅ:– የቅበት ሰለፊያ ጀመ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ጆይን ብለው ይቀለቀሉ👇👇👇
https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

https://t.me/abuabdulwedudaselfiy

hace 3 meses, 1 semana
***📌******📌*** **አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት …

📌📌 አስራ– አምስታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ብስራት ( بشرى سارة)

🎤 ለቅበት ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ጁምዓ በቀን 10/1/2016 ከመገሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በመሆን ለዚህ ወሳኝ ለደዕዋ ጥሪ ተገብዛቹሓል።

✔️ አድረሻ: – አንሷር መስጅድ *✔️ በቅበት ከተማ አስተዳደር በ02 ቀበሌ በሚገኛው በአንሷር መስጅድ እናንተን ጀመዐው ይጠብቃል።*

🎙🎙 በኡስታዝ ኑረዲን አወል ሐፊዘሁሏህ
## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በአንሷር መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!!

አዘጋጅ:– የቅበት ሰለፊያ ጀመዓ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ጆይን ብለው ይቀለቀሉ👇👇👇
https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

https://t.me/abuabdulwedudaselfiy

hace 4 meses, 2 semanas

📌📌 የጁምዓ ኹጥባ

ርዕስ:– ለሱና ለሀቅ መቆምና መልፋት

✔️ ዘመኑ የፊትና ዘመን ነው
✔️ ለሀቅ ምትለፈ ከሆነ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ሊመራህ ቃል ገብቷል
✔️ የሽርክ አይነት
✔️ ቢድዓና የቢድዓ አንጃዎች ተብራርቷል

🕌 አድረሻ:– አንሷር መስጅድ የተደረገ

🎙 በታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ሐፊዘሁሏህ

https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

hace 6 meses, 3 semanas

የዙልሂጃህ ወር ጨረቃ በሳዑዲ አረቢያ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አድሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን...

https://t.me/AbuImranAselefy/8825

Telegram

Abu Imran Muhammed Mekonn

የተከበሩት 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናት እየመጡ ነው። ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር #ዙልቀዓዳ 28 ነው። ወሩ የሚጠናቀቅ 29 ከሆነ ጁምዓ ይጀመራል። 30 ከሞላ ቅዳሜ ይጀመራል። ስለዚህ አትራፊ ለመሆን ተዘጋጅተን እንጠብቅ https://t.me/AbuImranAselefy

hace 7 meses, 1 semana

? ሸይኽ ዐ/ሐሚድ መጅሊስ ገብቷል ተብሎ ለሚናፈሰው ውዥንብር ከራሳቸው የተሰጠ ምላሽ ።
https://t.me/abdulham/2281

hace 7 meses, 2 semanas

? አድስ ወሳኝና አንገብጋቢ ደዕዋ
?****

ጠቅለላ ደዕዋ

✔️ እናንተ ጋ ያለው ኒዕማ ከአሏህ ነው።
✔️ የሰው ልጅ አፈጣጠሩ፣ አመጣጥ እና የተወሰነለት ውሳኔ?
✔️ ራስን ከፊትና ሰዎች ማራቅ
✔️ ዘመኑ ዲኑ እኔን ይከተለኝ ተብሎ ሚወራበት የፊትና ዘመን ነው
✔️ ኢስቲቃማ
✔️ ሰግደናል ቀርተናል ብለን መዘነገት አይገባም ዱዓ ማድረግ ይኖርብናል ይላሉ ጉድ እኮ ነው
✔️ ዱንያ የፊትና ሀገር ናት
? **በምስራቅ ስልጢ ወረዳ በገርቢበር ከተማ የተሰጠ ጣፈጭ ደዕዋ

? በውዱ ሸይኽ አብዱልሐሚድ ሐፊዘሁሏህ**

https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

https://t.me/abuabdulwedudaselfiy

hace 8 meses

የጥቅም ሰው ለዲንም ለዱንያም አይሆንም ስትወዳጅ አላህን ከሚፈራው ከትክክለኛው የአላህ ባረያ ተወዳጅ ትርፍ እንጂ ኪሳራ ላይ አትወጥቅም ብትዘናጋ ያስታውስሀል ብትሳሳት ያርምሀል መንገድ ብትስት ይመልስሀል ብታጠፋ ያርምሀል ነውርህን ይሸፍንልሀል።

hace 8 meses, 1 semana

 #አዲስ_ሙሐደራ* #محاضرة_جديدة
⬅️ بعنوان:-➘➘➘ ↩️ „اجتماع الناس على التوحيد  هو أصل البشرية والتفرق أمر حادث.‟***

