Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

Description
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
ረመዳን ቀን ***2️⃣******3️⃣***

ረመዳን ቀን 2️⃣3️⃣

ከአኢሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ የአላህ መልእክተኛን (ﷺ) ለይለተል ቀድር እንደሆነ ከተሰማኝ ምን እንደምል አሳውቁኝ ስላቸው እንዲህ በይ አሉኝ፦

﴿اللَّهمَّ إنَّكَ عفوٌّ تحبُّ العفوَ فاعفُ عنِّي﴾

“አላህ ሆይ! አንተ በርግጥም ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ስለሆነም ለኔ ይቅር በለኝ።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3119

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐https://bit.ly/4ayf0xJ

💬https://bit.ly/486xnrS

🌐https://bit.ly/41zEZkk

🌐https://bit.ly/4arMbTx

🌐https://bit.ly/41tIUPv

🌐https://bit.ly/3UTTSwh

1 month, 1 week ago
***🗓*** [#በሂጅራ](?q=%23%E1%89%A0%E1%88%82%E1%8C%85%E1%88%AB) የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 2️⃣3️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣

3 months ago
ጠቃሚ ዱዓእ!

ጠቃሚ ዱዓእ!

ከዓዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ: እንዲህ ትላለች፦ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ በማለት ይህን ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما عَمِلْتُ، وَشَرِّ ما لَمْ أَعْمَلْ﴾

“አላህ ሆይ! ከፈፀምኩት ነገር ክፋት። ካልፈፀምኩትም ነገር ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2716

👉በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐https://bit.ly/4ayf0xJ

🌐https://bit.ly/486xnrS

🌐https://bit.ly/41zEZkk

🌐https://bit.ly/4arMbTx

🌐https://bit.ly/41tIUPv

🌐https://bit.ly/41yPkNg

3 months ago
***🗓*** [#በሂጅራ](?q=%23%E1%89%A0%E1%88%82%E1%8C%85%E1%88%AB) የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 2⃣2⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣5⃣

3 months, 1 week ago
አግቡ!

አግቡ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿تَزَوَّجُوا فإني مُكاثِرٌ بِكُمُ الأُمَمَ يومَ القيامةِ﴾

“አግቡ! እኔ በእለተ ትንሳዔ በህዝብ ብዛት እፎካከርባችኋለው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6708

✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐https://bit.ly/4ayf0xJ

🌐https://bit.ly/486xnrS

🌐https://bit.ly/41zEZkk

🌐https://bit.ly/4arMbTx

🌐https://bit.ly/41tIUPv

🌐https://bit.ly/41yPkNg

5 months ago
ሶላትን መተው ያለው አደገኝነት!

ሶላትን መተው ያለው አደገኝነት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ بَيْنَ الرَّجُلِ وَبَيْنَ الشِّرْكِ وَالْكُفْرِ تَرْكَ الصَّلَاةِ﴾

“በሰውዬው እና በሺርክና በኩፍር መካከል ያለው ሶላትን መተው ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 82

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

5 months ago
***🗓*** [#በሂጅራ](?q=%23%E1%89%A0%E1%88%82%E1%8C%85%E1%88%AB) የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 21 #ጁማደል ዑላ 1445 ሂ

5 months, 1 week ago
ዝምድና ቀጣይ የሚባለው ማነው?

ዝምድና ቀጣይ የሚባለው ማነው?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَيْسَ الْوَاصِلُ بِالْمُكَافِئِ ، وَلَكِنِ الْوَاصِلُ الَّذِي إِذَا قَطَعَتْ رَحِمُهُ وَصَلَهَا﴾

“ውለታን በውለታ የሚመልስ ዝምድና ቀጣይ አይባልም። ነገር ግን ዝምድና ቀጣይ የሚባለው ዝምድናውን ሲቆርጡት የሚቀጥል ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5991

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

5 months, 1 week ago
በሶላት ውስጥ አሚን ማለትና ሰላምታ መሰጣጠታችን…

በሶላት ውስጥ አሚን ማለትና ሰላምታ መሰጣጠታችን…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما حسدتْكُم اليهودُ على شيءٍ ما حسدَتْكُم على السلامِ والتأمينِ﴾

“አይሁዳውያን በሰላምታችሁና ‘በሶላት ውስጥ’ አሚን ‘ጌታችን ተቀበለን’ በማለታችሁ እንደሚመቀኟችሁ  በምንም ነገር አይመቀኟችሁም።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 5613

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago