SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ

Description
SAGE ETHIOPIA COMMUNITY

LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM

SAGE Ethiopia is a non-profit organization

For your comment @sageworld195
Web; www sageethiopia.org


Our YouTube channel https://youtube.com/@sageethiopia195
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month ago

1 day, 6 hours ago

#ትራምፕ Effect!

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ (USAID) ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ ሰጠ።

ከ5 ሺህ በላይ ሰራተኞች ውላቸው እንዲቋረጥ መመሪያ ተሰጠ።

ጤና ሚኒስቴር በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ (USAID) ድጋፍ የተቀጠሩ ከ5 ሺህ በላይ ስራተኞችን ውል እንዲቋረጥ መመሪያ ሰጠ።

ጤና ሚኒስቴር ከአሜሪካ መንግሥት በሲዲሲ (CDC) ወይም ዩኤስኤይድ (USAID) አማካኝነት በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚከናወን ማንኛውም ስራም ሆነ ክፍያ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 24 ,2025 ጀምሮ እንዲቋረጥ ማሳሰቢያ እንደደረሰው ገልጿል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው እና በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ተፈርሞ ለሁሉም የክልል ጤና ቢሮዎች የተሰራጨው ደብዳቤ " በጤና ሚኒስቴር ድጋፍ የተቀጠሩ እና ተቋማችሁ ከCDC ወይም USAID ጋር በሚያደርገው ውል መሰረት የተቀጠሩ ሰራተኞችን በተመለከተ ስራ ላይ እንዲውል አሳስባለሁ " ይላል።

ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የደብዳቤውን #ትክክለኛነት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው በሰጡን ተጨማሪ ማብራሪያ በመላው ሃገሪቱ በሲዲሲ እና ዩኤስኤይድ አማካኝነት በኮንትራት እያገለገሉ ያሉ ሰራተኞች ቁጥር 5 ሺህ እንደሚሻገር ገልጸዋል።

ሚንስትሩ " ሰው እንዲዘጋጅ ነው እንጂ የአሜሪካ መንግሥትም ሃሳቡን ሊቀይር ይችላል የተቀየረ ነገር ካለ የሚቀጥል ይሆናል አሁን ባለው ሁኔታ ግን ድጋፉን ካቋረጠ ሌላ መፍትሄ ማፈላለግ ያስፈልጋል " ብለዋል።

" ለዚህ ደግሞ ሰራተኞቻችን እንዲዘጋጁ ከመንግስት ጋርም ንግግር እየተደረገ ነው ያለው የመንግስት ሰራተኞች ስራውን እንዲያስቀጥሉ የCDC እና USAID ሰራተኞች ስራውን እንዲያቆሙ ተወስኗል " ብለዋል።

ሚኒስትር ዴኤታው በዝርዝር ምን አሉ ?

" እኛን በዋናነት የሚመለከተን በጀቱ በቀጥታ በእኛ በኩል ስለሚመጣ የሲዲሲ ሰራተኞችን ነው ዩኤስኤይድ ግን ቅጥር የሚያከናውነው በራሱ በኩል ነው ውሉንም የሚያቋርጡት ራሳቸው ናቸው።

የአሜሪካ መንግሥት ሃሳቡን ቀይሮ ሌላ መረጃ የሚያስተላልፍ ከሆነ እኛም ሌላ መረጃ የምናስተላልፍ ይሆናል አሁን ባለው የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ ግን ኮንትራታቸውን ማቋረጥ አስፈላጊ በመሆኑ ይህንን ደብዳቤ አስተላልፈናል።

ከ5 ሺ በላይ ይሆናል ትክክለኛ ቁጥራቸውን ለማወቅ መረጃ የመሰብሰብ ስራ እየሰራን ነው ሁሉም በኮንትራት ናቸው ኮንትራታቸው በየአመቱ ይታደሳል ስራቸውም ከኤች አይ ቪ ጋር የተገናኙ ስለሆነ አብዛኞቹ የቆዩ ሰራተኞች ናቸው።

በጣም አስፈላጊ በመሆናቸው ነበር በዚህ ያህል በጀት ተቀጥረው ሲሰሩ የነበረው 15 እና 20 ዓመት የሞላቸውም አሉ ስራው ላይ ችግር ሊያመጣ ይችላል።

በአንድ ጊዜ ይሄን ያህል ሰው ከሴክተሩ ከተቀነሰ ችግር ሊፈጠር ይችላል ዋናው ነገር ግን ስራው እንዳይስተጓጎል ሃላፊነቱን ላለው የመንግስት ሰራተኛ እያስተላለፉ መሄድ ያስፈልጋል።

ቀላል ስራ አይደለም የሚጠብቀን የሚቻለውን ሁሉ እናደርጋለን።

የመጨረሻ ውሳኔዎችን አልሰማንም ከአሜሪካ መንግሥት በየጊዜው የተለያዩ ውሳኔዎች እየተላለፈ ስለሆነ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ነው የሚባለው ሁሉም የአፍሪካ ሃገራት ተመሳሳይ ነገር ነው እያደረጉ ያሉት ከሁሉም ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።

የዓለም ጤና ድርጅትም በቦርድ ደረጃ ከሁሉም የአፍሪካ ሃገራት ጋር ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል።

ሰራተኞችም እንዲያውቁ እኛም ጫናውን ለማሳወቅ እና መፍትሄው አብሮ ለመፈለግ እንዲቻል ለመንግሥትም አሳውቀናል ስራ እንዳይጎዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረጋል።

በዚሁ ከቀጠለ ሌላም ከባባድ ውሳኔዎች ሊወሰን ይችላል የመድኃኒት ግዢ እና ሌሎችም ድጋፎች ሊቋረጡ ይችላሉ አይታወቅም እንዳይቋረጥ እና እንዲቀጥል እኛም እንደሃገር የምንችለውን ጫና እናደርጋለን።

በውስጥ አቅም በውስን የሰው ሃብት ባለን በጀት ስራዎች እንዳይስተጓጎሉ በሽታዎች ተመልሰው ከፍ እንዳይሉ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቶችን እያደረግን እንገኛለን በሚቀጥሉት ጊዜያት የሚመጡ ውጤቶችን እና ቀጣይ ውሳኔዎችን እናሳውቃለን " ብለዋል።

#TikvahEthiopia

1 day, 10 hours ago

ድንቅ እህቶች!

1 day, 19 hours ago

Wowww you all look great, I can’t imagine the amount of real connection you are sharing on that moment. Stay connect and shine

2 months, 2 weeks ago
[#የማይቀርበት](?q=%23%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%89%B5) ልዩ የ አዕምሮ አስተዳደር ጉዞ

#የማይቀርበት ልዩ የ አዕምሮ አስተዳደር ጉዞ

**እንግው ; ወንድሙ ነጋሽ (ኢንጂነር) የ ኢትዮ ማይንድ አካዳሚ መስራች**ቀን: ሐሙስ  12/2017 ዓ.ም l [NOV. 21/2024]**ሰዓት: [ 1:00 PM EST  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ]**ቦታ:https://t.me/sage_ethiopia#እንዳያመልጥዎት_!

Transform Your Life with Integrated Mind Management Training

? Integrated Mind Management: Master Your Mind, Transform Your Life

Do you want to harness the power of your mind to achieve personal success and professional growth?

Our Integrated Mind Management Program combines neuroscience-backed techniques and actionable strategies to empower you like never before.

? 7 Powerful Modules

  1. Chimp Management (Chimp Paradox Model): Learn to manage your emotional brain and respond rationally under pressure.

  2. Shift to a Growth Mindset: Unlock your potential by embracing challenges as opportunities for growth.

  3. Address Social Triggers Using the SCARF Model: Understand and navigate workplace and personal triggers for better relationships.

  4. Re-evaluate with the Ladder of Inference: Avoid jumping to conclusions and improve decision-making.

  5. Challenge Beliefs with the ABC Model: Reframe negative beliefs to foster collaboration and resilience.

  6. Focus on Team Well-being Using the PERMA Model: Boost positive emotions, engagement, and accomplishments in teams.

  7. Strategic Action Planning with the Eisenhower Matrix: Master the art of prioritization to focus on what truly matters.
    ____
    ? Benefits for You
    ?‍♀️ Personal Mastery: Gain control over emotional reactions and strengthen your mental resilience.
    ? Professional Growth: Enhance decision-making, leadership, and conflict-resolution skills.
    ? Stronger Relationships: Build trust and empathy in personal and professional interactions.
    ____
    ?* Benefits for Teams and Organizations
    ? Improved Productivity: Prioritize tasks and achieve goals effectively.
    ? Team Collaboration: Create a culture of trust and open communication.
    ? Brain-Based Leadership: Empower leaders with evidence-based tools for team success.
    ____
    ?*** Enrol Today
    Take the first step toward mastering your mind and transforming your life. Whether you're looking to improve yourself or your team's performance, our Integrated Mind Management
    Your mind is your most powerful tool—learn to manage it effectively!

2 months, 2 weeks ago
የትናትናው መርሃግብር ላመለጣችሁ

የትናትናው መርሃግብር ላመለጣችሁ

በፌስቡክ ላይ ስላለ መከታተል ትችላላችሁ ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ

https://www.facebook.com/share/v/18CNgKfFZE/

2 months, 2 weeks ago
2 months, 3 weeks ago

#ሴጅ_ኢትዮጵያ ***ማህበረሰብን የሚያነሳሳ ጥያቄዎች

እነዚህ ጥያቄዎች ሴጅ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ ስለ እውቀት ማጋራት እና ትምህርትን መፈለግ ላይ ውይይት እንዲጀምሩ ያነሳሳሉ። እነዚህን ጥያቄዎች እንዲመልሱልን ስንል እንጠይቃለን !!#አጠቃላይ ጥያቄዎች#እውቀት ኃይል ነው ይባላል፤ ታዲያ ለምን አንዳንድ ሰዎች እውቀትን ለማግኘት እና ለማጋራት ይቸገራሉ?#በእውቀት ማጋራት ላይ ያለው ተቃውሞ ምን ሊሆን ይችላል? እውቀትን መደበቅ ምን ጥቅም አለው?#ትምህርት ለግለሰብም ሆነ ለማህበረሰብ እድገት መሰረት ነው ይባላል ። ለምንታዲያ አንዳንድ ሰዎች ትምህርትን አያደንቁም?#በማህበረሰባችን ውስጥ እውቀትን የማጋራት ባህል ለምን በቂ አይደለም ብለው ያስባሉ ? እንዴት ማጠናከር እንችላለን?#ሴጅ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እያንዳንዱ አባል ያለውን እውቀት ለማጋራት ምን አይነት እንቅፋቶች ሊኖሩ ይችላሉ ብለው ያስባሉ ?#ሴጅ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እውቀትን የማጋራት ባህልን ለማጠናከር ምን አይነት እርምጃዎች መወሰድ አለብን ብለው ያስባሉ?#ሴጅ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር እና ለማደግ ያለው ፍላጎት ምን ያህል ነው?#እውቀትን ለማጋራት በጣም ውጤታማው መንገድ ምን ይመስላችኋል?#ትምህርትን ለሁሉም ሰው በእኩል መድረስ እንዴት ማረጋገጥ እንችላለን?#እውቀትን የሚጋራ ማህበረሰብ ምን ያህል ጠንካራ ይሆናል?#እውቀትን መደበቅ ለግለሰብም ሆነ ለማህበረሰብ ምን አይነት ጉዳት ያስከትላል?*#ማስታወሻ:

እነዚህ ጥያቄዎች መነሻ ብቻ ናቸው። እርስዎ በሚወያዩበት ርዕስ እና በማህበረሰቡ ፍላጎት ላይ በመመስረት እነዚህን ጥያቄዎች ማስፋት ወይም ማሻሻል ይችላሉ።

እየተጋን ያለነው ለሀገር ነው ያውም ለልጆቻችሁ ለልጆቻችን !!

እባክዎ ከታች በሃላፊነት ልብ በመመለስ ይተባበሩን !!**

2 months, 3 weeks ago
እንዋጋ ተጀመሯል !!

እንዋጋ ተጀመሯል !!

ጥላችንን እንዋጋ እና እራሳችንን እንገኝ!

https://t.me/sage_ethiopia?livestream=928a8e96e7e5100471

2 months, 3 weeks ago
2 months, 4 weeks ago
***?******?******?******?******?******?******?******?******?******?***

??????????

ዛሬም በየቀኑ የሰላም ምኞትን ለሁሉም ሳትሰለች መልዕክቷን የምታሰማው እህታችን  ሳቂታዋና ፍልቅልቋ #የሚዙን *ሰላምታዋን ስንጠብቅ እሷ ግን ዛሬም የለችም  እከወዳኛውም አንቀላፍታለች ፤ በመካከላችንም  አልተገኘችም !!

ታዲያ የሚዙ ሀዘን እጅጉን የበረታባቸው እነዚያ ተወዳጅ  ልጆቿና ቤተሰቦቿ በዚህ ከባድ ሀዘን  ሰዓት የ እኛን አብሮነትና ትኩረት  ይሻሉ !!

ውድ ቤተሰቦቻችን መቼም ሰው ተሰባሪ መሆኑን ሁላችንንም ከዚህ ምድር በተራ መሰናበታችን አይቀሬ ነው ታዲያ የወለድናቸው  ልጆቻንን ሀዘን በሚገጥማቸው   ሰዓት ተፅናንተውና ተቋቁመው  እንዲኖሩ ምን እናድርግ ?  እንዴትስ ሀዘንን እናስረዳቸው ?

የሚሉትን ሀሳቦች በባለሙያዎች ዛሬ አርብ  በኢትዮጵያ ምሽት 3:00 ሰዓት በቀጥታ ስርጭት  በመገኘት አብረውን ይሁኑ !!

ኑ እንመካከር  ፤ እንወያይ ፤ ሌሎችንም ይጋብዙ !!**

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month ago