★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 7 months, 4 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿أَرْبَعَةٌ تَهْدِمُ الْبَدَنَ: الْهَمُّ، وَالْحُزْنُ، وَالْجُوعُ، وَالسَّهَرُ.﴾
“አራት ነገሮች አካልን በጣም ያጎዳሉ። ጭንቀት፣ ሀዘን፣ ረሃብ፣ በግዜ አለመተኛት።”
📙 ዛዱል አል‐መዓድ፡ 4/378
⚠️⚠️ በሚስቶች መካከል ፍትሃዊ መሆን
ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن كانتْ له امرأتانِ فمال إلى إحداهما جاء يومَ القِيامةِ وشِقُّهُ مائلٌ.﴾
“ሁለት ሚስት ኖሮት ወደ አንዷ ያጋደለ ሰው በቂያማ ቀን አንድ ጎኑ የወደቀ ሆኖ ይመጣል።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 2133
➖➖➖➖➖➖➖➖
🕹በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
⚠️⚠️ በወርቅና ብር በተሰሩ እቃዎች መጠቀም ስለመከልከሉ!
ረሱል (?) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَلَا تَشْرَبُوا فِي آنِيَةِ الذَّهَبِ وَالْفِضَّةِ، وَلَا تَأْكُلُوا فِي صِحَافِهَا ؛ فَإِنَّهَا لَهُمْ فِي الدُّنْيَا، وَلَنَا فِي الْآخِرَةِ﴾
“በወርቅ እና በብር መጠጫ አትጠጡ። በትሪዎቿም አትመገቡ። እርሷ ዱንያ ላይ (በቀጣዩ ዓለም) ለእነርሱ (ለካህዲያን) ናት ለእኛ ደግሞ በአኼራ (በቀጣዩ አለም) ነው።”
? ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5426
▫️▫️▫️▫️??▫️▫️▫️▫️
☑በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
?ጭንቅና መከራ የገጠመው…
ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَلا أُخْبِرُكُمْ بشيءٍ إذا نزلَ برجلٍ منكم كربٌ، أو بلاءٌ، مِنْ أمرِ الدنيا دعا بِهِ فَفُرِّجَ عنه؟ دُعاءُ ذي النونِ: لا إِلهَ إلّا أَنتَ سُبْحانَكَ إِنَّي كُنتُ مِنَ الظّالِمِينَ﴾
“አንድ ሰው ላይ ጭንቅ ሲደርስበት ወይም ከዱኒያ ጉዳዮች ፈተና ሲደርስበት ዱዓእ ቢያደርግበት የሚገላገልበትን ነገር አልነገራችሁምን? የዘንኑን (የነቢዩ ዩኑስ) ዱዓእ ነች። ‘ካንተ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም። ጥራት ይገባህ እኔ ከበዳዮቹ ነኝ።’”
? ሶሂህ አልጃሚ፡ 2605
➖➖➖➖➖
✅️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
? መከራ በሚያገኘን ግዜ መታገስና የአላህን ውሳኔ መውደድ!
ረሱል (?) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ عِظمَ الجزاءِ مع عِظمِ البلاءِ، وإنَّ اللهَ إذا أحبَّ قومًا ابتَلاهم، فمَن رَضي فله الرِّضى، ومَن سخِط فله السَّخطُ﴾
“ትልቅ ምንዳ (አጅር) የሚገኘው ትልቅ የሆነ መከራ ሲገጥም ነው። የላቀው አላህ ህዝቦችን (ሰዎችን) በሚወዳቸው ግዜ ይፈትናቸዋል። ፈተናውን የወደደ አላህ ይወደዋል። ፈተናውን የጠላ አላህ ይጠላዋል።”
? ቲርሚዚ (2396) እና ኢብኑ ማጃህ (4031) ዘግበውታል
?????☹️?☹️
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
?እንዲህ አይነቱን ሰው ከመሆን ተጠንቀቅ!
ረሱል (?) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَتَدْرُونَ مَا الْمُفْلِسُ ؟ " قَالُوا : الْمُفْلِسُ فِينَا مَنْ لَا دِرْهَمَ لَهُ وَلَا مَتَاعَ. فَقَالَ : " إِنَّ الْمُفْلِسَ مِنْ أُمَّتِي يَأْتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِصَلَاةٍ وَصِيَامٍ وَزَكَاةٍ، وَيَأْتِي قَدْ شَتَمَ هَذَا، وَقَذَفَ هَذَا، وَأَكَلَ مَالَ هَذَا، وَسَفَكَ دَمَ هَذَا، وَضَرَبَ هَذَا ؛ فَيُعْطَى هَذَا مِنْ حَسَنَاتِهِ، وَهَذَا مِنْ حَسَنَاتِهِ، فَإِنْ فَنِيَتْ حَسَنَاتُهُ قَبْلَ أَنْ يُقْضَى مَا عَلَيْهِ ؛ أُخِذَ مِنْ خَطَايَاهُمْ فَطُرِحَتْ عَلَيْهِ، ثُمَّ طُرِحَ فِي النَّارِ﴾
“ድሃ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁን?! ሶሐቦችም እንዲህ ሲሉ መለሱ፦ ‘እኛ ውስጥ ድሃ ማለት ድርሃም (ገንዘብ) እና መጠቃቀሚያ የሌለው ነው።’ የዚህን ጊዜ ነቢዩ እንዲህ አሉ፦ ከኔ ህዝቦች ድሃ ማለት፦ በሶላት፣ በጾምና በምጽዋት (በዘካ) በተሰሩ መልካም ስራዎች የቂያም ቀን የሚመጣ ነው። በርግጥ አንዱን ሰድቧል፣ አንዱን አነውሯል፣ የአንዱን ገንዘብ በልቷል፣ የአንዱን ደም አፍሷል፣ አንዱን መቷል (ደብድቧል)። ለእዚያም ከመልካም ሥራው ይሰጠዋል፣ ለእዚያም ከመልካም ሥራው ይሰጠዋል። ያለበትን እዳ ሳይከፍል በፊት መልካም ሥራው ካለቀ፤ ከነርሱ ወንጀል ይያዝና እርሱ ጀርባ ላይ ይወረወራል። ከዚያም ወደ እሳት ይወረወራል።”
? ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2581
▪️▪️▪️▪️??▪️▪️▪️▪️
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
⚠️⚠️ ወንጀልህ እንዲታበስ ትፈልጋለህ?
ከአብደላህ ቢን ዑመር (▫️)ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿أنّ رجلًا أتى النَّبيَّ ▫️ فقالَ يا رسولَ اللهِ إنِّي أصَبتُ ذنبًا عظيمًا فَهَل لي مِن تَوبةٍ قالَ هل لَكَ مِن أمٍّ؟ قالَ: لا، قالَ: هل لَكَ من خالةٍ؟ قالَ: نعَم، قالَ: فبِرَّها﴾
“አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (▫️) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እኔ የተለቀን ሀጢያት ፈፅሜያለሁ ንስሃ ብገባ ተቀባይነት አገኛለሁ? አሉት፦ አንተ ዘንድ እናትህ አለች እንዴ? የለችም አለ። አክስትህስ (የእናትህ እህት) አለች እንዴ? አዎ! አለች አለ። በቃ ለሷ መልካም ዋልላት።”
? ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 1904
??????☹️?
✅️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 7 months, 4 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago