★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት
የስራ መደብ፦
1. የኮሌጅ ዲን
2. አስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ሃላፊ
3. ም/ር/ መምህር
4. የልዩ ፍላጎት መምህር
5. ረዳት መምህርት
※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
※ ጥቅማጥቅም፦ የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል
※ የስራ ቦታ፦ ዋና ቢሮ፣ ኮሌጅ እና ት/ቤት
※ የቅጥር ሁኔታ፦ ከስልሳ ቀን የሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት
ማሳሰቢያ! መስሪያ ቤታችን አርብ/ጁመዓ ዝግ እንዲሁም ቅዳሜ 6:30 ድረስ ብቻ የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ፦ 0112707916
ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።
===
Halal Jobs
ያጠፋችሁ ነበር!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ، لَوْ لَمْ تُذْنِبُوا لَذَهَبَ اللَّهُ بِكُمْ، وَلَجَاءَ بِقَوْمٍ يُذْنِبُونَ، فَيَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ فَيَغْفِرُ لَهُمْ﴾
“ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! እናንተ ሀጢያት የማትፈፅሙ ቢሆን ኖሮ አላህ ያጠፋችሁ ነበር። ከዛ ሀጢያት የሚፈፅሙ ህዝቦችን ያመጣና በሀጢያታቸው ምክንያት አላህን ምህረት ይጠይቁታል እሱም ይምራቸዋል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2749
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ህልም ሶስት አይነት ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الرؤيا ثلاثٌ فبُشرى مِن اللهِ وحديثُ النَّفسِ وتخويفُ من الشَّيطانِ فإن رأى أحدُكُم رؤيا تُعجبُه فليقصَّ إنْ شاءَ وإنْ رأى شيئًا يكرهُهُ فلا يقصُّهُ على أحدٍ وليقُمْ يُصلِّي﴾
“ህልም ሶስት አይነት ነው። ከአላህ የሆነ ብስራት፣ የነፍስ ጉትጎታ፣ ከሸይጣን የሆነ ማስፈራሪያ። አንዳችሁ ደስ የሚለው ህልም ካየ ከፈለገ ይተርከው (ይናገረው) የሚጠላው ነገር ካየ ለማንም አይናገር ተነስቶ ይስገድ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 3168
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن رَأى مِنكُم مُنْكَرًا فَلْيُغَيِّرْهُ بيَدِهِ، فإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِلِسانِهِ، فإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِقَلْبِهِ، وذلكَ أضْعَفُ الإيمانِ.﴾
“ከናንተ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይረው። ካልቻለ በምላሱ ይቀይረው። ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ። ይሄኛው የመጨረሻ ደካማው የእምነት (ክፍል) ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 49
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ከወንድማማችነት መገለጫዎች ውስጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يخطُبُ أحدُكمْ على خِطبةِ أخيهِ، حتى يَنكِحَ، أوْ يتركَ﴾
“ሰውዬው ወንድሙ ባጨው ላይም እንዳያጭ ኒካህ እስኪያደረግ ወይም እስኪተው ድረስ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 7665
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ከኛ አይደለም!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن حَمَلَ عليْنا السِّلاحَ فليسَ مِنّا.﴾
“በኛ ላይ የጦር መሳሪያ ያነሳብን ከኛ አይደለም።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6874
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ወፍ ጮኽ ይህ ነገር ሊገጥመኝ ነው፤ ይህ ነገር የተከሰተው እንዲህ ልሆን ነው፤ በማለት የሺርክ ተግባር ውስጥ አትግባ። ይልቁንስ በአላህ ውሳኔ (ቀዳ ወልቀደር) ማመን፣ ተወኩልህን ማጠንከር ይኖርብሃል!!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن رَدَّتْهُ الطِّيَرَةُ عَن حاجَتِه، فقدْ أشْرَكَ﴾
“የወፍ ጮኽት ከጉዳዩ የመለሰው ሰው በርግጥም አጋርቷል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6264
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ከሞት በኋላ ላለው ህይወት የሚጠቅሙ ነገሮች!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿سبعٌ يَجري للعبدِ أجرُهُنَّ، وهوَ في قَبرِه بعدَ موتِه: مَن علَّمَ علمًا، أو أجرى نهرًا، أو حفَر بِئرًا، أوغرَسَ نخلًا، أو بنى مسجِدًا، أو ورَّثَ مُصحفًا، أو ترَكَ ولدًا يستغفِرُ لهُ بعد موتِه﴾
“ሰባት ነገሮች ለአንድ ባሪያ ከሞት በኋላ በቀብር ውስጥ እያለ የሚመነዳው ናቸው። እነሱም፦ እውቀትን ያስተማረ እንደሆነ፣ ወይም ወንዝን (ምንጭና የመሳሰሉትን በመስኖም ሆነ በቧንቧ ለሰው እንዲጠቅም) እንዲፈስ ያደረገ፣ ወይም የጉድጎድ ውሃ የቆፈረ፣ ወይም የተምር ዛፍ የተከለ፣ ወይም መስጂድ የገነባ፣ ወይም መፅሀፍ ያወረሰ፣ ወይም እሱ ከሞተ በኋላ ለሱ እስቲግፋር የሚያደርግለት (ምህረት የሚጠይቅለት) መልካም ልጅ ናቸው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3602
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago