★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
#ሰላም #ጤና #ፍቅር ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ።
አባቶቻችን ጠቢባን ለመድሀኒትነት ካስቀመጡልንና ካወረሱን
መጽሐፍቶች ዉስጥ የሚከተሉት ናቸዉ፡፡
1 ዕፀ ደብዳቤ(ባህላዊ ህክምና)
2 መልክአ መለኮት(ለፀር,ለዓቃቤ ርዕስ,ሥራይ
ለተደረገበት,አጋንንት ለማራቂያ,ሰዉን ለማስታረቅ,ሰላቢ
መመለሻ ወዘተ....)
3 መልክአ ኢዮብ (አይነ ጥላ ማስለቀቂያ,ለሌባ,ለአዉድ
ማ,ለከብት እርባታ,ለትምህርት ወዘተ..)
4 ህላዌ መለኮት (ለትምህርት)
5 መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ (ለትምህርት)
6 መልክአ ኖላዊ (ለሚጥል በሽታ,ለቡዳ,አጋንንትን
ለማራቅ,ለመንገድ ወዘተ...)
7 መልክአ ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ለበረከት ወዘተ...)
8 መልክአ ሥላሴ (ለክፉ መንፈስ ማራቂያ,ለእድሜ ወዘተ...)
9 አሌፋት (ራስን ከክፉ ነገር መጠበቂያ,ለሟርተኛ,ከጠላት
የክፋት ሀሳብ ለመጠበቅ,ሟርት ለተደረገበት ሰዉ ወዘተ..)
10 መልካ ዘካርያስ (ገበያ በሟርት በጥንቁልና ለተዘጋበት
ሰዉ...)
11 መልክአ ጊዮርጊስ
12 ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ
13 አቃቤ ርዕስ
14 የ7ቱ ሊቃነ መልአክት ድርሳን
15 መልክአ ራጉኤል
16 መልክአ ሚካኤል ወገብርኤል
17መልክአ ማርያም
18 ጸሎተ ባርቶስ
19 ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም
20 መዝሙረ ዳዊት
21 መፍትሔ ሥራይ
22 ጸሎተ ቆጵርያኖስ
23 ጸሎተ ሙሴ
24 ጸሎተ ንድራ
25 ጸሎተ ጴጥሮስ
26 መርበብተ ሰሎሞን
27 መስጥመ አጋንንት
28 ፍትሐት ዘወልድ
29 አርድእት
30 ሐፁረ መስቀል
31 መልክአ ሞርሞርዮን እና ሌሎችም
ለበለጠ መረጃ
በ 09 22438586 ይደውሉ 09 22438586
መልዕክት ምቀበልበት
☑ አድራሻ ቤንሻንጉል እንገኛለን
በአስኳላ ትምህርት ውስጥ የቁጥር ትምህርት ለሚከብዳቹህ ለምሳሌ
ሂሳብ ነክ የሆኑ ሁሉ የሚደገም ጥበብ
መስጱር ዘከሰተ ለያሬድ ወለኩሎሙ መላእክት ክስተ ሊተ ለገብርከ .........
ኰጱ ሰረጐድ ሰረጐድ ሰረጐድ አረጐድ አረጐድ ህላዌሁ ብርሃን ብርሃን መልዕልተ ደብር ይነብር ወዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ክስት ሊተ ለገብርከ..........
ገቢር 59 ጊዜ ድገም የርህወ ሰማይ ዕለት በውሀ ብቅ ጥልቅ በል።
ለበለጠ መረጃ በ0922438586 ደዉለዉ ያማክሩን
????ፀሎት በእንተ አለም ለሰማይ ወምድር እፀ ፈዉስ?????????????
☦☦☦☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "'''''''''''''''''''''''''''''ጠቢቡ መርጌታ ንጉስ ነኝ"????????????
?እፀ ድግምቱ መስራቱን አይታቹህ የልፋት ዋጋ ትከፍላላቹህ፡፡
?እፀ ድግምቱ ካልሰመረ(ካልሰራ) ገንዘብ አይከፈልም፡፡
⏺አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!!
✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡
▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-
✅በፀሎተ ድግምት
✅በመፋቂያ
✅በአንገት የብር ሀብል
✅በጣት የብር ቀለበት
✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች
➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
?ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት)
?ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን)
?ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡
?ለጥይት የተፈተነ
?ለዱላ የተፈተነ
?ለገበያ (ለንግድ)
?ለእቁብ
?ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት
?ለሎተሪ
?ትምህርት ለማይገበዉ
?ለኪንታሮት
?ለድክመተ ወሲብ
?ለአምሮ ህመም
?ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ)
?ለግርማ ሞገስ
?ስልጣን ለመያዝ
?ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ
?ለድምፅ
?ለቁማር
?ለክርክ
?ለመፍዝዝ.....
?ለእፀ መሰዉር.....
?ለመክስት
?ለድምፅ
?ለዘኢያወርድ
ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር በስልክ እየደወላቹህ አናግሩኝ፡፡☎️☎️☎️☎️☎️????
+-----------09 22438586------------+
+-----------09 22438586-------------+
+-----------09 22438586-------------+
?ልጆቼ-አደራ-በኛ-ስም-ከሚያጭበረብሩ-ሰዎች-ተጠንቀቁ-እላለሁ-መርጌታ-ንጉስ -ነኝ-አደራ-ተጠንቀቁ!!!!
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፣
በዐብይ ኃይል ወሥልጣን ፣
አሠሮ ለሰይጣን ፣
አግአዞ ለአዳም ፣
ሰላም ፣
እምይእዜሰ ፣
ኮነ ፣
ፍስሐ ወሰላም ።"
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:20፤)
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!
?እንኳን ለክብር ባለቤት ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላም አደረሰን።?
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 24:5)
" ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"
(1ኛ ቆሮ 5:7)
?መልካም የትንሣኤ በዓል ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር?
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፣
በዐብይ ሃይል ወስልጣን ፣
አሠሮ ለሰይጣን ፣
አጋዝኦ ለአዳም ፣
ሰላም ፣
እምይእዜሰ ፣
ኮነ ፣
ፍስሐ ወሰላም ።"
እንኳን አደረሳችሁ!
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች?
•➢ ሼር // SHARE
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:20፤)
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች?
•➢ ሼር // SHARE
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች?
•➢ ሼር // SHARE
? @Z_TEWODROS
??? @Z_TEWODROS
? @Z_TEWODROS
✍️Comment @Channel_admin09
"ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ"
"እኛን ይቤዠን (ቤዛ ይሆነን) ዘንድ ጌታ ባሪያ ሆነ?"
ለኛ ብሎ ራሱን ላዋረደልን ራሱን ለሰጠን መከራችንን ለተሸከመልን ስለበደላችን ለደቀቀልን በሞቱ ህይወትን ለሰጠን እጆቹን እግሮቹን ለተቸነከረልን ራሱን በዘንግ ለተመታልን መራራ ሀሞት ለጠጣልን በሞቱ የእግዚአብሔር ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለጌታችን የስቅለት በአል መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ።
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች?
•➢ ሼር // SHARE
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? በሕማማት ወቅት የሚሰሙ የምንላቸው ከሌላ ቋንቋ የተወሰዱ ቃላት ትርጉም ?
በግብረ ሕማማት ውስጥ ወደ ግእዝም ሆነ በኋላ ወደ አማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የዕብራይስጥ፣ የቅብጥ እና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፡፡
? "ኪርያላይሶን" ?
ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ “ኪርዬ ኤሌይሶን” ነው፡፡ “ኪርያ” ማለት “እግዝእትነ” ማለት ሲሆን “ኪርዬ” ማለት ደግሞ “እግዚኦ”ማለት ነው፡፡ ሲጠራም “ኪርዬ ኤሌይሶን” መባል አለበት፡፡ ትርጉሙም “አቤቱ ማረን” ማለት ነው፡፡ “ኪርያላይሶን” የምንለው በተለምዶ ነው፡፡ ይኼውም ኪርዬ ከሚለው “ዬ”ኤላይሶን ከሚለው ደግሞ “ኤ” በመሳሳባቸው በአማርኛ "ያ"ን ፈጥረው ነው፡፡
? "ናይናን" ?
የቅብጥ(ጥንታዊው የግብጻውያን ) ቃል ሲሆን ትርጉሙ “መሐረነ፣ ማረን” ማለት ነው፡፡
? "እብኖዲ" ?
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “አምላክ” ማለት ነው፡፡ “እብኖዲ ናይናን” ሲልም “አምላክ ሆይ ማረን” ማለቱ ነው
? "ታኦስ" ?
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “ጌታ፣ አምላክማለት ነው፡፡ “ታኦስ ናይናንማለትም “ጌታ ሆይ ማረን” ማለት ነው፡፡
? "ማስያስ" ?
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ “መሲሕ” ማለት ነው፡፡ “ማስያስ ናይናን” ሲልም “መሲሕ ሆይ ማረን” ማለት ነው
? "ትስቡጣ" ?
ደግ (ቸር) ገዥ ማለት ሲሆን "ትስቡጣ ናይናን" ማለት ቸር ገዥ ማረን ማለት ነው።
? "አምንስቲቲ ሙኪርያቱ አንቲ ፋሲልያሱ" ?
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ” ማለት ነው፡፡
? "አምንስቲቲ መዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ" ?
የቅብጥ ቃል ሲሆን “ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን” ማለት ነው
? "አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ" ?
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ፤የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን” ማለት ነው፡፡
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች?
•➢ ሼር // SHARE
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
#የዕለተ_ሰንበት_መዝሙር (ከጾመ ድጓ)
ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ ሀገረ እግዚአብሔር ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን አዕሩግ ወሕፃናት ነሢኦሙ አዕፁቀ በቀልት እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በትፍሥሕት ወበሐሴት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ፡፡…..
ትርጉም: “በፋሲካ በዓል ሰሞን የእውነት አምላክ ደቀ መዛሙርት ወደ ደብረ ዘይት ቀረቡ፤ በሀገረ እግዚአብሔር (ኢየሩሳሌም) አቀበቱ ላይ ብዙ አረጋውያንና ሕፃናት የዘንባባ ቅጠል ይዘው ሆሣዕና በአርያም እያሉ ተቀበሉት፣ በአህያ ውርንጫ ላይ ተጭኖ በፍጹም ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ። ለእነዚህ ኃይልና ሥልጣንን ይሰጣቸዋል።
#መልዕክታት
ዕብ.8÷1-ፍጻ. ከተናገርነውም ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፡፡ እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፤ እርስዋም በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር የተተከለች ናት፡፡ (ተጨማሪ ያንብቡ)
1ኛ ጴጥ.1÷13 ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና ነቅታችሁ ኑሩ፤ ኢየሱስ ክርስቶስም ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ፡፡ (ተጨማሪ ያንብቡ)
#ግብረ_ሐዋርያት
የሐዋ.8÷26-ፍጻ. የእግዚአብሔር መልአክም ፊልጶስን ተናገረው፤ እንዲህም አለው÷ “በቀትር ጊዜ ተነሣና በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚያወርደው በምድረ በዳው መንገድ ሂድ፡፡” ተነሥቶም ሄደ፡፡” እሆም÷ (ተጨማሪ ያንብቡ)
#ምስባክ
"ንፍሑ ቀርነ በዕለት ሠርቅ፡፡ በእምርት ዕለት በዓልነ፡፡ እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ" መዝ.80÷3
ትርጉም፦ በመባቻ ቀን በታወቀችው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፤ ለእስራኤል ሥርዐቱ ነውና÷ የያዕቆብም አምላክ ፍርድ ነውና፡፡
ወይም
"እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሓተ፡፡ በእንተ ጸላዒ፡፡ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ፡፡" መዝ.80÷2
ትርጉም፦ ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ፡፡ ስለ ጠላት÷ ጠላትንና ግፈኛን ታጠፋው ዘንድ፡፡
#ወንጌል
ዮሐ.12÷1-11 ፋሲካ ከሚውልበት ከስድስተኛው ቀን አስቀድሞ ጌታችን ኢየሱስ ከሙታን ያስነሣው አልዓዛር ወደ ነበረበት ወደ ቢታንያ መጣ፡፡ (ተጨማሪ ያንብቡ)
ቅዳሴ ፡- ቅዳሴ ዘጎርጎርዮስ፡፡
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
? @abenet_tmhert ?
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago