𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊
𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 𝙥ost
#ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ..🎼🎧
#ʀᴇᴍɪx ᴍᴜsɪᴄ🎻🎸🎸
#ʀᴀᴅᴅᴀ ᴍᴜsɪᴄ🎤🎤
#ᴏʟᴅ ᴍᴜsɪᴄ 🎷🎺
#ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏ 📽
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ 🌆💑💑
Cross👉 @Brookne
Last updated 7 months, 3 weeks ago
YouTube @Nederlandwatisergaande
Last updated 3 weeks, 1 day ago
𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲 𝘁𝗼 𝗩ɪᴄ𝗛ᴏ𝗟ɪ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹
-ᴘᴏsᴛ ᴀʟʟ ᴛʜᴇ sᴇᴛ
-ɴᴇᴇᴅ sᴜʙ
Last updated 4 days, 16 hours ago
ያንን ሰው እኮ አትረሱትም ሁልጊዜም ስለሱ መጥፎ እንዲወራ ማትፈልጉት ሰው❤️ አዎ የቅርባቹ እያያቹት እኮ ይርቃችዋል አይናቹ ግን ሁሌም እሱ ጋር?
እሱ ጉዋደኞች አሉት ብዙ ምናልባት ትዝ ምትሉት ስልኩን ሲያይ ፎቶ ሲያይ እሱም ካለ?♀
✍እመቤት @maku76
***ስጠብቅክ ነበር ....
ፍጥጥ ትኩር ብዬ ፣ ዓይኖቼን ተክዬ
በቀጠሮ ተስፋ ፣ ልቤን አንጠልጥዬ
ጣቶቼን ቀስሬ ፣ ዳታዬን አብርቼ
ስጠብቅክ ነበር ፣ ኦንላይን ገብቼ
ብትቀር ጊዜ ...
ሀይ ያሉኝን ሁሉ ፣ ባይ ብዬ መለስኩኝ
ባንተ ተናድቼ ፣ በነሱ አበረድኩኝ ??
ወዲያው ከመቅፅበት ፣ ዳታዬን አጥፍቼ
ታሪኬን አፅድቼ ፣ ስልኬንም ዘግቼ @kmemuwaaa ሳስብህ አምሽቼ ፣ ደግም ላልም ተኛሁ
መልክቴ ይድረስህ፣ ውብ ሌሊት ተመኘሁ❤️❤️***
ላንቺ ነው❤️❤️❤️
የኔ ማር የኔ ወለላ፣
እኔ አልሔድም ከአንቺ ሌላ።
ልቤ በፍቅርሽ ፀና፣
መላ በይኝ ነይና።
ነይ ኧረ ነይ አይንሽን ልይ፣
በናፍቆትሽ እኔ አልሰቃይ።
አይኔን የጋረደው ሌላ እንዳለይ፣
ፍቅርሽ ተቀምጦ ከልቤ ላይ።
የፍቅሬ ጅማሬ፣
አንቺ እኮ ነሽ ማሬ።
? @kmemuwaaa?
❤️ @kmemuwaaa ❤️
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም
ይቅርታን ተማምኖ ግን ሰው ማስከፋት ትንሽነት ነው?
@kmemuwaaa ?
@kmemuwaaa ?
*♥️ የናፈቅሽኝ እለት ?*?
???
ንፍቅ ያልሽኝ እለት?
ትገኛለሽ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ?♂
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለሽበት የለም አንቺ አልተገኘሽም!?
አየሽ…☹️@kmemuwaaa እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቸል ስዘል
እንደ አሞራ ስበር?
ልቤ ውስጥ #እንዳለሽ ልብ አላልኩም ነበር።?@kmemuwaaa
@kmemuwaaa#ሼር አደራ?**
*?*? ሰላም ውዶቼ አስባችሁታል አሁን እናንተ የምታስቡት? የምትወዱት? የምታፈቅሩት? የምትሳሱለት? ሰው ስለእናንተ እያሰበ ቢሆንስ....?**
?@kmemuwaaa?
?@kmemuwaaa?
?@kmemuwaaa?
?@kmemuwaaa?
??ከተመቻችሁ #_share ማድረግ አይርሱ?**
𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊
𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 𝙥ost
#ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ..🎼🎧
#ʀᴇᴍɪx ᴍᴜsɪᴄ🎻🎸🎸
#ʀᴀᴅᴅᴀ ᴍᴜsɪᴄ🎤🎤
#ᴏʟᴅ ᴍᴜsɪᴄ 🎷🎺
#ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏ 📽
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ 🌆💑💑
Cross👉 @Brookne
Last updated 7 months, 3 weeks ago
YouTube @Nederlandwatisergaande
Last updated 3 weeks, 1 day ago
𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺𝗲 𝘁𝗼 𝗩ɪᴄ𝗛ᴏ𝗟ɪ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹
-ᴘᴏsᴛ ᴀʟʟ ᴛʜᴇ sᴇᴛ
-ɴᴇᴇᴅ sᴜʙ
Last updated 4 days, 16 hours ago