قَــنَــاةُ ابِـــي سُـــلَـــيْـــمَــان الـدَّري

Description
→ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፅሁፎች የሚገኝበት ቻናል ነው።
ይ ቀ ላ ቀ ሉ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_suleyman_dera
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago
ማንኛውም ጧሊበል ኢልም ሊኖረው ይገባል ብዬ …

ማንኛውም ጧሊበል ኢልም ሊኖረው ይገባል ብዬ ከማስባቸው ኪታቦች ውስጥ ግንባር ቀደሙ (الداء والدواء) የተሰኘው የኢብኑል ቀይም ኪታብ ነው።

ይህ ኪታብ ነፍስን ከሀጢያት መቅሰፍት ከማንፃት አንፃር ከልብ ጋር ቁርኝት ያላቸውን ፈተናዎች በማከም ረገድ በአጭሩ በተዝኪየተ አን-ነፍስ ዙርያ ከተዘጋጁ ኪታቦች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው።

የኪታቡ አዘጋጅ ኢብኑል ቀይም በዚህ ኪታብ ውስጥ ልብን የሚያቆሽሹ ወንጀልና ሀጥያቶችን፣ ሸይጧን የመላ አካላችን መሰተካከያም ሆነ መበላሻ መሰረት የሆነውን ቀልባችንን ለማደን የሚጠቀምበትን ታክቲኮች በዝርዝር አስረድተዋል። እንደዚሁም ወንጀል በነፍሳችን፣በአካላች፣በዱንያችንና በኣኺራችን ላይ የሚያሳድረውን ጉዳት በሰፊው ገልፀዋል። በመቀጠልም አላህ ይዘንላቸውና የኪታቡ አዘጋጅ በዚሁ ኪታብ ውስጥ ከነዚህ በሽታዎች የምንታከምባቸውን ከቁርአን ሀዲስ የተውጣጡ መድሃኒቶችን በስፋት አስቀምጠዋል። ይህም ኪታቡን ልዩና ማራኪ ያደርገዋል።ምንም እንኳ ሸይኹ በወንጀል ፈተና ለተጠመደና በወንጀሉ ም/ት ዱንያ አኺራውም አደጋ ላይ ለተጋረጠ ሰው ምላሽ ብለው የሰጡት መልስ ቢሆንም አደጋው ሁላችንንም ስለሚመለከተን ለኪታቡ ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።

በአጭሩ ይህ ኪታብ በተገኘበት ሊነበብ ከሰው ራስጌ ሊጠፋ የማይገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
🖊 Abdulkerim Husen
==
t.me/Abu_suleyman_dera

1 year, 7 months ago

የተጠናቀቀ ሙሉ የፈራኢድ ደርስ

የተቀራችዉ ሪሳላህ
تلخيص فقه الفرائض للشيخ بن عثيمين رحمه الله
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/2946

የደርሱ አቅራቢ
አቡ ሒዛም አብዱረሕማን ሰዒድ

ደርስ ቁጥር 1
https://t.me/durusuabihizam/2951
ደርስ ቁጥር
https://t.me/durusuabihizam/2955
ደርስ ቁጥር 3
https://t.me/durusuabihizam/2958
ደርስ ቁጥር 4
https://t.me/durusuabihizam/2974
ደርስ ቁጥር 5
https://t.me/durusuabihizam/2976
ደርስ ቁጥር 6 (1)
https://t.me/durusuabihizam/2981?single
ደርስ ቁጥር 6 (2)
https://t.me/durusuabihizam/2982?single
ደርስ ቁጥር 7
https://t.me/durusuabihizam/2983
ደርስ ቁጥር 8
https://t.me/durusuabihizam/2990
ደርስ ቁጥር 9
https://t.me/durusuabihizam/2991
ደርስ ቁጥር 10
https://t.me/durusuabihizam/2992

1 year, 7 months ago

ሺርክ

በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Muhammedsirage

1 year, 7 months ago
1 year, 7 months ago
1 year, 7 months ago

🎙القَـارئ: علي جابر رحمه الله

#تلاوات

t.me/Abu_suleyman_dera

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik