★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 3 weeks, 6 days ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 6 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 4 days, 2 hours ago
ዛሬ የ Partners የነበረን ፕሮግራም በመገለጥ የተሞላ ትምህርት ተምረናል ?
አስደናቂ ቀን ነበረ?
ዛሬም ነቢይ በኢትዮጵያ አለ።‼️
?ሰላም እንዴት ናችሁ ?
ሁሉ በከፍታ እንደሆነ አምናለሁ?
እስከዛሬ ድረስ በPartners እና conference በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የምትችሉትን የሰጣችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ?
ከፈታችን ባለው እሁድ ማለትም
ጥቅምት 10 - 2017
ከ ቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ
#ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሳይመን ጋር የትምህርት፣የፀሎት እንዲሁም የ አንድ ለ አንድ ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል✨
ኘሮግራሙም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ሰለሚሆን ማንም እንዳያረፍድ እንዳይቀር⏰
እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን ያደርጋል☄
ስለዚህ እዚህ አገልግሎት ላይ #ተሳትፌ ነበር #ከዚህም በኃላ #መሳተፍ እፈልጋለሁ የምትሉ በሙሉ እግዚአብሔር ባመቻቸላችሁ እድል መሰረት
ከታች ባለው acc እና ስልክ በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ
????????????
@loverofh_s
0976035043
ተባረኩ?
? ኢየሱስ ስላዘዘኝ ይህንን አደርጋለሁ‼️ #SEER_SAYMEN
በእኔ ያዘናችሁ በደል፣ክፋት ያደረጋችሁብኝ እኔም ያዘንኩባችሁ በሙሉ እናም እንደው ክፋት አስቦ ነው ብላችሁ ሳላውቅ በእኔ ያዘናችሁ ሀያላን ይቅርታ አድርጌያለሁ ለእኔም አድርጉልኝ።
ለሁሉም ይቅር ብያለሁ?
በድጋሚም ራዕይ አይቻለሁ ኢየሱስ ይመጣል እናንተም እንዲሁ አድርጉ!!!!
Share♻️ Share♻️Share
?????
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
ሰላም እንዴት ናችሁ
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 10 ለሚኖረን የ Partners ኘሮግራም ያልተመዘገባችሁ ሰዎች አሁን
@loverofh_s በሚለው acc
ስማችሁን እና ስልካችሁን በመላክ እንድትመዘገቡ አሳስባለው
ተባረኩ ?
#7 days left??
??????????
ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? ዛሬ ወደናንተ አንድ የምስራች ይዤ መጥቻለሁ?
እርሱም የ partners አባል በመሆን ይሄን አገልግሎት ስትደግፋ የነበራችሁ እናም አዲስ Partner መሆን እንፈልጋለን የምትሉ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በተናገረን መሰረት ማለትም
እሁድ
ጥቅምት 10 2017?****
ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሳይመን ጋር የፀሎት እና የአንድ ለአንድ የአንድነት ጊዜ ስለሚኖረን ተጋብዛችኋል ??
ኘሮግራሙም ከ ቀኑ 8:00 ጀምሮ በአካል እንገናኛለን እንፀልያለን እግዚአብሔር አዲስ ነገር ያደርጋል?
አሁኑኑ ተመዝገቡ
?????
?0976035043
?@Loverofh_s
??????????
ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? ዛሬ ወደናንተ አንድ የምስራች ይዤ መጥቻለሁ?
እርሱም የ partners አባል በመሆን ይሄን አገልግሎት ስትደግፋ የነበራችሁ እናም አዲስ Partner መሆን እንፈልጋለን የምትሉ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በተናገረን መሰረት ማለትም
እሁድ ጥቅምት 10 2017?****
ከእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሳይመን ጋር የፀሎት እና የአንድ ለአንድ የአንድነት ጊዜ ስለሚኖረን ተጋብዛችኋል ??
ኘሮግራሙም ከ ቀኑ 8:00 ጀምሮ በአካል እንገናኛለን እንፀልያለን እግዚአብሔር አዲስ ነገር ያደርጋል?
አሁኑኑ ተመዝገቡ
?????
?0976035043
?@Loverofh_s
. #ኢየሱስን ያየሁት ቀን በ #SEER#SAYMEN
ከአንድ አመት በፊት አንድ ነገር ተፈጠረ ይህም ለ 7 ቀን Dry fasting (ያለምንም ምግብ እና ፈሳሽ) እንድፆምና የሚሰጠኝ assignment እንደሚኖር ስለተናገረኝ መፆም ጀመርኩ፣ ፆም መጀመሬን የሰሙት ወዳጆቼ በቀን አንድ ጊዜ የራሳቸውን ርዕስ ይዘው መፆም ጀመሩ።
ስድስተኛው ቀን ላይ እንደወትሮው ስፀልይበት ከነበረው ክፍል ወጥቼ ግቢው ውስጥ ወዳለው ወደ ማሰላስልበት ቦታ ስደርስ እነሱም በዛ ስፍራ ተቀምጠው አገኘኋቸው፤ ከነሱ ራቅ ብላ የተቀመጠች ወንበር ነበረች በሷ ላይ ተቀምጬ ጌታን አንድ ነገር አልኩት
'' ፆም ፀሎቱን ከጀመርኩ ስድስት ቀን ሆኖኛል ምንም አልበላሁም ውሃም አልቀመስኩም ልጨርስ አንድ ቀን ነው የቀረኝ ለምንድን ነው ምንም ያልተናገርከኝ'' ይህን ካልኩ በኋላ መፅሐፍ ቅዱሴን ይዤ ማጥናት ቀጠልኩኝ.... ብዙም ሳይቆይ የጌታ መልአክ የቀጠሮ ሰአት እንደደረሰ እና ብቻዬን ወደ ፀሎት ክፍሉ እንድገባ ተናረኝ...
ወደ ፀሎት ክፍል ልገባ እንደሆነ የተረዳው ወዳጄ ጮክ ብሎ
"SEER ዛሬ 6ተኛ ቀን ነው ፀልይልን እና አንተ ግባ" አሉኝ፤ ወዲያው አንድ ነገር ነገርኳቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ #ኢየሱስ የፀሎት ክፍሌ ይመጣል ስለዚህ እኔ ራሴ ካልወጣሁ ፣ #ቀናት_ቢያልፉም ማንም #እንዳይመጣ ብዬ አስጠነቀኳቸው‼️‼️።
እነሱም ላንተ ከተገለጠ እኛም ማየት አለብን ብለው የሙጥኝ አሉኝ፤ ሰአቱ ደርሷል ብቻዬን ነው የተጠራሁት ስለዚህ ትቻቸው ተቻኩዬ የፀሎት ክፍሌ ገባሁ እነሱም ተከትለውኝ ገብተው በሩን ዘጉት። በበሩ ፊት ቆመዋል የሚጠብቁት ነገር አለ "ኢየሱስ" ብዙም አልቆየም የጠበኩት ደመና መጣ በአይናቸው ያዩት ወዳጆቼ ማልቀስ ጀመሩ በዚህ ሰአት ነው ኢየሱስ የመጣው?
የጌታዬ ደመና ክፍሉን ሞላው ? አወኩ ኢየሱስ መቷል መንበርከኬን ትቼ በደረቴ ተደፋሁ ከተወለድኩ ጀምሮ በእንደዚህ አይነት መነካት አልተነካሁም?
ኢየሱስ እጆቹን ጫነብኝ፤ አሁን ማድረግ ስላለብኝ፣ስለ አዳዲስ ነፍሳት፣ ስለመንፈሳዊ ልጆቼ፣ እናም መድረስ ስላለብኝ ስፍራዎች ያሳየኝ ጀመር። ይህን ከተናገረኝ በኋላ ራሴን አላውቅም፣ ሰውነቴ እጅግ ደከመ ☁️****
ኢየሱስ ላንተ ከተገለጠ እኛም ማየት አለብን ያሉኝ ወዳጆቼ መሬት ላይ ወድቀው ራሳቸውን አያውቁም፤
ቀናት አለፉ 1,2,3 ሶስተኛው ቀን ምሽት 5:45 ነቃሁ የፀሎት ክፍሌ በደመና ተሞልቶ ነበር ወዳጆቼ የሉም ቀድመው ነቅተው ወተዋል፤ ከመሬቱ ላይ ስነሳ አንድ ወረቀት አገኘሁ በላዩም ላይ የድሮ አባቶች አፃፃፍ ይመስላል ፅሁፉ እንዲህ ነው የሚለው
"" ያለ እና የነበረ የሚኖር ኤልሻዳይ ""
ይላል ወረቀቱን ካገኘሁት ስፍራ ትቼው ወጣሁ ሰውነቴ ከብዶኛል ፣ መራመድ አልቻልኩም ደክሞል፤ ወዳጆቼ መጡ እኛ በ7ተኛ ቀን ምሽት ወጣን አንቀሰቅስህም ብለን ቀናት አለፉ ክፍሉ በደመና ተሞልቶ ነበር አንተስ ምን አየህ አሉኝ??
መናገር አልቻልኩም በምልክት ምግብ አልኳቸው ቀለል ያለ ምግብ ተመግቤ አረፍ አልኩኝ፤ በቀጣዩ ቀን የተናገረኝን ለማድረግ ጉዞ ጀመርኩ......
ሀያላን በዚህ ሰአት የአብ ደስታ የልጆቹ #የክብር_ረሀብ ነው ክብር የናፈቀ ረሀብ ያለው ሰው እመኑኝ መገለጡ አይቀርም ብቻ የፀና ረሀብ ይኑርባችሁ?
በደስታችሁ ቀን #ተራቡ በሀዘንም ቀን ተራቡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ ተራቡ ሳይሆኑም ተራቡ
ተራቡ ተራቡ ተራቡ ☁️* #ክብሩን *ተራቡ #SEER_SAYMEN
የእናንተ መልዕክት ከሆነ ሼር አድርጉ‼️
?????
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
አሁን አንድ አጭር መልዕክት ልጋብዛችሁ?
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 3 weeks, 6 days ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 6 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 4 days, 2 hours ago