➡️ ርዕስ፦
↪️ «በተውሂድ ላይ መሰባሰብ የሰው ልጆች መሰረት ነው፤ ልዩነት ደግሞ አዲስ ክስተት ነው።»

? للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
? በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው!

? ትናንት ጁምዓ ሰኞ ሚያዝያ 14 ቀን 2016 E.C በሸዋሮቢት ሰለፍዮች የፉርቃን መስጂድ ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ

➴➘➴➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/10168

hace 8 meses, 2 semanas

#ከትዳር አለም

ለፈገግታ ብቻ

? አንድ ሰሞን እኛ ሰፈር ላይ ባሎች ሚስቶቻቸው ላይ ተበሳጭተው ምርር አርጓቸው ሼኻቸው ጋር ሄዱ ሼኹም ጠየቁ ለምን እንደመጡ የመጡበትን ይናገራሉ ሼኹም እስኪ ተበዳዮች ቁሙ አሉ።

ሁላቸውም ቆሙ ከጥግ በኩል አንድ ሰው ሲቀር ተራ በተራ መጠየቅ ጀመሩ ሁሉም የየራሳቸውን አወሩ የተቀመጠው ሲቀር ከዛ ሼኹ የሱ ሷሊህ ናት ማሻ አላህ ብለው ተቀማጩን ሰው ጠየቁት ያንተ ሚስት ሷሊህ ናት ማለት ነው?
አይደለችም ያ ሼኽ።
ምን ቢል ጥሩ ነው እንዳልነሳ እግሬን ሰብራኝ ነው
አይ ሴቶች !!
ፈገግታ ሱና ነዉ!!!

ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ!!

دخل رجل على زوجته حزيناً فسألته : ما بك؟ فقال أمر السلطان بقتل كل من لم يتزوج بثانية. فقالت : الله أكبر لقد اصطفاك الله للشهادة.

አንድ ሰው የተከዘ ሁኖ ወደ ሚስቱ ገባ
እሷም ምነው? ምን ገጠመህ ስትል ጠየቀችው
እሱም መንግስት ሁለተኛ ሚስት ያላገባን በሙሉ ይገደል
ብሎ አዘዘ አላት።
እሷም አሏሁ አክበር ታድያ ሸሂድ ለመሆን አሏህ መረጠህ ?አለችው ይባላል።

ላልገባው?(ያው ትሞታታለህ እንጂ ሁለተኛ ሚስት ሲያምርክ ይቀራል ማለቷ ነው)

منقول

hace 9 meses, 3 semanas

?ጥብቅ ማስታወሻ

የወራቤው ሙስጠፋ ሙሀመድ ማለት የአከባቢውን ሙመይዓዎችን ከሚያሽከረክሩ እና የጀይላንን ተልእኮ አስፈፃሚዎች ከሆኑት መከካከል አንዱና ዋነኛው ነው።

የጥመት ንግግሮቹን እና የተሰጡትን መልሶች ለማግኘት⤵️
https://t.me/Abuhemewiya/3015?single

Telegram

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

***🔵***የሙስጠፋ ማምታቻ 1 ***👉***የሙስጠፋ ሙሀመድ ወራቤ ማምታቻ ሲገለጥ ***👉***የሰሃቦችን መንግድ ብቻ ሀቅ ነው! ***👉***ከዶ/ር ጄይላን ፖለቲካና ፍልስፍና ውጣ ***❗️*** ***👉*** የተመዩዕ ጉድ እዚህ ደርሷል "ኡስታዝ ሙስጠፋ ሙሀመድ" ለሚሉት ከተሰጠ ምላሽ። ***✍***ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ፅሁፍ ***🔘******🔘******🔘***ይቀጥላል ***🔊***ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) http://t.me/Abuhemewiya

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago