የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ

Description
القرآن والسنة بفهم سلف الأمة
We recommend to visit

- بعدها عيونك احلى عيون بعيوني .
- بوت حجز تمويلات @fpbot .
- قناة التمويلات | @ossss .
- لطلب التمويل | @sssso .

Last updated 7 months, 1 week ago

• قناة البصمات الخاصة ببوت فسنجون 💖

- قناة المطور : @KekoDev

- معرف البوت : @iizBot

- للتمويل : @kekoibot

إذا كنت تتعرض للابتزاز أو الإساءة من خلال قناة أو مجموعة تم تمويلها عبر قناة فسنجون، يمكنك الإبلاغ عن ذلك هنا: @Fscammerss

Last updated 5 months, 3 weeks ago

نحنُ الاول في كل شيء اما غيرنا فلهم التالي •●

المالك ستيفن ~~> @AliAbbas95

Last updated 2 years, 1 month ago

5 months, 3 weeks ago
የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ
6 months, 1 week ago

ኢንሻአላህ ይሄኛውንም ኑስኻ እዩት እና ከ ሁለቱ አንዱን ኮፒ ፕሪንት አርጉት

6 months, 1 week ago
9 months ago

አሳስየቱ ዒልሙ ተጅዊድ PDF

9 months ago

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ኢንሻአላህ ነገ ከመغሪብ በኋላ አዲስ ደርስ እንጀምራለን

የሚጀመረው ደርስ በተጅዊድ ዘርፍ ሲሆን
የኪታቡ ስም ፡ አሳሰየቱ ዒልሙ ተጅዊድ ይባላል
ሶፍትኮፒውን ከስር የምናያይዝላችሁ ሲሆን በቻላችሁት መጠን ፕሪንት አድርጋችሁ እየፃፋችሁ ብትከታተሉ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ቢኢዝኒላህ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ
???

9 months, 3 weeks ago

በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሑሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት
~
መስከረም 26/2017
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

11 months, 3 weeks ago

*?*?አስደሳች ዜና??

3ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!**

አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ
የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ እንሆ የ3ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዝርዝር መረጃውን በቪዲዮ ማግኘት ይችላሉ!
???
https://t.me/ikhlastube2/975

ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ
t.me/ikhlas_online_medresa
ወይንም
በቴሌግራም ቁጥራችን  0951635447 ያናግሩን!

Telegram

Abu Atikah / Ikhlas tube 2

***🎉******🎉***አስደሳች ዜና***🎉******🎉*** 3ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! ***👇******👇******👇*** ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ  t.me/ikhlas\_online\_medresa ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን  0951635447 ያናግሩን!

1 year, 1 month ago

በዱንያ ፈተና እንደዚህ ከሆንን በአኺራ እንዴት ልንሆን ነው? ያኢላሂ ያኔ እንዴት እንሆን ይሆን

በውዱ ኡስታዛችን አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ ሀፊዘሁሏህ
በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መስጂድ የተደረገ ቆየት ያለ ሙሓደራ

1 year, 1 month ago
We recommend to visit

- بعدها عيونك احلى عيون بعيوني .
- بوت حجز تمويلات @fpbot .
- قناة التمويلات | @ossss .
- لطلب التمويل | @sssso .

Last updated 7 months, 1 week ago

• قناة البصمات الخاصة ببوت فسنجون 💖

- قناة المطور : @KekoDev

- معرف البوت : @iizBot

- للتمويل : @kekoibot

إذا كنت تتعرض للابتزاز أو الإساءة من خلال قناة أو مجموعة تم تمويلها عبر قناة فسنجون، يمكنك الإبلاغ عن ذلك هنا: @Fscammerss

Last updated 5 months, 3 weeks ago

نحنُ الاول في كل شيء اما غيرنا فلهم التالي •●

المالك ستيفن ~~> @AliAbbas95

Last updated 2 years, 1 month ago