Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia

Description
Website: edi-ethiopia.org
Email: info@edi-ethiopia.com
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/entrepreneurship-development-centre/
Facebook: https://www.facebook.com/ediethiopia22
Location: Center of Excellence for Engineering Wosen road
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 days, 1 hour ago
አስደሳች ዜና

አስደሳች ዜና 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወደፊት በሚያዘጋጀው የኢንተርፕራይዞች አቅም ግንባታ ስልጠና እንዲሚወሰዱ ታሳቢ በማድረግ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ተገለፀ  
****  

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ያላቸውን የላቀ ኦኮኖሚያዊ አበርክቶ ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰጠውን የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀምና ማስተዳደር እንዲችሉ የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ሲሰጥ የቆየ መሆኑ ይታወሳል። ይሁን እንጅ በተለየዪ ምክንያቶች ባንኩ የሚሰጠውን ሥልጠና ያልወሰዱ ኢንተርፕራይዞች በቀጣይ ባንኩ በሚያመቻቸው የአቅም ግንባታ ሥልጣና እንዲከታተሉ ታሳቢ በማድረግ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተገልጿል ።  

በመሆኑም አቅሙ እና ፍላጐት ያላቸው አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾ በቂ የሆነ የመስሪያ ቦታ ከተሟላ መሠረተ ልማት ጋር ያላቸው እና 20 በመቶ መዋጮ ያላቸው እንዲሁም በሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት ጠያቂዎች በኩል ሌሎች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶችን የሚያሟሉ አንቀሳቃሾች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ባንኩ አሳስቧል።

1 week ago
Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia
2 weeks, 1 day ago

https://youtu.be/q8kucknMEAo?si=66BW5IjLK7QRN50l

YouTube

Dr. Hassen Hussen, General of EDI-ETHIOPIA, discussed the startups on EBC (ETV)

You can catch Dr. Hassen Hussen, General Director of the Entrepreneurship Development Institute (EDI), discussed the startup Ethiopia movement and its ecosystem on EBC (ETV) at morning news. Enjoy the discussion!

2 months ago

በኢንተርኘርነርሽኘ ልማት ኢንስቲትዮት ስር የሚገኘው የሴቶች ኢንተርኘርነርሽኘ ልማት ኘሮጀክት ድጋፍ ለሴት ኢንተርኘሪነሮች::
በፋና ቴሌቪዥን

Entrepreneurship Development Institute (EDI) implements Women Entrepreneurship Development Project (WEDP) services exclusively designed for women in business.
@fana TV (FBC)

https://youtu.be/daONEtpKGKw?si=wdXfioCQSXLFNt58

YouTube

የሴቶች ኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት

#ፋና #አዲስ\_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA\_TV #FANA\_NEWS #ፋና\_ዜና

2 months ago
You can use this QR code …

You can use this QR code to connect with us on all our social media platforms and our Website.

2 months ago
Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia
2 months, 1 week ago
Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia
2 months, 1 week ago
Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia
2 months, 1 week ago
የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ለ40 የሻሸመኔ …

የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ለ40 የሻሸመኔ ተግባር - ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተመራቅ ተማሪዎች ለ4 ተከታታይ ቀናት የካስተማይዝድ (Customized) ሥልጠና ስጠ።

በስልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙት የሻሸመኔ ከተማ ተግባር - ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ሙስጠፋ ሀጂ "በኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የሚተገበረው የሲድ ኘሮጀክት (የSEED Project) ወደ ከተማችን ሻሸመኔ እና አከባቢያችን ከተሞች በማምጣቱ ሊመሰገን ይገባል" ብለዋል፡፡

ሥልጠናውን የወሰዱት ተመራቅ ተመሪዎች ውጤተማ ስራ ለመስራት ስልጠናው እንደሚያግዛቸው ተናግረዋል::

እንዲሁም በስልጠነው መዝግያ ለይ የተገኙት የቮኬሽናል ጋይዳንስና ካውስለር (Vocational Guidance and Counseling) አስተባበሪ አቶ ቦሩ ግኖርሼ ሌሎች ሳልጠኞችም ስልጠናዉን እንዲያገኙ ጠይቀዋል::

የሻሸመኔ ከተማ የኘሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ መሐመድ ሁሴን ከሥልጠና በተጨማሪ በሌሎች ኘሮጀክቶች የብድርና ተጨማሪ አገልግሎቶችን እየሰጠ ስላለ መጠቀም እንደሚችሉ ለሰልጣኞች አብራርተዋል::

2 months, 1 week ago

https://www.facebook.com/100069116383994/posts/706701351643738/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Facebook

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia

#አሁን #Happeningnow የመንግስት ተቋማት ለዜጎች የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ ለማድረግ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተዘጋጀውን የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲ በሙከራ ደረጃ ለማስተግበር የሚያስችል ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በመካሄድ ላይ...

Enterprenuership Development Institute (EDI)-Ethiopia
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago