Love - ፍቅር

Description
ስለተቃራኒ ጾታ ግንኙነት አብረን እንድንማማር መድረኩን ከፍተናል። በሚመቸን እንሳተፍ።

@kkzinu1
@TgKassa
@Nahooom
@Yona4501
@Fkr_Orthodox

https://t.me/lovefkr
https://t.me/lovefkrlove
youtube.com/lovefkrlove
https://LoveFkrLove.com
www.facebook.com/lovefkrlove
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago

1 year ago

*❤️ለፍቅር ግንኙነት መስፈርቶችሽ/ህ የማትደራደረው/ሪው የቱ ነው? 2&3ን ኮመንት አድርጉልን።
anonymous poll*

በአስተሳሰብ የምንግባባ – 54
??????? 17%

ውበት / ቁንጅና – 44
?????? 14%

ከትዳር በፊት የማልተኛው/ት – 44
?????? 14%

የሚወደኝ – 42
????? 14%

በቂ ስራ ያለው – 39
????? 13%

የምወደው – 30
???? 10%

እምነት አጥባቂ – 25
??? 8%

በቤተሰቤ ተወዳጅ – 19
?? 6%

ጥሩ የሰውነት አቋም/ቅርፅ – 13
?? 4%

? 310 people voted so far.

1 year ago

*❤️ህይወት ወጣ ገባ ናት። ብቻችንን ብንወለድም ስንኖር የሰው ልጅ ያስፈልገናል። ከሰው ጋር ስንኖር #በጓደኝነት #በተቃራኒ ፆታ ፍቅርም ይሁን #ትዳር #መተማማን ወሳኝ ነው። የሰው ልጅን ቶሎ የሚያምን ልብ አለህ? አለሽ? ለምን? እንወያይ?* @LoveFkrLove
anonymous poll

ሰውን ቶሎ አምናለሁ – 72
??????? 59%

ሴቶችን አላምናቸውም – 18
?? 15%

ቶሎ የሚያምን ልብ የለኝም – 14
? 11%

የተለየ አስተያየት – 11
? 9%

የወንዶች ልብ አይታመንም – 8
? 7%

? 123 people voted so far.

1 year ago

በሳምንት የስንት ብር ካርድ ? ትሞላላችሁ? @LoveFkrLove
anonymous poll

50 – 17
??????? 37%

100 – 16
??????? 35%

200 – 7
??? 15%

500 – 3
? 7%

1000 – 3
? 7%

? 46 people voted so far.

1 year ago

?ስለማህበራዊ ሚዲያ ስታስቡ በጣም የሚመቻችሁ ምኑ ነው?

?? ማህበራዊ ሚዲያ በሀገርም በቤተሰብም ላይ ያሳጣን ነገር አለ?

እንወያይ። @LoveFkrLove ? ?

1 year ago

*❤️በፍቅርና ማህበራዊ ግንኙነት ዙርያ ምሽት ውይይት ለማድረግ አስበናል። ለአብዛኛው የሚመቸውን ሰዓት እንድናውቅ ምርጫችሁን አሳውቁን።*
public poll

ከምሽቱ 2-3 ? – 27
??????? 47%

ከምሽቱ 1-2 ? – 16
???? 28%

ከምሽቱ 3-4 ? – 14
???? 25%

? 57 people voted so far.

1 year, 4 months ago

#ለፍቅር_ግንኙነት ጠቃሚ ምክር።
1- የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር በቂ ምክንያት ይኑርህ!
ወጣቶች በተለያየ ምክንያት የፍቅር ግንኙነት ይጀምራሉ:
?በይሉኝታ
?በጥቅም
?በጓደኛ ተፅዕኖ
?ልጅ ለመውለድ
?በሃይማኖት ስም
?በቤተሰብ ግፊት
?ብቸኛ ላለመሆን
?ማህበረሰብ ጫና
?በማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ

ውድ የፍቅር ቤተሰቦች ፍቅር የምንጀምረው በፍቅር ምክንያት ካልሆነ የጋራ አላማ ከሌለን በስሜታዊነትና በሌሎች ጫና ፍቅርና ትዳር ውስጥ ከገባን ለመውጣት ወይንም ተደስቶ ለመኖር ብዙ እንቸገራለን። መፍትሂውስ ምንድነው?

ከላይ በተጠቀሱት ወይም በማይሆን ምክንያት የፍቅር ግንኙነት ከጀመራችሁ ብዙም ሳትርቁ ፊትለፊት ተነጋገሩበት። አንዱ ወገን ብቻ አስቦና ተብሰልስሎ የትም አይደረስም።

ነገር ግን ህይወት ጀምራችሁ ልጆች ተወልደው እየኖራችሁ ግዜ ካለፈ በኋላ ይህን ከተረዳችሁ ያለን አማራጭ ችግሩን ተረድቶ ተቻችሎ ለመኖር የበለጠ ጥረት ማድረግ ነው።
....ይቀጥላል።

2 years, 1 month ago

ፀጋ አግኝታ ከሰማያት
ብሩክ ነች እውነት ለሚያያት
https://www.youtube.com/watch?v=ZuWoAQ3ZaLE

2 years, 2 months ago

ፍቅራችን ድንበር ሳይኖረው
      ዘር ቀለም ፍፁም ሳይለየው
      በኖረው አብሮነታችን
      እናብር ላንዷ ጎጆአችን
https://youtu.be/dRc4m0QOYAg

2 years, 3 months ago

አዳምና ሄዋን በገነት ሆነው አትብሉ የተባሉትን በሉ። ህግንም ተላለፉ። ይኸው ዛሬም ምንም ሳናጣ የተከለከልነውን በማድረግ ሃጢያት እንሰራለን፤ እንበድላለን፤ እናስቀይማለን። ሃጢያት የሰው ልጅ ባህሪ ነው።

ነገር ግን እግዚአብሔርም የሰውን ልጅ ስለወደደ በይቅርታ ከሃጢያታችን የምነነፃበት ሁለተኛ እድል ሰጠን።

ይቅርታ ሁለት አይነት ትርጉም አለው። አንድ የእግዚአብሔርን ህግ በሃጢያት ስንስት፡ ተፀፅተን ይቅርታ የምንጠይቅበት፣ በዚህም ካለፈ እድፋችን የምንነፃበት ነው።

ሁለተኛው እኛ የበደሉንን ይቅርታ የምናደርግበት ነው።

ሁለተኛው ለመጀመሪያው ቅድመ ሁኔታ እንደሆን አስበንበታል።
ለሌሎች ይቅርታ ስናደርግ የእግዚአብሔርን ይቅርታ አድራጊነት የምንመሰክርበት ነው።
ይቅርታ እንዲደረግልን፡ ይቅር ማለት አለብን!

ተቀይማችሁ፡ በቂም የምትኖሩ፡ ሽንፈት፡ የሚመስላችሁ ካላችሁ ፡ ከፈጣሪ ህግ ይሉኝታ የባሰባችሁ የሚባክን ግዜ የለምና ዛሬውኑ ከልብ ይቅር በሉ።

ይቅርታ ያደረጋችሁበት፡ ወይም ይቅርታ ለማድረግ የከበዳችሁ አጋጣሚ አለ? እስቲ አካፍሉን።
@LoveFkrLove

2 years, 4 months ago

?‍♀ትናንት ስታዜመው የነበረ፣ ለዛሬ ያላደረ አስተሳሰብ አለህ?…

አይግረምህ!!.. ይልቅ ዛሬ የምታወግዘው ሃሳብ የነገ ተረኛ ቅኝትህ ሆኖ ሊከሰት እንደሚችል አስብ… በመኖር ውስጥ ወጥ የሚባል ቅኝት፣ የማይለወጥ የሚባል የማሰብ ፍኖት የለም… ‘ልክ’ ይመስለኝ ነበር ያልከውን መረጃ ‘ልክ እንዳልሆንክ’ ባሳየህ የዛሬ ክስተት ለመለወጥ ስትንደረደርም ሆነ ሽንጥህን ገትረህ የተሟገትክለት ሃሳብ ነገ ደርሶ ብን ሲልብህ ስታይ ውል አልባነት አይሰማህ

በሕላዌ ሕዋ ውስጥ ወዲህ ቢሉት ወዲያ የማይለወጥ አንድ ነገር እውነት ብቻ ነው… እውነት እውነትነቷ ነው ውበቷ - እውነት እውነት ትባል ዘንድ የድጋፍ ሰልፍ አትፈልግም… በራሷ የምትቆም ጽኑ ናት… የተከታዮቿ ማነስና መብዛት የእውነትነቷን ሞገስ አይነቀንቀውም… “The truth is like a lion; you don’t have to defend it. Let it loose; it will defend itself.” እንዲሉ... እስስት ሆኖ የሚዘልቀው ምን ይሆን ታዲያ?… መረዳትህ ነው… ግንዛቤህ… የእይታ አንፃርህ /Level of understanding/…

❤️የብዙ ውይይቶች ውጤት ጽንፍ ለጽንፍ በሚተያዩ ሃሳቦች መደምደም የየትኛውንም ወገን ትክክለኛነት አይናገርም… የማንኛውንም ስህትነትም አይገልጽም… የየወገኑን አንፃር እንጂ… ስለዚህ እንደኔ ካላሰብክ ብሎ ሙግት መግጠምም ሆነ የሌላውን ሌላነት የመግለጽ ነፃነት መጋፋት በደል ነው… የእውነት ተክለ ቁመና በአንፃራዊነት ባይዳኝም ታዳሚዎቿ ግን በየልካችን የምንሰፋው ‘እውነት’ ያለን መሆኑ እርግጥ ነው…

ፈጣሪ ሕይወትን ሳንሰለች እንዋብባት ዘንድ የተለያየ መነጽር እያቀበለን የእውነት ፀሐይ ከደመና ጥጥ ውስጥ ተፈልቅቃ ስትወጣ ያለውን ሂደት ጊዜ በሚሉት ሃዲድ ላይ ሆነን እንመለከታለን… ግና የገባን እንጂ ደርሶ የጨበጥነው እውነት የለንም!!!

?እና ምን ለማለት ነው… ‘ፍጹም እውነትን ይዘናል’ ከሚሉኝ ይልቅ ‘እውነትን እየፈለግን ነው’ በሚሉኝ ሰዎች ዙሪያ መገኘት ያስደስተኛል…

ደምስ ሰይፉ

#ውብ_ምሽት
@Lovefkrlove
@lovefkr

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 3 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 6 days, 14 hours ago