★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago
አረቦችኮ ፍቅርን ይገልፁታል
أجمل ما يقال في الحب
ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጥ ነገር
ربي هناك فتاة سرقتني
ጌታዬ.. የሰረቀችኝ ልጅ አለች
أنت من خلقتها و خلقتني
እኔንም እሷንም የፈጠርከን አንተው ነህ
وأنت من أبدع بها وهي سحرتني
አንተው ነህ ያሳመርካት.. እናም አስደነቀችኝ
لا تجعلها من نصيب غيري
የሌላ ሰው አታድርጋት
اريدها في الدنيا
ዱንያ ላይ እፈልጋታለው
واجعلها في الجنة حور عيني
ጀነትም ላይ የ አይኔ ማረፍያ አድርጋት ……… ያ! ሰላም
https://t.me/medi_bint_seid_umu_meryem
ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጅዑን
የሸይኽ ሙዘሚል ፈቂሪ ሀፊዞሁሏህ
ልጃቸው ኢስማኢል ሙዘሚል ወደ አኸይራ ሒዷል።
አሏህ ይዘንለት
إذا رَحمت المرأة زوجها، وأحسَنت إليه ، ولم تُكلّفه ، رحِمها الله عزّ و جل ، وإذا رَحم الزوج إمرأته وتحمّلها ، رَحمه الله عزّ و جل".
[ فقه الأسرَة (١) ]
➛♦️ይቺን ለውዱ ወንድሜ አድርሱለት..♦️
መላይካ ለክብርህ የሰገደልህ፣ኢብሊስ ቢንቅህ የተባረረልህ
የጌታህ ድንቅ ፍጥረት
እባክህ የማታገባትን ሴት አታርክሳት በልብህ እንደማታዛልቃት እያወቅክ ስላመነችህ ያታለልካት መስሎህ አትታለል
አንዲት ሴት ላይ የፈጸምከው በደል ያንተ አይነቱ ተሳሳች እናትህ ላይ ፈጽሞ ቢሆን ሰላም ይሰጥሀል?
አንተ ያበላሸሀት ሴት ለልጆቿ ምን ትንገራቸው?
መላይኮች ባትፈጥራቸው ይሻላል እያሉት እንደፈጠረንና ሸይጣንም ሊያጠፋን ቃል እንደገባ ዘነጋህ?
እወዳቸዋለሁ ያላካቸው ነብይ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው የሴቶችን ነገር አደራ ብለውህ ሳለ ከሳቸው ልመና የደቂቃ ደስታህ በለጠብህ?
አላህ በፍቅር ቃል ባርያዬ ሆይ ወንጀል ለመስራት ከሰው ሁሉ ተደበቅክ እኔን ግን በግልጽ ታምጸኛለህን? ብሎ እየጠየቀህ
በእናትህ፣ በእህትህ ፣ በሴት ልጅህ ሊደርስ ሊደረግባቸው የማትፈልገውን ነገር በሌሎችም አታድርግ ‼️
የአንተ የደቂቃ ስሜት የሷ የዘመናት ህመም ነው!!
منقول!
@medi_bint_seid_umu_meryem
@medi_bint_seid_umu_meryem
~አንዳንዴ መሆን ማትፈልጊውን ሁኔታዎች እንድትሆኚ ያስገደዱሻል!
~ያኔ ሊረዳሽ ሚችለው ውስጥሽን ሚያውቀው አንድ አሏህ ብቻ ነው!
አሏህን ተጠጊ ትበረቻለሽ✅
ሁሉም አላፊ እና ጊዜያዊ ነው! እያሉ የደከመች ነፍስን ማበርታት ነው💧
@medi_bint_seid_umu_meryem
#ውዷ እህቴ የራስሽን ህይወት በጭራሽ ከሌሎች ሰዎች ጋር አታወዳድሪ በተሰጠሽ ፀጋ አመስጋኝ እንጂ ወቃሽና አማራሪ አትሁኝ ምክንያቱም ፀሐይ የራሷ የሆነ ውበት እናዳላት ሁሉ ጨርቃም የራሷ የሆነ ድምቀት አላት ሁሉም ሰው ከሌሎች ሰዎች ለየት የሚያደርገው አንድ ልዩ የሆነ ውብ ስጦታ አለው ማስተዋል ለቻለ ሰው!!!?
@medi_bint_seid_umu_meryem
ቁንጅናዋን አይተህ በውበቷ ተማርከህ ያገባሀትን ሴት ከአመታት... በሗላ..ግን የሷ ቁንጅና ትዝ ሁላ አልህም የምትኖረው ከውበቷ... ጋር... ሳይሆን ከባህሪዋ ጋር ነውና... ቆንጆ መልክ ያላትን ሳይሆን ቆንጆ ባህሪ ያላትን እንስት ምረጥ...
ውበት ጊዜያዊ ነው? የትዳር ጉዞ ደግሞ ረጅምና... አሰልቺ... መንገድ... ነው ለዚያ ረጅም... ጉዞ... ስንቅ ሚሆነው.. መልካም ስነ ምግባር ነው...menqul?
@medi_bint_seid_umu_meryem
من سورة النحل
*?️القارئ: عبدالعزيز الجريسي*
ውብ ቲላዋ?
https://t.me/medi_bint_seid_umu_meryem
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago