🄻🄾🄽🄻🄴🅈🥀

Description
Hot_ pics 📸
New _music 🎶
Profile picture 🖼️
Olds music
Tiktok _videos



For croos and any comments

admin @Batisha217 ማናገር ትችላላችሁ
https://t.me/+hLLjaia4tZE1YWNk
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 19 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
🄻🄾🄽🄻🄴🅈🥀
1 month, 3 weeks ago
***❣️******🍁******🙏***

❣️🍁🙏

1 month, 3 weeks ago
***❣️******🍁******🙏***

❣️🍁🙏

4 months, 3 weeks ago

| ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄  |
|      Dogs ካልከፈለኝ ራሴን
        ከAirdrop አገላለው።?|           
|____________  |
                     \ (•◡•) /
                       \      /
                        ——
                        |     |
                        |_   |_

4 months, 3 weeks ago

ለአለሚቱ ጋብዙልኝ??

ገባ ገባ እያላችሁ??

8 months, 1 week ago

?ለደረጃሽ ነው!?
ደረጃሽ በጨመረ ቁጥር፣ የህይወት ጥራትሽ በተስተካከለው ልክ፣ የተሻለ ስፍራ በተገኘሽ መጠን፣ የተመሰከረላቸውን መልካም ስራ በሰራሽ ቁጥር፣ ስምሽን በደማቁ ባፃፍሽና በሰዎች እይታ ስኬት የተባለው ስፍራ የደረስሽ እለት ብዙ ሰው ያሞካሽሻል፣ በብዙ ሰው ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጥሻል፣ ትወደጃለ፣ ትደመጫለሽ፣ ትከበሪያለሽ። ነገር ግን ይሔ ሁሉ የሚደረገው ላንቺ ሳይሆን ለደረስሽበት ከፍታና ላመጣሽው ውጤት ነው። የተሻልሽ ጠንካራ፣ ከራስሽ በላይ ሌላውንም መርዳት የምትችይ ብርቱ ሰው ካልሆንሽ ማንም ሰው አይፈልግም። ሰዎች ጥቅመኞች ነን ከዛም በላይ በውጤት እናምናለን። ስለዚህ ማንም መወደድና መከበር የሚፈልግ ሰው ወይ ሊጠቅመን ይገባል አልያም አንቱታን የሚያተርፍለት ትልቅ ስራ መስራት ይኖርበታል። ዝናሽ ሲጠፋ የሚጠፉ ሰዎች በዙሪያሽ ይበዛሉ፣ ውድቀት ሲገጥምሽ የሚሸሹ ሰዎች ይኖራሉ።

አዎ!የኔ ልባም ሴት..! የሚደረግልሽ አብዛኛው ነገር ለቦታሽ፣ ለደረጃሽ ነው! ላንቺ ግድ የሚኖራቸው ሰዎች ስኬትን ከመጎናፀፍሽ፣ ከከፍታው ከመድረስሽ፣ አንቱታን ከማግኘትሽና የተሻለውን ውጤት ከማስመዝገብሽ በፊት በማንነትሽ የሚያከብሩሽ፣ በስብዕናሽ የሚቀበሉሽ፣ ስራሽንና አንቺንም የሚያከብሩሽ ሰዎች ናቸው። ብዙ የአለማችን ህዝብ ግን የሚከተልሽ አሸናፊ ስትሆኚ ብቻ ነው፤ ብዙ ሰው ላንቺ ቦታ የሚኖረው የድህነትን ሰንሰለት በጥሰሽ ስትወጪ ብቻ ነው። እውነታውን መካድ አይቻልም። ያለው ይከበራል የሌለው ግን ይጣላል፤ አሸናፊ የወርቅ ሜዳሊያ ይጠለቅለታል ተሸናፊ የትቺትና የስድብ ናዳ ይወርድበታል። ስራሽ ያነሳሻል ስራሽ ይጥልሻል፤ የደረስሽበት ቦታ ዋጋሽን ይጨምራል ለዘመናት የከረምሽበት ስፍራ ግን ይበልጥ ዋጋሽን ያሳንሳል።

ሳትጠይቂ ብዙ በሮች ይከፈቱልሻል፣ ሳታስገድጂ የክብር መጠሪያዎች ይሰጡሻል፣ በሄድሽበት ሁሉ ቅድሚያ ታገኛለሽ፣ ብዙ አዳማጭ ይኖሩሻል፣ ተፅዕኖሽ በግልፅ ይታያል፣ ያኔ ሲያሸማቅቁሽና ሲያሳፍሩሽ የነበሩ ሁሉ ተቀይረው አድናቂና ደጋፊሽ ይሆናሉ። ይሔ ሁሉ የሚሆነው ቀድሞ ከነበርሽበት ስፍራ ፈቀቅ ያልሽ እንደሆነ ብቻ ነው። ውጤታማነት ሁሉ ነገርሽን ይቀይረዋል፤ አሸናፊነትሽ ብዙ ተከታዮችን ያስገኝልሻል፤ ተፅዕኖሽ ትንሿን የግል አለምሽን ይቀይራታል። እውቅናን ከፈለግሽ፣ ክብርን ፍቅርንና የተሻለ አቀባበልን ከተመኘሽ ያለማቋረጥ ጠንክረሽ መስራት ይኖርብሻል። እያመመሽ መፋለም፣ እያስጠላሽ ማድረግ፣ እራስሽን መግዛት፣ ስሜቶችሽን መቆጣጠር፣ ለእራስሽ መታመንና የምትመቺውን ግብ ማስቀመጥ ይኖርብሻል። ከባዶ ተነስቶ የሚሰጥሽ ምንም ነገር የለም። እያንዳንዱ የሚሰጥሽ ነገር በጣርሽለት ልክ እንደሆነ እወቂ።
በርቺልኝ!!!???

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 19 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 2 weeks ago