★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
? በመሐመድ ፈረጅ ማቆሚያ የሌለው በሆነው በሸሪዓ ላይ በሚቀጥፈው ቅጥፈት ላይ የተሰጠ ምላሽ
ሙሐመድ ፈረጅ የሙስሊም መሪን ሰምቶ መታዘዝ ዋጂብ ነው የሚለው ሐዲስ ለመጅሊስ አመራሮች ነው ይለናል ‼።
ትላንት ህዝቡን መጅሊሱን መጣል አለብህ ብለው ከዳር እስከዳር ዋጋ እያስከፈሉ ሲያነቃንቁት መታዘዝ ዋጂብ አልነበረም ዛሬ የኢኽዋንና ሙመዪዓ ጥምረት መጅሊሱን ሲይዙ ዋጂብ ሆነ ‼።
➡️ በጣም የሚገርመው እነሙሐመድ ፈረጅ ሸሪዓዊ የሙስሊም መሪዎችን እያከፈሩ መፈንቅለመንግስት ይቻላል እያሉ ለመጅሊስ መሪዎች መታዘዝ ዋጂብ ነው ይላሉ ። ይህ ነው በቢዳዓ መስከር ።
አላህ ይጠብቀን ።
*?*? [ልዩ ምክር 2️⃣]
⏰ [Clip:12:08 Mins]**
? ወጣቶች ሆይ! አላህን ፍሩ!
?የሰው ልጆችም ሆኑ ጋኔኖች የተፈጠሩት አላህን በብቸኝነት ለማምለክ ነው!
?ጥቂት ስለ በርዘኽ...
? ሩህ እና ገላ...
? የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለሰለፍያ ዳዕዋ ያደረጉት አስትዋፅኦ...
?? በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ)
https://t.me/abdulham/2147
ዘመንኩኝ አትበይ
ዘመንኩኝ አትበይ ወደ ኃላ ቀርተሽ:
የተፈጠርሺበት አላማሽን ረስተሽ::
ዘመንኩኝ አትበይ የጨስኩኝ አራዳ:
ድርጊትሽ መስካሪ ለሁሉ እያስረዳ::
ዘመንኩኝ ብትይስ ከቶ ማን ሊሰማሽ:
በአደባባይ ሲታይ ደስ የማይለዉ ስራሽ ::
ማንን ነዉ? አትበይኝ አንቺን ነዉ እህቴ:
ሰምተሻል ለአንቺን ነዉ የዛሬዉ ትችቴ::
እስኪ ተመልከቺዉ የልበሺዉ ሂጃብ:
ኦ!ሂጃብ አልኩት እንዴ?የለበሺዉ እስከርብ(ቭ)::
እጅጉን ይገርማል የእህታችን ጉዳይ:
ፀጉሯ ተገልጦ ሲታይ ባደባባይ :
ሂጃብ ያሏት ብጣሽ ተንጠልጥላ ከላይ::
ደሞም የሚገርመዉ---
ፀጉር ይሁን እንጃ ወደ ላይ አቁማዉ:
መንገድ ላይ ስትጓዝ በትልቁ አስራዉ:
እፍረት የለት ጭራሽ እንደዉ ጉድ እኮ ነዉ::
ሀቂቃ ይገርማል ምን ነክቶሽ ነዉ? እህት:
መዘመን እንዲህ ነዉ? ኢስላምን መዘንጋት?::
ይህማስ አይደለም መዘመን መሰልጠን:
የነዚያ መንገድ ነዉ የምዕራቦች ፋሺን::
ኢስላም የሚያዝሽ የጥንት የጠዋቱ:
እሱን በደንብ ያዢዉ ይጠቅምሻል እቱ::
ሂጃብ ምን እንደሆን ጠንቅቀሽ ተረጂ:
የሳሳ እስከርቭ ለብሰሽ ወዴትም አትሂጂ::
የጌታሽ ፍራቻ በዉስጥሽ ላይ ኖሮ:
መኖር ያዋጣሻል ሱናዉን ተግብሮ::
*
* ✍ደኑር https://t.me/AlIkhilasmedresa
"ፈትና ማለት ምን ማለት ነው? ?
•┈┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•
·
⇨"ፈትና ማለት በቋንቋ ደረጃ ሙከራ ፈተና ማለት ሲሆን ዑለሞች ዘንድ ደግሞ ፊትና ማለት፡- “ባሪያ በዲኑም ላይ ይሁን በዱንያው ላይ የሚያጋጥመው ድብቅና ሽሽግ የሆነውን እውነታውን
የእሱን ማንነት የሚያጋልጥና የሚያሳዩ ሙከራ ማለት ነው፡፡
⇨"ፊትና የሚለው የዐረብኛ ቃል ቁርአን ላይ ብዙ ትርጉሞች አዝሎ መጥቷል ከትርጉሞችም ውስጥ…
①"ሙከራ
أَحَسِبَ النَّاسُ أَنْ يُتْرَكُوا أَنْ يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
‹‹ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን?›› አል አንከቡት 2
②"ሽርክ
وَقَاتِلُوهُمْ حَتَّى لَا تَكُونَ فِتْنَةٌ وَيَكُونَ الدِّينُ لِلَّهِ
‹‹ በአላህ ማጋራት እስከማትገኝ ሀይማኖትም ሁሉ ለአላህ ብቻ እስከሚሆን ድረስ ተጋደሏቸው …›› አል በቀራህ 193
·
③"ቅጣት
ذُوقُوا فِتْنَتَكُمْ هَذَا الَّذِي كُنْتُمْ بِهِ تَسْتَعْجِلُونَ
‹‹ ቅጣታችሁ ቅመሱ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው (ይባላሉ)›› አል ዛሪያት 14
·
④"ማሰቃየትና በእሳት ማቃጠል
إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ
‹‹እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡›› አል ቡሩጅ 1ዐ
·
⑤"ጥፋትና ግድያ
إِنْ خِفْتُمْ أَنْ يَفْتِنَكُمُ الَّذِينَ كَفَرُوا
‹‹… እነዚያ የካዱት ያውኩናል (ይገድሉናል) ብላችሁ ብትፈሩ …›› አል ኒሳህ 1ዐ1
·
⑥"ከአላህ (ከቀጥተኛው) መንገድ ሰውን ማባረር
وَإِنْ كَادُوا لَيَفْتِنُونَكَ عَنِ الَّذِي أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ لِتَفْتَرِيَ عَلَيْنَا غَيْرَهُ وَإِذًا لَاتَّخَذُوكَ خَلِيلًا
‹‹እነሆ ከዚያም ወደ አንተ ካወረድነው ሌላን በእኛ ላይ ትዋሽ ዘንድ ሊፈትኑህ በእርግጥ ተቃረቡ፡፡ ያን ጊዜም ወዳጅ አድርገው በያዙህ ነበር፡፡›› አል ኢስራህ 73
·
⑦"ጥመት
وَمَنْ يُرِدِ اللَّهُ فِتْنَتَهُ فَلَنْ تَمْلِكَ لَهُ مِنَ اللَّهِ شَيْئًا
‹‹…አላህም መፈተኑን (መጥመሙን) የሚሻበትን ሰው ለርሱ ከአላህ (ለመከላከል) ምንንም አትችልም…›› አል ማኢዳህ 41
·
⑧"የችግር ምክንያት ፣ መልስ
ثُمَّ لَمْ تَكُنْ فِتْنَتُهُمْ إِلَّا أَنْ قَالُوا وَاللَّهِ رَبِّنَا مَا كُنَّا مُشْرِكِينَ
‹‹ከዚያም መልሳቸው በጌታችን በአላህ ይሁንብን አጋሪዎች አልነበርንም ማለት እንጅ ሌላ አትሆንም›› አል አንዓም 23
•┈┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•
'© "አል ኢኽላስ የሙስሊሞች ጀመዓ!!
من دعاء الكرب
(لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله رب العرش العظيم، لا إله إلا الله رب السموات ورب الأرض ورب العرش الكريم)
----
البخاري، ٧/ ١٥٤، برقم ٦٣٤٥، ومسلم، ٤/ ٢٠٩٢، برقم ٢٧٣٠.
https://t.me/AlIkhilasmedresa
?? አድስ አፕ ተለቀቀ
? شرح القواعد الأربع
?ሽርሁ ቀዋዒዲል አርባዐ
? በ ኡስታዝ አብራር አወል (አቡ ኡበይዳ)
የፊቱ ቻናላችን ሃክ ስለተደረገ አዲሱ
ቻናላችንን JOIN ማለታቹህን አትርሱ
????
https://t.me/safya_app
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
?????
https://t.me/safya_app
? መሰል ቂራአት እና ሙሀደራወች ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ
?????
@selfy_app_developer
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
??አስደሳች ዜና??
?????????????
ወርሀዊ የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ
ፕሮግራም ?
?????????????
➡️ እነሆ የፊታችን ቀን 21/04/16
እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ
ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ የወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም በኢል ኢኽላስ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
? በእለቱ የሚቀርቡት ፕሮግራሞች
?? ሙሀደራ
??? ግጥም እንዲሁም የተለያየ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተው የእናንተን መምጣት እየተጠባበቁ ነው።
ጥብቅ ማሳሰቢያ ፦
?ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም
እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ
በማመቻቸት ከቤተሰብዎ ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ
ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ
ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ።
? ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው !!!
?አዘጋጅ ፦ የአል ኢኽላስ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች ጀማዓ
ለበለጠ መረጃ፦ 07 03 74 66 02
? አድራሻ ፦ ቡልቡላ ጨፌ ኮንደሚኒየም ጀርባ አጠገብ አል ኢኽላስ መድረሳ
''እውቀትን መፈለግ በእያንዳን ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው''
https://t.me/AlIkhilasmedresa
https://t.me/AlIkhilasmedresa
https://t.me/AlIkhilasmedresa
أذكار.الصباح.والمساء.الصحيحة.tt
1⃣ ((اللَّهمَّ أنتَ ربِّي لا إلَهَ إلَّا أنتَ ، خَلقتَني وأَنا عبدُكَ ، وأَنا على عَهْدِكَ ووعدِكَ ما استطعتُ ، أعوذُ بِكَ من شرِّ ما صنعتُ ، أبوءُ لَكَ بنعمتِكَ عليَّ ، وأبوءُ لَكَ بذنبي فاغفِر لي ، فإنَّهُ لا يغفرُ الذُّنوبَ إلَّا أنتَ)). صحيح البخاري.
2⃣ (سبحانَ اللهِ وبحمدِه) مائةَ مرةٍ. صحيح مسلم.
3⃣ (أعوذُ بكلمات الله التاماتِ من شرِّ ما خلق). صحيح مسلم.
4⃣ (اللهم فاطرَ السمواتِ والأرضِ عالمَ الغيبِ والشهادةِ ربَّ كلِّ شيءٍ ومليكَه ، أشهدُ أن لا إله إلا أنت ، أعوذُ بك من شرِّ نفسي ، وشرِّ الشيطانِ وشِرْكِه). صحَّحه الألباني.
5⃣ ((اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ العفوَ والعافيةَ في الدُّنيا والآخرةِ ، اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ العفوَ والعافيةَ في دِيني و دُنيايَ ، وأهلي ومالي ، اللَّهمَّ استُرْ عَوراتي ، وآمِنْ رَوعاتِي ، اللَّهمَّ احفَظْني من بينِ يديَّ ومن خلفي ، وعن يميني وعن شمالي ، ومن فَوقِي ، وأعوذُ بعظمتِكَ أن أُغْتَالَ مِن تحتي)). صحَّحه الألباني.
6⃣ (إذا أصبح أحدُكم فلْيَقُلْ : اللهم بك أصبحْنا ، وبك أمسيْنا ، وبك نحيا ، وبك نموتُ ، وإليك النُّشورُ ، وإذا أمسى فلْيَقُلْ : اللهم بك أمسَيْنا وبك أصبحْنا ، وبك نحيا ، وبك نموتُ ، وإليك المصير). (صحيح الجامع).
7⃣ (لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له ، له المُلْكُ وله الحمْدُ ، وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ : يومٍ مائةَ مرَّةٍ). صحيح البخاري.
8⃣ (يا حيُّ يا قيُّومُ برحمتِك أستغيثُ ، أَصلِحْ لي شأني كلَّه ، و لا تَكِلْني إلى نفسي طرفةَ عَيْنٍ). صحيح الترغيب.
9⃣ كانَ نَبِيُّ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وَسَلَّمَ ، إذَا أَمْسَى قالَ : أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى المُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ ، وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له قالَ : أُرَاهُ قالَ فِيهِنَّ : له المُلْكُ وَلَهُ الحَمْدُ وَهو علَى كُلِّ شيءٍ قَدِيرٌ ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ ما في هذِه اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ ما بَعْدَهَا ، وَأَعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما في هذِه اللَّيْلَةِ وَشَرِّ ما بَعْدَهَا ، رَبِّ أَعُوذُ بكَ مِنَ الكَسَلِ وَسُوءِ الكِبَرِ ، رَبِّ أَعُوذُ بكَ مِن عَذَابٍ في النَّارِ وَعَذَابٍ في القَبْرِ.
وإذَا أَصْبَحَ قالَ ذلكَ أَيْضًا : أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لِلَّهِ. صحيح مسلم.
? (رضيتُ باللهِ ربًّا وبالإسلامِ دينًا وبمحمَّدٍ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ نبيًّا). ثلاث مرات. [حسَّنه الإمام ابن حجر العسقلاني].
1⃣1⃣ (قراءة سورة الإخلاص والمعوذتين ثلاث مرات). حسَّنه الألباني.
2⃣1⃣ (بسمِ اللَّهِ الَّذي لا يضرُّ معَ اسمِهِ شيءٌ في الأرضِ ولَا في السَّماءِ ، وَهوَ السَّميعُ العليمُ ثلاثَ مرَّاتٍ). حسَّنه الألباني.
3⃣1⃣ (حسبيَ اللهُ لا إلهَ إلا هو عليه توكلتُ وهو ربُّ العرشِ العظيمِ) سبعَ مراتٍ. جاء موقوفا على أبي الدرداء بإسناد جيد.
4⃣1⃣ (سبحان اللهِ وبحمدِه ، عددَ خلقِه ورضَا نفسِه وزِنَةِ عرشِه ومِدادَ كلماتِه). ثلاث مرات. رواه مسلم.
5⃣1⃣ (اللَّهمَّ عافِني في بَدَني ، اللَّهمَّ عافِني في سَمْعي ، اللَّهمَّ عافِني في بَصَري ، لا إلهَ إلَّا أنتَ ، اللَّهمَّ إنِّي أَعوذُ بكَ منَ الكُفرِ والفَقرِ ، اللَّهمَّ إنِّي أَعوذُ بِكَ مِن عَذابِ القَبرِ ، لا إلهَ إلَّا أنتَ). [ثَلاث مرات]. حَسَّنه الألباني.
https://t.me/AlIkhilasmedresa
Telegram
AI-IKHILAS
አላህ የፃፈልን ርዝቅ እየበላን ሞታችንን የምንጠብቅ የአላህ ባሮች አላህ ያድርገን
من دعاء الركوع
(اللهم لك ركعت، وبك آمنت، ولك أسلمت، خشع لك سمعي، وبصري، ومخي، وعظمي، وعصبي، [وما استقلت به قدمي])
----
مسلم، ١/ ٥٣٤، برفم ٧٧١، والأربعة إلا ابن ماجه: أبو داود، برقم ٧٦٠، ورقم ٧٦١، والترمذي، برقم ٣٤٢١، والنسائي، برقم ١٠٤٩، وما بين المعقوفين لفظ ابن خزيمة، برقم ٦٠٧، وابن حبان، برقم ١٩٠١.
https://t.me/AlIkhilasmedresa
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago