sketch

Description
Advertising
We recommend to visit

Backup channel

Last updated 8 months, 1 week ago

Para más contenido https://t.me/+zwdwgUWWbfIzNTAx y aquí

https://t.me/+Mk3EWKh2jRc1NDNh

1 month, 1 week ago
1 month, 2 weeks ago

የውድድሩን picture መርጦ ለመወዳደር ከታች ያለውን link ይጫኑ

[ click here ] [ እዚህ ይጫኑ ]

Telegram

Méris Art

ለውድድሩ የሚሆነውን picture ምረጡ picture A / Picture B / Picture C / Picture D / Picture E / አይ እኔ ተወዳዳሪ አይደለሁም vote ለማየት ነው***👀***

1 month, 2 weeks ago

Meris Art challange

??????

ውድድሩ ሊጀመር ነው! ወደ አምስት ያህል ለውድድሩ የሚሆኑ pictures ቻናሉ ላይ የለጠፍን ሲሆን ከአምስቱ ውስጥ አንዱ እናንተ የመረጣችሁት ለውድድሩ ይቀርባል ። ስለዚህ የውድድሩን picture ሚወስነው የናንተ ምርጫ ይሆናል።

እንዴት እንምረጥ?

- ከተለጠፋት አምስት pictures የወደዳችሁትን ምረጡ።
-አብላጫ ድምፅ (ብዙ ሰው የመረጠው) ያገኘው picture ሁሉም ሰው እንዲስለው ለውድድሩ ይቀርባል።

ሽልማቶች?

?? 1ኛ ለወጣ: ወርኃዊ ያልተገደበ የinternet ጥቅል

?2ኛ ለውጣ: ሳምንታዊ ያልተገደበ የinterner ጥቅል

?3ኛ ለወጣ: ዕለታዊ ያልተገደበ የ internet ጥቅል

አስተውሉ: ሽልማቶቹን ወደ internet ጥቅል የቀየርናቸው አንዳንድ ተወዳዳሪዎች ከተለያዩ ከተማዎች እንደመሆናችሁ የmaterial ሽልማቶችን ተደራሽ ማድረግ እንደማይቻል ታሳቢ በማድረግ ነው።

ስለዚህ አሁን ለውድድሩ የሚሆነውን picture በመምረጥ ተባበሩን።
አስገራሚ የጥበብ ወጤታችሁን ለማየት ጓጉተናል?

ለጓደኞቻችሁና ሌሎች ሰአልያን share በማድርገ ተባበሩን?
https://t.me/merisart

1 month, 3 weeks ago

ትናንት live session ላይ ያልተገኛችሁ ይሄን ማድመጥ ትችላላችሁ።

1 month, 3 weeks ago

Dita tamrat Hyper realistic -ሰአሊ

We recommend to visit

Backup channel

Last updated 8 months, 1 week ago

Para más contenido https://t.me/+zwdwgUWWbfIzNTAx y aquí

https://t.me/+Mk3EWKh2jRc1NDNh