📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
:
በዚህ ቻናል ስለ? ኤሌክትሪክ ስራ ያለንን እውቀት እናሳድጋለን !!!ትንንሽ ችግሮችን በራሳችን
ሀ ብለን ከመጀመሪያው እንጀምራለን ኤሌክትሪክ ምንድነው ከሚለው
IDMAN TV አሰራሩን ለምትፈልጉ Azerspace 46°E
የ ?IDMAN TV
?CBC SPORT
አሰራር እናያለን።
በመጀመሪያ መስሪያ
? TP ?
✅12689
✅H
✅05000 ሪሲቨራችን ላይ ወይም ፋይንደራችን ላይ እንሞላለን።
ቻናሉን በሁለት አይነት መንገድ ነው የምንሰራው! ለብቻው እና
ከነ?ኢትዮሳት እና ?Yahsat ጋር አንድ ላይ በመቀጠል ይሆናል።
1⃣ለብቻው ለመስራት ፋይንደር ላይ ከላይ ያለውን tp ሞልተን ከዲሹ ጀርባ ሆነን
ከ?yahsat52°E
<ያው ከኛ ቻናል ተከታዮች ?Yahsat52°E የማያቀው አለ ብለን አናስብ! የነ?TV_varzish ሳት ነው። ከናይል_ተቃራኒ!>
እና ከ?yahsat52°e ከጀርባ ሆነን ዲሹን ከ?yahsat52°e በጣም ትንሽ ከፍ አርገን ወደቀኝ ዞር ስናረገው በቀላሉ መግባት ይጀምራል።
2⃣?Yahsat52°E ?TV_Varzish ለምትጠቀሙ እና በአንድ ላይ ለመስራት ይበልጡን ይቀላል። ከዲሽ ሰሀኑ ፊት ለፊት በመሆን በቀኝ በኩል ወደ ታች በዘንግ በመቀጠል በቀላሉ የምታገኙት ይሆናል።
ምንአልባት ካስቸገራቹ የሳተላይቱ
?STRONG TP?
✅11659 V 2500 ሳተላይቱን በቀላሉ እንድታገኙት ይረዳቹኋል።
⚠በምትሰሩበት ጊዜ የQuality አነስተኛ መሆን እናዳያሳስባቹ በጣም በትንሽ Quality በጥራት ይሰራል።
?ሰላም አሁን በመቀጠል
?NSS12 57°E(ethiosat)
?Yahsat52°E
?Azerspace 46°E
ሳቶችን በቀላሉ በአንድ የ90° ሳህን ለመስራት የሚያስችሉንን የአሰራር ቅደም ተከተል የምናይ ይሆናል።
አንብባቹ #ሼር እያረጋቹት እለፉ!
?ለመስራት የሚያስፈልጉን?
1:- 90° የዲሽ ሰሀን
2:- 3 LNB
3:- 1 DisEqc switch
4:- 8 ኮኔክተር
5:- HD ሪሲቨር
6:- ገመድ እንደየፍላጎታችን
?ወደ አሰራራችን ስንሄድ?
በመጀመሪያ ሁሉም በሚያውቀው አሰራር ዋናው የLNB ማቀፊያ ላይ
በ ✅11765 v 27500 / 11785 H 27500 ?Yahsat52°e ን እንሰራለን።
በመቀጠል የዲሹን ሳህኑን በደንብ ካጠባበቅን በኋላ ከላይ በፎቶው በምታዩት መሠረት ከስር የLNB ማቀፊያው ብረት ላይ በተወሰ ዝቅ ብለን
?Azerspace 46°E
የ ?IDMAN TV
?CBC SPORT
? TP ?
✅12689 H 05000
ሞልተን ከዲሹ ፊት ሆነን በማቀፊያው ብረት በቀኝ በኩል LNBውን ወደታች ዝቅ እና ወደላይ ከፍ እያረግን በምንፈልግበት ሰዐት Quality የምናገኝ ይሆናል። እዚህ ጋር ግን የነ?idman quality አነስተኛ ሆኖ አልጨምር ቢላችሁም በትንሽ Quality ስለሚሰራ እንዳያሳስባቸፈቹ። Quality ስታገኙ ከብረቱ ጋር በሽቦ ታስሩታላቹ።
ምንአልባት ካስቸገራቹ የሳተላይቱ
?STRONG TP?
