??ትክክለኛና ምረኛ ሰለፍይ ሁን - ?? كن سلفيا على الجادة??

Description
بسم اللّه الرحمان الرحيم
الحمد للّه رب العالمين والصلاة والسلام على النبي الصادق الأمين وعلى آله وصحبه أجمعين. أما بعد،


? ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 8 months ago

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا ادْخُلُوا فِي السِّلْمِ كَافَّةً وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

?وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَى حَرْفٍ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَى وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ذَلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ

?أَوَمَن كَانَ مَيْتًا فَأَحييناه وَجَعَلْنَا لَهُ نُورًا يَمْشِي بِهِ فِي النَّاسِ كَمَن مَّثَلُهُ فِي الظُّلُمَاتِ لَيْسَ بِخَارِجٍ مِّنْهَا كَذَلِكَ زُيِّنَ لِلْكَافِرِينَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
?ወደ እስልምና ጥቅልል ብሎ ስለመግባትና በእስልምና ላይ ስለመፅናት የተደረገ ሳምንታዊ ሙሀضራ❗️❗️

?በእስልምናም ላይ ለመፅናት ሰበብ ተሚሆኑ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ተወስቷል!!

" መስጂደ ሱና ሉጓማ حرسها الله

?بأخينا أبي فيصل أحمد حفظه الله

?https://t.me/Abufeisolalaseri

1 year, 8 months ago

*?የእሁድ ሙሀዶራ?
????????

? መሳጭ ምክር?

???በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ?

?حول الدين ?
------------------?-----------------

---?    በድናችን ላይ ፅናትና መጠንከር በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
?????????

?بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
?..
?بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى.❗️
------

? በወንድማችንና ኡስታዛችን ነስረድን ከማል
حفظه الله تعالى

? ርዝመት ?43:20?
?????????

?አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

?ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ

⭕️https://t.me/AbuNamuse/7087 -----
?በ  Tele gram Channel

⭕️*https://t.me/AbuNamuse/7087

1 year, 8 months ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
أخوكم أبو نبراس من المسجد الحرام وفق الله الجميع .
? نحن الأن نستمع إلى دعوتكم حفظكم الله يا إخواننا الأفاضل وتقبل دعوتكم وجمعنا الله في الفردوس الأعلى....
آمين

1 year, 9 months ago

*?➢ ኢማም ሙቅቢል ?

قال الشيخ مقبل الوادعي -رحمه الله : "" فالحمد لله أهل السنة منصورون حتى وإن أُخذت المساجد من أيديهم ، وإن جلسوا يدرسون في الشوارع والأزقة ""

"الباعث على شرح الحوادث ص19"
----
? ? "ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው የሱና ሰዎች الله እርዳታውን ለግሷቸዋል ። መስጅዶቻቸውን ቢቀሙም እንኳ በመንገድ ወይም በመስመር ላይ ተቀምጠው አቅርተው ያሸንፋሉ ። "*https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh

1 year, 9 months ago

?ለፈገግታ

1 year, 9 months ago

*?ባልደረባህን ጓደኛህን ምረጥ
إختر صاحبك

النبي  عليه الصلاة والسلام يقول :

"المرء عل دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل "

?  ነብያችን (صلى الله عليه وسلم ) በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ:-

? "ሰውየው በጓደኛው ሀይማኖት ላይ ነው ፣ስለዚህ አንድኛችሁ ባልደረባ አድርጎ ወደያዘው ሰውዬ ይመልከት ። "

?ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ።

? መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል።

? قال علامة ابن عثيمين رحمه الله
إحرص على أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت

?አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እንዲህ ይላሉ:-

? " ኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ ።

?  መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ  ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል። "

?ስለዚህ ጓደኞቻችን እነማን ናቸው  መጥፎ ጋደኞችን ይዘን እነሱን ከወደድን ነገ የቂያም ለት ከነሱ ጋር መቀስቀሳችን አይቀሬ ነው። 

? ነብዩም ( صلى عليه وسلم) በሀዲሳቸው ተናግረዋልና።  እናም መልካም ጓደኛን እንምረጥ ለማለት ነው።

?ጥሩ  ጎደኛን በያዝን ቁጥር ይኸን  በማድረጋችን  እምነታችን  ይጨምራል፣ እውቀታችንም ይጨምራል፣ጥልቅ የሆነ ግንዛቤያችንም  ይዳብራል !!*منقول

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh

1 year, 9 months ago
1 year, 9 months ago

ما شاء الله
በጣም አስቀናችሁን
አላህ ይጠብቃችሁ

??????

https://t.me/AbuNamuse/6948

1 year, 9 months ago

?? የ አሏህ (سبحانه وتعالى) ንግግር ነው ብንሰማው ኸይር ነው።

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh

1 year, 9 months ago
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik