Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

Description
CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,800 branches at window level and in more than 109 dedicated branches.
Advertising
We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 2 weeks, 2 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 4 days, 22 hours ago

1 day, 7 hours ago
የሲቢኢ ኑር የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ

የሲቢኢ ኑር የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ

ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡

የቁጠባ ሂሳቡ በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡

• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤
• ደንበኞች ከባንኩ ጋር ከሚሠሩ ድርጅቶች ለሚያገኙት አገልግሎት ወይም ለሚገዙት እቃ በፖስ ሲከፍሉ ቅናሽ ያገኛሉ፤
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• በሙዳራባህ ለሚከፈት የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ አስቀማጮች ከትርፍ ላይ 99 በመቶ ከባንኩ ጋር ይጋራሉ፡፡
• ሌሎችንም በርካታ ጥቅሞች ያገኛሉ፡፡

ሂሳቡን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሲቢኢ ኑር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፎች ይክፈቱ፤ ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ይደውሉ

2 days, 2 hours ago
መተግበሪያዎን ሲቢኢ ብር ላይ ያስቀምጡ

መተግበሪያዎን ሲቢኢ ብር ላይ ያስቀምጡ
በቀላሉ በርካታ ደንበኞች ዘንድ ይድረሱ!

#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking

የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

2 days, 6 hours ago

ደማቅ አሻራ!

ወ/ሮ አሰለፈች ጸጋዬ በአነስተኛ የንግድ ሥራ የሚተዳደሩ የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከየዕለት ገቢያቸው ቆጥበው የ640 ሺ ብር ቦንድ በመግዛት እንዲሁም የ120 ሺ ብር ስጦታ በመስጠት በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ደማቅ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡

አስደናቂውን የወ/ሮ አሰለፈች ታሪክ እንዲመለከቱ ጋብዘናል፡፡
https://youtu.be/1gWKjUU-53A

YouTube

ደማቅ አሻራ !

የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዋ ወ/ሮ አሰለፈች ጸጋዬ ለሕዳሴ ግድብ ላይ ያኖሩት ደማቅ አሻራ፡፡ #የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #ሕዳሴ ግድብ #አባይ #ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ፡፡ Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/ ☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia…

2 days, 8 hours ago

በኑር ስትመሩ
በሀላል ፈለግ ወደ ስኬት ታመራላችሁ!

ለእሴትዎ ተጠንቅቀን የሸሪዓ መርሆዎችን አክብረን
እንደ ፍላጎታችሁ ልናገለግላችሁ ዛሬም ተዘጋጅተናል

ሲቢኢ ኑር የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ !
#ሲቢኢ ኑር #ኑር #ሀላል# ስኬት https://www.youtube.com/watch?v=YRZBEXuxjIY

YouTube

በኑር_ስትመሩ_በሀላል_ፈለግ_ወደ_ስኬት_ታመራላችሁ! ሲቢኢ_ኑር_የተሟላ_ከወለድ_ነፃ_የባንክ_ አገልግሎት!

Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia)Follow us on:☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia☞Li...

5 days, 5 hours ago

ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች

የቁጠባ አስፈላጊነት ያልገባው፣ ቢያንስ ያልሰማ አለ ማለት ከእውነታው መራቅ ይሆናል፡፡ ቁጠባ በአንድ ግለሰብ የገንዘብ አያያዝ ስርአት ውስጥ ቁልፉ ጉዳይ ነው፡፡ ብዙዎች ግን ለመቆጠብ ሲቸገሩ ይታያል፡፡

ቁጠባ ሀብት የመፍጠሪያ እንዲሁም የደስታ እና የብልፅግና ኑሮን ለመምራት አንዱና ዋነኛው መንገድ ሆኖ ሳለ አብዛኞቻችን ግን ቁጠባን ቸል ስንል እንታያለን፡፡

መቆጠብ አለመቻል እንደ ትልቅ ችግር ሊታይ ይገባል፡፡ ምክንያቱን ለይቶ መፍትሄውን መፈለግም ጊዜ ሊሰጠው አይገባም፡፡
በህይወታችን ወስጥ ስኬት እና ደስታን የሚያጎናጽፈንን መንገድ ለመጀመር ምንጊዜም አይዘገይም፣ ቁጠባን በተመለከተም ይህ እውነት ነው፡፡

‘መቆጠብ አልችልም’ ከሚለው አመለካከት ይውጡና ለመቆጠብ የተቸገሩባቸውን ምክንያቶች ለይተው በማስወገድ በቁጠባ የብልፅግና እና የደስታ መዳረሻ መንገድዎን ይጀምሩ፡፡

እኛ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶችን ጠቁመናል፡፡

https://youtu.be/prVJQzl6FTw

YouTube

ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ 10 መንገዶች

Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/ ☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia ☞LinkedIn: https://www.linkedin.com/commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial…

5 days, 7 hours ago
በሲቢኢ ብር ሚኒ አፕ ላይ በሚገኘው

በሲቢኢ ብር ሚኒ አፕ ላይ በሚገኘው
ኮሜርስፓል መተግበሪያ
ያሻዎትን ይሸምቱ፤ ይሽጡ!

#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking #commercepal #Marketplace #ecommerce

የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

6 days, 2 hours ago

አጭር ወግ

ባለታሪካችን ወጣት ሰሞኑን ስልኩን ተሰርቆ የጡረተኛ አባቱን ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ እየተጠቀመበት ነው፡፡ ቁጭ ብሎ በስልኩ ወደ አንድ የቴሌግራም ገጽ ሲመለከት የተለያዩ እቃዎች ፎቶግራፍ ተደርድረው “ለእድለኞች በነፃ” የሚል ማስታወቂያ አነበበ፡፡

የተመለከተው አዲስ የሞባይል ስልክ ስዕል ትኩረቱን ሳበው፡፡ ”እድለኛ ከሆንኩኝ ይደርሰኛል“ ብሎም አሰበ፡፡

“ማስፈንጠሪያውን ይንኩ ተመዝግበው በነፃ የፈለጉትን ይውሰዱ” የሚል ማስታወቂያ በደማቁ ተጽፎ አነበበ፡፡ ብዙም ሳያስብ የጠፋበትን ሞባይል እያሰላሰለ ማስፈንጠሪያውን ነካ ፤ሙሉ መረጃውን በመሙላት ተመዘገበ፡፡

ወደ ሌላኛው ገጽ ሲሸጋገር “ዛሬ ድርጅታችን የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለዕድለኞች የምንሰጠውን ሽልማት በማሻሻል ቤት እና መኪናን እንዲያካትት ወስነናል፣ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ” የሚል መልእክት ተመለከተ፡፡ አብሮት የተያያዘውን የሚያምር የመኖሪያ ቤት ማስታወቂያ ቪዲዮ ሲመለከት ጉጉቱ ጨመረ፡፡

ከሰዓታት በኋላ ሙሉ ስሙን ከነ አያቱ ጠቅሶ “እንኳን ደስ አሎት ዘመናዊ የቪላ ቤት ተሸላሚ ሆነዋል” የሚል የጽሁፍ መልእክት በአባቱ ሞባይል መጣለት፡፡

ወዲያው ስልኩ ጠራ፡፡ አነሳውና “ ሃሎ ”አለ፡፡ ፈጠን ያለ ቀጭን ድምጽ ስሙን ጠርቶ “እንኳን ደስ አለህ የዘመናዊ ቤት ተሸላሚ ሆነሀል ” አለው፡፡ በፍጥነት ንግግሩን ቀጠለ፡ “አሁን በጥንቃቄ አዳምጠኝ ምዝገባውን ለማፋጠንና ቤቱን ለመረከብ የኮከብ ምልክቱን ተጨነህ የምነግርህን ቁጥር ጻፍ፡፡ የመሰላል ምልክቱን አድርገህ የጽሁፍ መልእክቱን ላክ፡፡ ደግሞ ዛሬ ከሰዓት መታወቂያና ፎቶ ይዘህ ቢሮ ድረስ እድትመጣ” ብሎ መልእክቱን ልኮ እስኪጨርስ ድረስ ንግግሩን ቀጠለ፡፡ መልእክቱን ልኮ ሲጨርስ ስልኩ ተዘጋ፡፡

ወዲያው ከጡረተኛ አባቱ የባንክ ሂሳብ ላይ ‘30ሺ ብር ተቀንሷል’ የሚል የጽሁፍ መልእክት እጁ ላይ ባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ መጣለት ፡፡

አመም አርጓቸው ጋደም ያሉት አባቱ “የሆስፒታል ቀጠሮዬ ሰዓት ስለደረሰ ስልኬን አምጣ ” ብለው ስልካቸውን ተቀበሉት፡፡

ይህ ወጣት ለምን የተጭበረበረ ይመስሎታል? አስያየቶን ይላኩልን፡፡

6 days, 2 hours ago
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
6 days, 2 hours ago

የፈረስ ጉዞ ሂሳብዎን
በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይክፈሉ!

ሲቢኢ ብር
ባሉበት ሁሉ አለ!

https://youtu.be/rjU6l7cMr_E

YouTube

የፈረስ ጉዞ ሂሳብዎን በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይክፈሉ! #CBE #feres #cbebirr

Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/ ☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia ☞LinkedIn: https://www.linkedin.com/commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial…

6 days, 6 hours ago
ገንዘብ በሀያ፣ ልብም በሀያ!

ገንዘብ በሀያ፣ ልብም በሀያ!

የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ
ከሲቢኢ ኑር

ልባም ባለራዕይ ወጣቶች ለነገ ዛሬ ያስባሉ
የሲቢኢ ኑር የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ ለነዚህ ወጣቶች የተዘጋጀ ነው፡፡

እድሜያቸው ከ18 – 24 የሆነ ወጣቶች
በወዲዓህ ወይም በሙዷራባህ (70 በመቶ ትርፍ የሚያጋራ) አማራጮች በቀረበው
በወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ ሲቆጥቡ ለነገ ህልማቸው እውን መሆን መሠረት ይጥላሉ!

#CBE #cbenoor #youth #saving #bankinethiopia

We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 2 weeks, 2 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 4 days, 22 hours ago