በግጥም እናውጋ

Description
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ?
እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ።
በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣
ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣
ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣
እውነት እውነታውን እናወጋለን።


ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣
በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

3 months ago
***✝***በዓሉን ለምታከብሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች …

በዓሉን ለምታከብሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!!!

╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga*👉JOIN:* @BegitimEnawga
     ╚════════════════╝

3 months, 2 weeks ago
***🌻*** **2017** ***🌻***

🌻 2017 🌻

ሰዓታት አለፉ 🌻 ቀናት ወራት ወልደው 🌻
🌻አመት ተቆጠረ

አሮጌው ተተካ🌻 እነሆ ዛሬ ላይ 🌻
🌻 አዲስ ተጀመረ

እንኳን አደረሰን🌻 እንኳን ለዚህ አበቃን🌻
🌻መልካም አዲስ አመት

የሰላም የደስታ🌻 የተድላ የፍቅር
🌻 ያርገው የበረከት

**🌻*🌻መስከረም -1-2017ዓ.ም🌻🌻

🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻**🌻*🌻

3 months, 2 weeks ago
***🌻*** ***🌻******መልካም አዲስ አመት!!!!***🌻*** ***🌻***

🌻 🌻መልካም አዲስ አመት!!!!🌻 🌻***

🌻🌻አዲሱ አመት የደስታ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ይሁንልን!!!🌻🌻

🌻🌻2017ዓ.ም🌻🌻

🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻**🌻*🌻

6 months, 3 weeks ago

ድንቄም ገጣሚ
[ሳያዘጋጅ ብእር

ሃሳብ ሳይደረድር

ስላሰኘው ብቻ ለመግጠም ሲሞክር

አልሳካ ቢለው

በሰከነ መንፈስ ደግሞ ሳያስበው

የማይመስል ስንኝ ፅፎ እያሰፈረ

ካለበቂ እውቀት ለመግጠም እየጣረ

ቤት መታለው በሚል ቤት ማፍረስ ጀመረ::
:
:
ከሰማ ንገሩት
ቤት አታፍርስ በሉት::](https://t.me/BegitimEnawga/742)
?????????????

⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ? click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች??
     ╔════════════════╗
?JOIN: @BegitimEnawga*?JOIN:* @BegitimEnawga
     ╚════════════════╝

7 months, 2 weeks ago

??? አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::    

በቃሉ ሹምዬ
? ያኔት
Editor: @begitimenawga

?መልካም የእናቶች ቀን

???????????

⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ? click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች??
?JOIN: @BegitimEnawga*?JOIN:* @BegitimEnawga

8 months ago
8 months ago

??የከበረው ድንጋይ??
[ካምሳሎቹ መሀል በመሆን የበላይ

በዋጋው ተልቆ የከበረው ድንጋይ

ማግኘት በመቻሉ ከሰው ልዩ ቦታ

ለመቀመጥ በቅቷል ከንግሱ ከፍታ::
:
:
ሆኖም
:
:
የታለቅነትን  ትርጉሙን እረስቶ

ወርዶ ከተገኘ አቅጣጫውን ስቶ

መንገዱን ካረገ ከስህተት ጎዳና

ያገኘውን እምነት ካደረገው መና

ካልቀየረ በቀር የሳተውን መንገድ
          ጥፋቶቹን አምኖ

ክብሩን ያጣውና  ባዶውን ይቀራል
          ድንጋይ ብቻ ሆኖ::](https://t.me/BegitimEnawga/1037)

?????????????

⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ? click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች??
     ╔════════════════╗
?JOIN: @BegitimEnawga*?JOIN:* @BegitimEnawga
     ╚════════════════╝

8 months ago
11 months, 1 week ago
11 months, 1 week ago

?‍?መማርን ውደዱ?‍?

ከለውጡ በፊት

ህብረተሰብ?‍?‍? ?‍?‍?=
[''መማርን ውደዱ
መማር መመራመር ከሁሉም ይበልጣል

ዛሬ የተማረ
ነገ ሀሉን አውቆ ሀገር ይለውጣል::](https://t.me/BegitimEnawga/1026)''

ከለውጡ በኋላ

ተማሪ?‍??‍?

''[ተማርኩ እኮ ይኸው
ፊደልን ቆጠርኩኝ እውቀቴም ጨመረ

እስቲ አሁን ደግሞ
የተማረ ይግደለኝ ያለው ማን ነበረ::](https://t.me/BegitimEnawga/1026)''

?????????????

⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ? click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች??
╔════════════╗
?JOIN: @BegitimEnawga
?JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════╝

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago