የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
ከዓብደላህ ብን ዓባስ እንደተዘገበው፦ የአላህ መልእክተኛ ከሚዕራጅ በተመለሱ ጊዜ እንዲህ አሉ፦
«ዒሳ ፣ ሙሳ ና ኢብራሂም ተመለከትኳቸው። ዒሳ እንደሆነ ቀይ ፤ ባለጥቅልል ፀጉር እና ደረተ ሰፊ ነው። ሙሳ ደግሞ ጥቁር ፣ ግዙፍ ባለ ልቅ ፀጉር ሲሆን የዙጥ (ሱዳን ጎሳ) ሰዎችን ይመስላል።» አሉ። ኢብራሂምስ ሲባሉ «ጓደኛችሁን (እኔን) ተመልከቱ» አሉ።
ቡኻሪ ዘግበውታል
ዱዓህ በፈለከው ጊዜ ሁሉ ላይደርስልህ ይችል ይሆናል ባስፈለገህ ጊዜ ሁሉ ግን ይደርስልሀል።🤲
ለይል የሚሰግድ አባት ያለው ልጅ ፈጅር ይሰግዳል ፤ ፈጅር የሚሰግድ አባት ያለው ልጅ አርፍዶም ቢሆን ሰላት ይሰግዳል ፤ ሰላት አርፍዶ የሚሰግድ አባት ያለው ልጅ ሰላት እያቆራረጠም ቢሆን ይሰግዳል ፤ ሰላት እያቆራረጠ የሚሰግድ አባት ያለው ልጅ ለመስገድ ይቸገራል። ጭራሹንም አባቱ የማይሰግድ ከሆነ ልጁ… ይህ ሰንሰለት አንተ/አንቺ ጋር ከፍ ወዳለ እርከን ካልተሻገረ ለኢስላም ፀር የሆነ ትውልድ ከየት በኩል እየፈራ እንደሆነ ግልፅ የሆነ ይመስለኛል?
«ምንም እንደማታውቅ የተረዳህ እለት ጠቢብ ትሆናለህ»?
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik