★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ወን_ጌል? ወይስ ወን_ጀል?
በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ በጎረምሶች አስገድዶ መድ_ፈር (መስበክ) ምን ይሉታል?
ማስገደድ ፣ መግ_ደል፣ መጮህ፣ ማዋከብ ፣ የወንጌል (የአስተምህሮቱ ) ውጤት ነው‼
? ለዚህ ምስክሩ (ማስረጃው) ራሱ ወንጌል ነው ?
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
✞ #በክርስትና✞!!!
✞ ስለማስገደድ #መፅሃፍ_ቅዱስስ_ምን_አለ✞!!!
በመረጃና በማስረጃ እንመልከተው:–
✅☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ #ያልወደዱትን_ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27
✅ሌላ ሀይማኖት የሚከተል ሰውን ግደ_ሉ። ( ዘፀአት 22፡20) (አጠቃላይ ይዘቱ እንደዛ ነው ተመልከቱት፡፡)
✅⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤
¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ #በቤታችሁ_አትቀበሉት #ሰላምም_አትበሉት፤
¹¹ ሰላም የሚለው ሰው #በክፉ_ሥራው_ይካፈላልና።
(2ኛ ዮሐንስ 1:9–11)
✅☞ ከእግዚአብሄር ሌላ አምላክ የሚልህ ካለ ግ*ደለው (ዘዳግም 13፡6-9)
✅“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”
— 2ኛ ቆሮ 6፥14,,
✅☞"የእስራኤልንም አምላክ #እግዚአብሔርን_የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ #ይገደል ዘንድ ማሉ።"
#መፅሃፈ_ዜና_መዋዕል_ካልዕ15:13)
✅☞ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ።" #ኦሪት_ዘጸአት22:20
✅ ☞አምላክህ እግዚአብሔር ትሄድባት ዘንድ ካዘዘህ መንገድ ሊያወጣህ፥ ከአምላካችሁ ከእግዚአብሔር ሊያስታችሁ ተናግሮአልና ያ ነቢይ ወይም ያ ሕልም አላሚ #ይገደል፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ አርቅ።" (#ኦሪት_ዘዳግም13:5)
✅ ☞ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና
#እስኪሞት_ድረስ_በድንጋይ_ውገረው"
(#ዘዳግም13:10)
✅☞"የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው አትስማውም፤ #ዓይንህም_አይራራለት፥ #አትማረውም፥ አትሸሽገውም፤ነገር ግን ፈጽመህ #ግደለው፤
እርሱን ለመ*ግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።" #ዘዳግም13:6_9)
✅☞" አምላክህ እግዚአብሔር የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ #የዚያችን_ከተማ_ሰዎች #በሰይፍ_ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ እንስሳውንም #በሰይፍ_ስለት_ታጠፋቸዋለህ" #ዘዳግም13:12_15
✅☞"አምላክህ እግዚአብሔር #ሌሎች_አማልክትን_ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ የሰገደ ቢገኝ፥ ቢያወሩልህም ብትሰማም፥ እነሆም፥ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ፥ #እስኪሞቱም_ድረስ_በድንጋይ_ትወግራቸዋለህ።" #ዘዳግም_17:2_5
✅☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27
ተመልከቱ
#በሀይማኖት_ማስገደድ የለም የሚለው የእስልምና መርህ አስተምህሮ ለእነዚህ #አስገድዶ_አጥማቂዎች ማድረስ ያስፈልጋል።
ጴን*ጤዎች #ከሩዝና_ከዘይት አልፈው ወደ #አስገድዶ_ማጥመቅ ተሻግረዋል።
የ 1879 ዕትም የመፅሀፍ ቅዱስ አማርኛ ትርጉም በ PDF ???
https://t.me/peacetvamharic/1820
ምንም አይነት ተቃውሞ ባልነበረበት ሁኔታ ሰው ሰላቱን ጨርሶ፣ ዱኣ ተቀብሎና ተረጋግቶ ድምፁን አጥፍቶ በሰላም ከመስጅድ እየወጣ እያለ የብልፅግና #ወንጌላዊ መንግስት ውሾች (ፌዴራልና ፖሊሶች) እንዴት ሰላማዊ ሰዎች ላይ በቀጥታ ተኩሰው ሲገድሉት እንደነበር ሚያሳይ አጭር ቪድዮ ተመልከቱ
በተለይ ሙስሊም ላልሆናቹ፣ የተለያየ የሚዲያ አካል ላይ ለምትሰሩ፣ እውነቱን ማወቅ ለምትሹ በሙሉ ይህን ቪዲዮ ጋብዣቹሃለው
??ቪዲዮው*?*?
https://www.facebook.com/100064506050455/posts/pfbid02rcQkVSNd811f6KymaT5Y8rRrJ7fnAPdDJKgVQGwEbHQD5hvxMN8mwLM34Dt4ifm2l/?app=fbl
በ © Page · 197K followers የተዘጋጀ። https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 #Share #ሼር በማድረግ ሀቁን (እውነቱን) ለዐለም እናሳውቅ።
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 2 weeks ago