✅11659 V 2500 ሳተላይቱን በቀላሉ እንድታገኙት ይረዳቹኋል።
በመቀጠል ሶስተኛውን LNB የሆነውን
?NSS12 57°E ኢትዮ_ሳትን
✅11105 H 45000 tp
በመሙላት
ከ?Yahsat52°E LNB ላይ በመደረብ በቀላሉ Qualityው ታገኙታላቹ ከዛ በሽቦ ማሰር።
⚠ማሳሰቢያ
ምንጊዜም ተጨማሪ LNB በምትጠቀሙበት ጊዜ ዘንግ ወይም ሽቦ እንጂ ፕላስተር ወይም normal ገመድ መጠቀም የለባችሁም!!!
⚠ለቀዳሚ እና ለቴክ መረጃዎች መረጃዎች ያለገደብ የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናላችን ወሳኝ ነው።
እንደሚታወቀው #FB ገፃችን ላይ ብዙ መረጃ #Post አናረግም። ምክንያቱም ቲቪ_ቫርዚሽን የሚተኩ እንደ ✅አዲስ ነፃ የእግር_ኳስ ቻናሎች በሚገኙበት ጊዜ በ#FB post ሲደረግ ወዲያውኑ የመዘጋት እድላቸው ይሰፋል። ስለዚህ እንዚህን መረጃዎች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን መጠቀም ይኖርባቹኋል።
እናንተም ከቴሌግራም copy በማረግ #FB post አታርጉ።
የቴሌግራም ቻናላችንነ ከስር ባለው ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
???ማንኛውንም የኤሌክትሪክ ስራና ተመሳሳይነት ያላቸውን ስራዎች ማሰራት ለምትፈልጉ ድርጅቶች በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! የማማከር እና የትምህርት አገልግሎትም እንሰጣለን!
???የቻናላችን አባል ለመሆን:-
?
???ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፡-
ይህ ቻናል ስለ ኤሌክትሪክ የተለያዩ መረጃዊችን የሚሰጥና እውቀት የምናገኝበት ሲሆን ባጭሩ ስለ፡-
*መሰረታዊ ኤለክትሪክ እውቀት
*መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች- ለተጠቃሚዎችና ለኤለክትሪክ ሰራተኞች
*ኤለክትሪክ ስራ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶችና መሳሪያዎች
*አለም አቀፍና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስታንዳርድ
*ኤሌክትሪክ እቃዎችና አጠቃቀም መሰረታዊ እውቀት
*ኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና/ፍሪጅ፣የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ኤሌክትሪክ ምድጃ፣ ማይክሮ ኦቭን ወ.ዘ.ተ
የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና
የኤሌክትሪክ ማሽን ተከላና ጥገና
የደህንነት ካሜራ ዝርጋታና ጥገና
*ቴክኖሎጂ ና ፈጠራ
በቂ እውቀት ያገናሉ።
??? ቻናሉ የሚመለከታችው ምን አይነት ሰዎች ናቸው ?
1- ተጠቃሚዎች
2- በኤሌክትሪክ ስራ መሰማራት ለሚፈልጉና የራሳቸውን ስራ መጀመር ለሚፈልጉ ጀማሪ ሙያተኞች
3-በኤሌክትሪክ ስራ ተሰማርተው እየሰሩ ላሉ ባለሙያዎች
4- ለኮሌጅና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
5-ቴክኖሎጂ ለመስራት ፍላጎት ላላቸው
5- የኤሌክትሪክ እቃ ለመግዛት መረጃ ለሚፈልጉ
6- በሙያው የሰለጠነና በቂ እውቀት ያለው ባለሙያ ማሰራት ለሚፈልጉ ሰዎች
የተከፈተ ቻናል ነው።
ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ
ዛሬ ደግሞ ስለ phase ወይንም (በተለምዶ አጠራር ስለ እሳት) የማውቃትን ላካፍላችሁ
?what is phase?
♦️phase is a classification of an A.C circuit.
♦️phase(በተለምዶ አጠራር እሳት)ምንድነው?
?phase (በተለምዶ አጠራር እሳት)የምንለው በ Alternative current (በተለዋጭ ፍሰት) ውስጥ ያለ ምድብ ሲሆን ለምሳሌ በባትሪዎች ላይ + ን ወይንም (positive) የሚባለውን ማለት ነው።
⚙ይሄ ምድብ ደግሞ በሶስት ይከፈላል ፧
1ኛ:-Single phase(ነጠላ/አንድ ብቻ እሳት)የሚባለው ነው።ነገር ግን single phase(ነጠላ እሳት) ስንል እሳቱን ብቻ ሳይሆን በውስጡ neutralን(በተለምዶ አጠራር
ውሀ ) የምንለውንና ብዙ ጊዜ ባይሆንም groundን ጨምሮ ነው።
?ይህ ማለት ደግሞ ሁለት ወይንም ሶስት የኤሌክትሪክ ገመድን (ሁለተኛውና ሶስተኛው ውሀ እና ግራውንድ ሆነው ማለት ነው)ለሚጠቀሙ ዕቃዎች ብቻ ነው አገልግሎት የሚሰጠው።
?ለምሳሌ :-በአብዛኛዎቻችን ቤት ውስጥ
?ቲቪ ለማየት
?አምፖል ለማብራት
?ስልክ ቻርጅ ለማድረግ
?ሽንኩርት ጁስና ቡና ለመፍጨት
♦️የምንጠቀመው Single pahseን(ነጠላ እሳት+ውሀ+ግራውንድን)ነው።ሲንግል ፌዝን በቮልት ሜትር ስንለካው 220/230 volt ነው።
?ሌላ ግልጽ ምሳሌ ሲንግል ፌዝ መስመርን ለማወቅ ወደ ቤታችን ቆጣሪ በሁለት የኤሌክትሪክ ገመድ መግባቱን ማየት በቂ ነው።
ይቀጥላል ??????
??????????
ከላይ እንዳልኳችሁ ?ኤሌክትሪክ ሲቲ የሃይል ምንጭ ነው።ይሄ የሃይል ምንጭ ደግሞ ወደ ሚፈለገው ነገር የሚደርሰው በመፍሰስ መልክ ነው።የሚፈስባቸው (አስተላላፊዎች ) የሚባሉት ነገሮች ደግሞ ሁለት ሲሆኑ እነሱም AC (አልሙኒየም ኮንዳክተር) እና CC መዳብ(ኮፐር ኮንዳክተር ናቸው።
⚙ኤሌክትሪክሲቲ በውስጡ 3 ነገሮችን ይዟል
1ኛ current (ፍሠት
2ኛ Volt(ቮልት
3ኛ Watt(ዋት
ስለ ኤሌክትሪክ ሲቲ ማለትም ስለ ከረንት; ቮልትና ዋት ግልፅና አጭር በሆነ መልኩ ለመረዳት ?በቧንቧ ቱቦ ውስጥ የሚፈስን ውሀ ማየት በቂ ነው።
?Current (ከረንት)የምንለው በቱቦው ውስጥ የሚያልፈውን የውሀ ፍሰት ነው።
?Volt( ቮልት)የውሀውን ግፊት/ፍጥነት ሲሆን
?Watt(ዋት)የምንለው ደግሞ የውሀው ግፊት×የውሀው ፍሰት=የደረሰው የውሀ መጠን ነው።
♦️♦️እዚህ ጋ ሳይነሳ የማይታለፈው Ampere (አምፒር) ምንድነው የሚለው ነው?አምፒር የኤሌክትሪክ ዥረት/ፍሰት (ከረንት)መለኪያ ነው።
♦️♦️♦️♦️ዛሬ ደግሞ ስለ ከረንት( current ♦️♦️♦️♦️
ከረንት የኤሌክትሪክ ፍሰት ነው ብያችኋለው ይሄ ፍሰት ደግሞ ሁለት አይነት ነው።
1ኛ alternative current (ተለዋጭ ፍሰት
2ኛ direct current (ቀጥተኛ ፍሰት
?alternative current ቀጥተኛ ፍሰት ሳይሆን (periodically) ወይንም አልፎ አልፎ የሚለወጥ የፍሰት አይነት ነወ። ይሄ ማለት ከምንጩ ጀምሮ በመውጣት እና በመውረድ የሚሄድ ስለሆነ ነው።ለዚህ ምሳሌ የሚሆነን በየቤታችን የምንጠቀመው ሀይል Ac ወይም Alternative current ነው። እኛ ተጠቃሚዎቹ ጋር ለመድረስ ብዙ ሂደቶችን አልፎ ነው።
?direct current ቀጥተኛ ፍሰት ደግሞ ያለምንም የፍሰት መለዋወጥ በቀጥታ የሚፈስ ነው።ይሄ ማለት በቀጥታ ከሚጠቀመው ቁስ ጋር ስለሚገናኝ ነው።ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን የሪሞትና የሌሎችም እቃ ባትሪዎች : ፓወር ባንክ እና የመሳሰሉት ናቸው።
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc