በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Description
በዚህ ቻናል ውስጥ
?የዳንስ ቪዲዮዎች
?የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
?የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 8 months ago

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
       መልካም በዓል በፋቅር የኪነ ጥበባት ማሰለጠኛ ማዕከል በአዲሰ መለክ በጣም በቅርበ ቀን በተለያዩ ቦታዎች ሰለጠና ሊጀምር ነው 0922402077/0994090808

1 year, 8 months ago

እየዉልህ
ህልህን ለራስህ ህይወት አርገዉ ሰዎችን ለመጎት አትጠቀምበት ነገ መልሶ ይመጣልና ንፁህ አስተሳስብ ይኑርህ ሰዉ ትሆናለህ ተገፋ ይግፋህ ሰዉ ያደርጉሃል ከእነሱጋ ህልዉን ተዉና እራስህ ላይ ስራ ትለወጣለህ በሰዎች ዉድቀት የራስህን ስኬት አትለካ የራስህ ለዉጥ የራስ ነዉ ትናንትህን አትርሳ አመሰግናአለዉ በቅርብ ቀን በትልቅ የኪነ ጥበብ ስራ ጠብቁን ለሁሉም ማንነታችንንን እናሳለን በፍቅር ነን
በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

1 year, 8 months ago

https://?timestamp=1734100522&user_id=7373641268209435653&sec_user_id=MS4wLjABAAAAK9buYQDYKOhmZLfhofi599h8vElUHzTkYbuyf_h-1Zf8BFdNK98WIrBEtEHentNv&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7441141088591120183&share_link_id=3c9c8ee2-94ff-4b75-8ae7-28a9826dae03&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b2878%2CEnlargeAvatarActivity&social_share_type=5&enable_checksum=1

1 year, 9 months ago

የስራ ማስታወቂያ
ሰላም ዉድ ሴቶች ስራ ፈላጊ ለሆናቹ በሙሉ ስራዉ አይነት ጉዳይ አስፈፃሚ ወይም ማናጀር ነዉ ሲሆን እድሜ23 በላይ እና ቆንጆ አቋም ያላት ተግባቢ የሆነች ከዚህ በፊት የህፃናት አስተማሪ ለነበሩ ቅድሚያ እንሰጣለን መስራአት የምትፈልጉ ሴቶች የምንፈልግህ መሆኑን አዉቃቹ ዛሬ እና ነገ ደዉላቹ አዉሩን ደሞዝ በስምምምነት ከሰራዉ አንፃር በጣም በቂና ከበቂ በላይ ነዉ
0938663019

1 year, 9 months ago

twiness.dancer

1 year, 9 months ago

ክፍ አይንካሽ ታሬ ለታሪክ ምርጥ ሙዚቃ ተሎቆዋል ወንድሜ ምርጥ ስራ ነዉ ይህ ዘፈን ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ በዛሬዉ አመት በኛ ቬስቲቫል ላይ ቀርቦ ነበር ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ መጀመሪያዎች ስለሆንን ደስተኛ ነኝ እና ያበደ ስራ ነዉ ገብታቹሁ እዩት ክፋ አይንካቹሁ

1 year, 9 months ago

እሽ ሰላም ዉድ የበፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል የቻናላችንን ተከታዮች እንዴት ናቹ ስለጠፋን በጣም ይቅርታ እየጠየኩኝ ከዛሬ ጀምሮ በዚሁ ስራችንንን እጀምራአለን ስለጠና ምዝገባ አለን በቴያትር በሙዚቃ በባህላዊ ዉዝዋዜ ቅዳሜና እሁድ ከስራና ከትምህርት ሰአት ዉጪ እየሰራን መሆናችንን እንድታዉቁ እንፈልጋአለን
በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
አሰልጣኝ ቴዳ በፍቅር 28

1 year, 10 months ago

ሁላችንም የተቻለንንን እናድርግ እባካአቹሁ

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik