Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

Description
It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 Monate, 2 Wochen her

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 5 Monate, 1 Woche her

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 3 Monate, 3 Wochen her

2 months, 2 weeks ago

ራሔል ሻውል።
ኢትዮጵያዊት ህንጻ ነዳፊ።

ራሔል ሻውል በኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ሴት የሚመራ ብቸኛ የንድፍ አማካሪ ቢሮ ያላት በአለም ላይ እጅግ ታዋቂ የሆነች አርክቴክት ነች። በRIBA በተዘጋጀው 100 women global architects መጽሀፍ ውስጥ ስሟና ታሪኳ ከመጻፉም በላይ የአለም አቀፉ የአጋ ካን ሽልማት ተቀባይ እንዲሁም የሀርቫርድ ዩንቨርስቲ የሎብ ፌሎውሺፕ የመጀመርያዋ አፍሪካዊት ተቀባይነች። ራሄል ወጣቶች ወደፊት እንዲመጡ ከመፈለግም በላይ ብዙዎችን የ ምታሰለጥን እናትነት ባህርይ ያላት አርክቴክት ነች።

@ethiopianarchitectureandurbanism

2 months, 2 weeks ago
2 months, 2 weeks ago

አለም አቀፍ የስነጥበብ ውድድር፡፡
ለወጣት አለም አቀፍ ስነጥበብ ሰዎች፡፡ (ከ 18-35 ዓመት)
በ ኪነ፟-ቅብ (painting) ፣ በኪነ-ህትመት (graphics) እና በ አሃዛዊ ጥበብ (digital art) ዘርፎች የተዘጋጁ፡፡
ሩስያ፡፡

ከታች በተያያዘው የ ፒዲኤፍ ፋይል መሰረት የተዘጋጀውን የስነጥበብ ውድድር ተመዝግቦ መወዳደር ይቻላል፡፡
@ethiopianarchitectureandurbanism

5 months ago
**የኢትዮጵያ ኪነህንጻ በ ቲክታክ።**

የኢትዮጵያ ኪነህንጻ በ ቲክታክ።

በዋነኝነት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የላቁ ዘመናዊ እንዲሁም ባህላዊ ህንጻዎችና ከተማ ቦታዎች በተንቀሳቃሽ የሰው እይታ (human eye view) ወጥ (original) ምስል የሚቀርብበት የ ቲክታክ ፕሮፋይል ማስፈንጠርያ ከታች ተያይዟል። ከምስሉ ጋር ጠቃሚ የሆነ የጽሁፍ መግለጫም የሚያያዝበት በመረጃ የበለጸገ የቲክታክ ፕሮፋይል ነው።

https://www.tiktok.com/@addisarch2?_t=8rMvocAwaVL&_r=1

@ethiopianarchitecture

5 months ago
የባለሙያዎች ተሳትፎ

የባለሙያዎች ተሳትፎ

ለ፡ ሪል ስቴት፣ ቋሚ ንብረት ግመታ፣ የሕንጻ ዲዛይን እና ግንባታ ባለሙያዎች በሙሉ

የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት_ግብይትና_ግመታ_አዋጅ
የሰነዱ ሊንክ፡ https://cutt.ly/seH3lLNO

የሀሳብ መስጫ ሊንክ ፡ https://cutt.ly/5eH9GQT1

2017 ዓ.ም

5 months ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
8 months ago

ደንብ ቁጥር 167/2016

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አደረጃጀት፣ አሰራር እና
የፓራሚሊተሪ ሠራተኞች አስተዳደር ደንብ (ማሻሻያ) ደንብ

ይህ ደንብ ከአካባቢ ጽዳት አለመጠበቅ ጋር የተያያዙ ህጎችና የደንብ መተላለፍ ቅጣቶችን የያዘው ነው።

@ethiopianarchitectureandurbanism

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 Monate, 2 Wochen her

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 5 Monate, 1 Woche her

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 3 Monate, 3 Wochen her