★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 8 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ።
ሀገረ ስብከቱ የዐቢይ ጾምን አስመልክቶ አገልግሎቱ እንዴት መከናወን እንዳለበት ከሁሉም ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፊዎችና ሰባክያነ ወንጌል እንዲሁም ቄሰ ገበዞች ጋር ባደረገው ውይይትና ስምምነት መነሻነት የተለያዩ መመሪያዎች መተላለፋቸው ተገልጿል።
ከመመሪያዎች አንዱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚከናወኑ የጸሎተ ቅዳሴና ሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎቶች የእጅ ሞባይል ስልክ ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከተለ መሆኑን ለሁሉም ገዳማትና አድባራት በተላከው የመመሪያ ደብዳቤ ለማወቅ ተችሏል።
በኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት መሠረት ቅዳሴ የሁሉም ጸሎታት ማጠናቀቂያ ፣ ቀራንዮ ላይ ምንገኝበት፣ የበጉ ሠርግ ላይ የምንታደምበት፣የጌታችንን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን በአንድነት ለሓጢአት ሥርየት፣ ለነፍስ ሕይወት፣ ለሃይማኖት ጽንዐትና ለመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ይሆነን ዘንድ የምቀበልበት ታላቅ የጸሎት ሰዓት ነው።
በመሆኑም አላስፈላጊ የእጅ ስልክ አጠቃቀም ጎልጎታን ከሚያስረሱ ፣በረከትን ከሚያሳጡና ጸጋን ከሚያስወስዱ ድርጊቶች መካከል አንዱ በመሆኑ እንደተከለከለም ተገልጿል።
ይህንን መመሪያም የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ሰበካ ጉባኤያት ጥብቅ ክትትል በማድረግ እንዲያስፈጽሙ መታዘዛቸውን በተጻፈ ደብዳቤ ለማወቅ ተችሏል።
*💠*💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። #የፈተና_ማስታወቂያ#የ2017_ዓ_ም#የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ #የ4ኛ፣ #የ8ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የሙከራ(ሞዴል) ምዘና በሀገረ ስብከት ደረጃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ምዘናው #የካቲት_22_ወይም_23_ሰንበት ት/ቤቱ ባለው መደበኛ መርሐ ግብር ላይ ስለሚሰጥ ከላይ የተጠቀሱትን ክፍሎች እያስተማራችሁ የምትገኙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ከወዲሁ ተማሪዎቻቹን እንድታዘጋጁ እናሳስባለን።
ምዘናው በአ/አ/ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል ተዘጋጅቶ በየአጥቢያችሁ በተጠቀሰው ቀን ምዘናውን የምታከናውኑ ይሆናል። ምዘናውን የወሰዱትን ተማሪዎች ውጤትና መረጃም ከምዘናው ጋር በሚላክላቹ ቅጽ መሠረት እንድትልኩልን ከወዲሁ እናሳስባለን።#ምዘናው_የሚያካትታቸው_ትምህርቶች ~>4ኛ ክፍል/ከ1ኛ-4ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>8ኛ ክፍል/7ኛ እና 8ኛ ክፍል/:- መሠረተ ሃይማኖት፣ ግእዝ እና ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
~>10ኛ ክፍል/9ኛ እና10ኛ ክፍል/:- ቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት (መጽሐፈ መነኮሳት)፣ ግእዝ፣ ጠቅላላ እውቀት (ጥናትና ምርምር ዘዴ)#የሙከራ_ምዘናውን_ያልወሰደ_ተማሪ_የማጠቃለያ_ምዘና_መውሰድ_አይችልም!
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!!!
በአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ትምህርት ክፍል የምዘናና እውቅና ንዑስ ክፍልhttps://t.me/felege1623 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠**
✍️ **ይመዝገቡ ይማሩ
በጾመ ዐብይ የሕይወት ትምህርት ይማሩ።
❓*❓*ስራህን ስራ፡- አላማህ እንደ አለት የጸና ይሁን ፣ ጥቃት ይደርስብህ ፣ ትበደል ፣ ትሰደብ ፣ ትታማ ፣ ትቆስልና ትናቅ ይሆናል፡፡ አንተ ግን በፀና ዉሳኔ በማያወላዉል ቅናት በመጨረሻ ላይ ፀንተህ “የሰጠኸኝን ሥራ ፈፀምኩ ሃማኖትንም ጠበቅሁ” ለማለት እስክትችል ድረስ የሕይወትህን አላማና የተፈጠርክበትን ግብ ተከተል፡፡✍️**
📱 ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@felegetsdike?_t=ZM-8tImis6rhI5&_r=1
📱 ፌስቡክ 👉 https://www.facebook.com/felegetsdiksundayschool
📱 ዩቲዩብ 👉 https://youtube.com/@FelegeTsdiksundayschool?si=SQjfNiYooMhBE2DT
#UPDATE #እንኳን_አደረሳችኹ የልደት እና የጥምቀት መዝሙራትን ያጥኑ ፈለገ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት https://t.me/felege1623 የሚፈልጉት መዝሙር አጠገብ ያለውን ሊንክ በመጫን ዜማውን መስማት ይችላሉ። 1️⃣, ኑኑ እንደሰት ? https://t.me/felege1623/937 2️⃣, በጎል ሰከበ ? https://t.me/felege1623/938 3️⃣, አንፈራፁ ? https://t.me/felege1623/939…
"#አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት
ተቸነከሩ፣ ወዮ፣ በገነት የተመላለሱ እግሮች
በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ"
( ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ)
++++++++++++++++++++++++++++++++++
፶፪፣ ይህን ያህል ቸርነት እንደ ምን ያለ
ቸርነት ነው ፣ ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር
እንደምን ያለ ፍቅር ነው?
፶፫፣ ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው
እስከ ሞትም አደረሰው፣ በደል የሌለበትን
እንደ በደለኛ ሰቀሉት ፣ ሕይወትን የሠራውን
ከበደለኞች ጋር ቈጠሩት
፶፬፣ አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ቀኖት
ተቸነከሩ፣ ወዮ፣ በገነት የተመላለሱ እግሮች
በመስቀል ቀኖት ተቸነከሩ፣ ወዮ፣
፶፭፣ በአዳም ፊት የሕይወት መንፈስን እፍ
ያለ አፍ ከሐሞት ጋራ የተቀላቀለ የኮመጠጠ
መጸጻን ጠጣ፣ ወዮ፣
፶፮፣ የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ
ነው፣ ምን ከንፈር ነው፣ ምን አንደበት ነው?
፶፯ የፍቁር የጌታ ሕማማት በተነገረ ጊዜ ልብ
ይለያል ሕሊናም ይመታል፣ ነፍስም
ትንቀጠቀጣለች፣ ሥጋም ይደክማል ፣
፶፰፣ የማይሞተው ሞተ፣ ሞትን ይሽረው
ዘንድ ሞተ፣ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ፣
ቴሌግራም ? https://t.me/felege1623
ፌስቡክ ? https://www.facebook.com/felegetsdiksundayschool
ዩቲዩብ ? https://youtube.com/@FelegeTsdiksundayschool?si=SQjfNiYooMhBE2DT
Telegram
ፈለገ ፅድቅ ሰንበት ት/ቤት
የኮተቤ ካራ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የፃዲቁ አቡነ ሃብተ ማርያም ቤተክርስቲያን የፈለገ ፅድቅ ሰንበት ት/ቤት ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @felegetsdike\_Bot
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 8 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago