✨ ቀብራራው fαм 😎

Description
እንደ ጉድ ነው ምንንቀባረረው😁🤭 ተንቀባረሩ🫶🏽 አትፍሩ፤❤️❤️

As always ቅብራር ይወዳችኋል ❤️

ጥያቄ በሽ ነው እንቀበላለን😌💋
@ntntudubruh
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago

እስቲ.... ጠዋት ጠዋት ስትነሱ አምላካችሁን አመስግናቹ ቀናችሁን ጀምሩ ከዛ ለውጡን ታዩታላቹ.....ስትተኙም እንደዛው.....

ውድ ወዳጆቼ መልካም አዳር🙏🥱😴

1 year, 7 months ago

My bf:she is mature enough
Me:ያመኪና  ቀድሞኝ እዛጋ ከደረሰ ሞቻለው🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀

1 year, 7 months ago

👇 ትነበብ:-

እዉነታዉ ይሄ ነዉ !!

እኔ እንደገባኝ ከሆነ በተአምር ከምኒልክ መንፈስ ማምለጥ አይቻልም። ጤፍ ገዝተህ ልታስፈጭ ወደ ወፍጮ ቤት ስትሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ወፍጮ ያስገባው ምኒልክ መሆኑ ትዝ ይልህና ትበሳጫለህ! 😡
...
ጤፍ ማስፈጨቱን ትተህ ምግብ ልትበላ ሆቴል ስትገባ የመጀመሪያውን ሆቴል የከፈተውም ምኒልክ መሆኑ ትዝ ይልህና ሰባት ጊዜ አማትበህ ከሆቴል ትወጣለህ።
...🥱
ተናደህ ጓደኛህ ጋ ልትደውል ስልክህን ስታወጣ ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባው ምኒልክ መሆኑ ትዝ ይልህና የባሰ አብደህ ስልክህን ትሰብራለህ።🤬
...
በንዴት ጨጓራህ ተልጦ ውሀ ልትጠጣ ቧንቧ ስትከፍት የቧንቧ ውሀን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባው ምኒልክ መሆኑ ትውስ ይልህና በጨጓራህ ላይ ጋንግሪን ይይዘሀል።
...🤯
ማስታገሻ ልትገዛ ፋርማሲ ስትሄ የመጀመሪያውን ፋርማሲ የከፈተው ምኒልክ መሆኑን ታስታውስና አየር ለመቀየር ወደ ሌላ ሀገር ልትሄድ ትወስናለህ።
...☹️
ሻንጣህን ይዘህ አስፓልት ዳር ቆመህ መኪና እየጠበቅህ እያለ መኪና ያስገባው ምኒልክ መሆኑ ድንገት ትውስ ይልህና ሻንጣህን ተሸክመህ እየጨለልክ በባቡር ለመሄድ ትወስናለህ።
...😱
ባቡር ጣቢያ ደርሰህ ትኬት ልትቆርጥ ስትል ባቡርንም ያስመጣው ምኒልክ መሆኑን ይነገሩህና መሀል ከተማ ላይ ኡ ኡ ኡ ብለህ ትጮሀለህ።
...😳
የጮህክበት ጉሮሮህ ድምፅህ ተዘግቶ ባህርዛፍ ልታጠን ብለህ ባህር ዛፍ ቅጠል ስትፈልግ ባህርዛፍንም ከአውስትራሊያ ያስመጣው ምኒልክ መሆኑ ትዝ ይልህና ድጋሜ ትጨልላለህ።
...😩
በቃ ልረጋጋ ብለህ ፊልም ለማየት ሲኒማ ስትሄድ የመጀመሪያውን ሲኒማ የከፈተው ምኒልክ መሆኑን ይነግሩህና ፌንት በልተህ የተወሰነ ደቂቃ ራስህን ትስታለህ።
...😨
ነገር አለሙ ዞሮብህ በሙዚቃ ራስህን ልታፍታታ ዘፈን ስትከፍት የመጀመሪያውን የሙዚቃ መቅጃ መሳሪያ ምኒልክ እንዳስገባው ያነበብከው ትዝ ይልህና እመቤቴ ድረሺልኝ ብለህ ራስህ ልታጠፋ ጥይት ልትገዛ ትሄዳለህ።
...😱
ጥይት ሻጭ ጋ ሄደህ ስትደራደር ለመጀመሪያ ጊዜ የጥይት ፋብሪካን የከፈተው ምኒልክ መሆኑን ሲነግርህ ሊፈነዳ የደረሰ ጭንቅላትህን ይዘህ ድጋሜ ትሮጣለህ።
...😮‍💨
የመጨረሻው አማራጭ የስሙኒ ገመድ ትገዛና ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማን ያስገባው ምንሊክ መሆኑን አስታውሰህ ጫማህን ታወልቅና ራስህን ሲጥ ታደርጋለህ።
...🤷
ወዳጄ ከምኒልክ መንፈስ ከማምለጥ ራስን ማጥፋት ይቀላል።

ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💪💪

አበቃ። 

credit @androcasi

1 year, 7 months ago

Metenal

1 year, 7 months ago
***🫠******💋***

🫠💋

1 year, 7 months ago

Smn said....

ንግግርህ ካልገባቸው በዝምታህ ቅጣቸው☺️😒

1 year, 7 months ago

በቃላት የማይገለፅ መውደድ አለ
በዝምታ ብቻ የሚወደድ..!
✨

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik