Y4C

Description
#ተወዳጁና_የመጀመሪያው_የክርስቲያን_የቴሌግራም_ቻናል
የተለያዩ
#ዝማሬዎችን
#መንፈሳዊ_ፅሁፎችን
#ኢየሱስ_ኢየሱስ_የሚሸቱ_ፕሮግራሞችን_የሚያቀርብ
ይህ ቻናል የእርስዎ ድምፅ ነው ያሎትን ሃሳብና አስተያየት ያድርሱን
በ @CbarokT ና
በ @CnahomT ላይ ያናግሩን

https://youtube.com/channel/UCuLK7iURoPACbDnIq4mdNpQ

@Christian_Mezmur ይቀላቀሉን
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

9 месяцев, 3 недели назад
Y4C
9 месяцев, 3 недели назад
Omnipotent movement presents

Omnipotent movement presents

Omnipotent charity day 2023

Hebrew 13:16
And do not forget to do good and to share with others, for with such sacrifices God is pleased.

Donate trousers for men and other items
We are donating at Win souls for God, for 42 boys in the orphanage.
1 donation would mean a lot for us🙌.

Call us on 0909322576 or 0924451666 or 0974424774

Win souls for God
📍shiromeda

10 месяцев, 2 недели назад

“ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል...።”
  — 2ኛ ቆሮ 6፥10

"ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።"

ዕንባቆም 3:17-18

@Youth4Christ

10 месяцев, 3 недели назад

ተለቀቀ 🔥 በዘማሪ ብንያም ዮናስ ይሰማ በአለም
ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ 👇👇👇
👉 https://youtu.be/lDJvdvCgyuk

YouTube

Yisema Bealem ይሰማ በዓለም Binyam yonas | ቢንያም ዮናስ

ግጥም ይሰማ በዓለም እምነቴ ኢየሱስ ነው ሰንደቅ ዓላማዬ ከፍ ከፍ የማደርገው ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና ዕወቁት እላለሁ የኢየሱሴን ዝና  ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና ያመነበት ፍጹም ከውጪ አይጣልም ከከበረው እጁ ማንም አይነጥቀውም አጥብቆ ይይዛል በኃያሉ ፍቅሩ የምህረት አምላክ ነው እና ርህሩህ ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ እና እውነት ትንሣኤ የሆነ ከሞት…

10 месяцев, 3 недели назад
“በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ …

“በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥21
“For after that in the wisdom of God the world by wisdom knew not God, it pleased God by the foolishness of preaching to save them that believe.”
— 1 Corinthians 1:21 (KJV)

10 месяцев, 3 недели назад
***🎶*** ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ …

🎶 ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ ይለቀቃል!
#ይሰማ_በዓለም #በዘማሪ_ቢንያም_ዮናስ
እስከዛ YouTubeን Subscribe እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ
👉  https://youtu.be/aqG7UNBfBJ0

10 месяцев, 3 недели назад

“አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?”
  — መዝሙር 39፥7

@Youth4Christ

10 месяцев, 3 недели назад

“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።”
— መዝሙር 46፥1

@Youth4Christ

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago