Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

Description
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
.
.
.
.
.
.
.
.
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Mgetem_Bot
@Mgetem_group
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 6 days, 2 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month ago

https://youtu.be/YEfmzlstrPQ?si=8bOjCsDsEUcmwSu9

YouTube

“ይህ መችይሆናል”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ

ሙሉውን አልበም በዚህ የYouTube channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

1 month ago

https://youtu.be/J3F1GxTnr44

YouTube

🔴የመምጣቱ ምልክቶች እየታዩ ነው! " ምን እናድርግ? " ዲ.ን ዶ.ር ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ

የመምጣቱ ምልክቶች እየታዩ ነው! " ምን እናድርግ? #አንጾኪያ #ortodoxmezmur #መዝሙር #ኦርቶዶክስ\_መዝሙር #like #Share #Subscribe

1 month ago

https://www.youtube.com/watch?v=gr0xvO2Qmu8&t=0s

YouTube

🔴የዘንድሮ ደብረ ዘይት ለምን ተፈራ? " እውነት ነገ ጌታ ይመጣልን? " ዲ.ን ዶ.ር ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ

መጋቢት 27 እና ምስጢሩ #ortodoxmezmur #መዝሙር #ኦርቶዶክስ\_መዝሙር #like #Share #Subscribe

2 months, 4 weeks ago

አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ  3 , 4 እና 5 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም 👇👇👇

https://youtu.be/yhw8Ifpbcso?si=kWdDKXdmIYc9Jr6J

3 months, 1 week ago

https://youtu.be/0HV8ekOyICs?si=t--AMFO5UgZ_ppfE

YouTube

አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ 1 እና 2 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም #treka #ትረካ #ethiopianaudiobook

የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book…

3 months, 1 week ago

"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን

"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡

የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት

ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)

ማርያም እኮ ሞተች፡፡

በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን

ማርያምእኮ ሞተች፡፡

ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡

ማርያም እኮ ሞተች፡፡

ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡

ማርያም እኮ ሞተች፡፡

#ማስታወሻ
* በነገረ - ማርያም
* ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮ ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"

5 months, 1 week ago

#አያልቅብህ_ትህትናህ
@Mgetem

ትሻው ነፍሴን ... እንዴት ልግለጥ፤
ከምቀዳው  ....  እንዴት ልብለጥ።
ከምኔ ላይ ምኔን ጥዬ፤
ላቅርብልህ ውሃ ብዬ።
የለመንከኝ ፍጥረትህን ..
                 የለመንከኝ የጋን ውሃ፤
ማቅረቢያዬ አዳፋ ልብ ..
                    ያልታጠበ በንስሐ።
ታውቀው የለ  ..... ታሪክ ግብሬን፤
ያልኖርኩትን ቡሩክ ኑሮ ..
                በአደባባይ መናገሬን።
ታውቀኝ የለ እድፍ እንዳልኩ ..
     ምን እንዳጣሁ ምን እንዳለኝ፤
በኃጢአት ነትባ ያለች ነፍሴን ..
             የምሰጥህ እኔ ማን ነኝ።
አንካሳ ነኝ ልበ ስንኩል..
      ዛሬ ነገ የምቃጠር ..
       ለማፍቀርህ መልስ የማጣ፤
ና ስትለኝ ልብ የለኝም ..
      በምን ጽድቄስ ችዬ ልምጣ።
ዳሩ አንተ ግን መናፈቅህ፤
የጠማህን የነፍሴን ማይ ..
        እስካጠጣህ  መጠበቅህ፤

አያልቅብህ ትህትናህ!!!

@Mgetem
@Mgetem_group
@Mgetem_bot

6 months, 1 week ago
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
6 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/Ukiwgn2OT44?si=Y67YVPSn9Gt3y4oe

YouTube

ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 5 እና 6 #treka #ትረካ

የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 1 subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration…

6 months, 3 weeks ago
የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ

የእሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
"“ተሰመይኪ ፍቅርተ”" - ክፍል 1
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Rc-EXCjW8ac
https://youtu.be/Rc-EXCjW8ac

ሁሌ በሠርክ ጸሎት የውዳሴ ማርያም ማድረሻ 12 ሰዓት  የየዕለቱን የአንድ ሰአሊ ለነ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ አብረን እያደመጥን ከወርኃ ጽጌው በረከት እንሳተፍ።
------
የሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/jkSGBY9mJQc?si=ceA0QSWO6TM425Ur
የማክሰኞ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/ukOO1-5ZQGo
የረቡዕ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/84E-Ex92vgE
የሐሙስ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/_kSdZ3bIFm0
የአርብ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/1A4noTneBww
የቅዳሜ ክፍል 1 👇
https://youtu.be/wSY-TIOcDlc

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 6 days, 2 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 2 weeks ago