የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 1 month ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 4 months, 2 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 6 months, 2 weeks ago
🔷አንጀት አራሽ ቅስቀሳ......!!
✍በኢትዮጵያ አህሉ ሱንና ኢስላማዊ ማህበር አዘጋጅነት የፊታችን እሑድ ጥቅምት 03 በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚካሄደው ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ለሰደቃ የተደረገ ቅስቀሳ።
🎙 أستاذ أبو حسان محمد بن بركاالسلطي [السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى
🎙](https://t.me/AbuImranAselefy/8313) ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) አላህ ይጠብቃቸው!
1000 650 550 718
ሙህዲን ሳሊህ እና ዩሱፍ ከድር...
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝙜𝙧𝙪𝙥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/conference1447
https://t.me/conference1447
https://t.me/conference1447
🔷የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር አጭር መልዕክት
=========================
በኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር የተዘጋጀውና በአይነቱ ልዩ የሆነው ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ፣ አዲስ አበባ ላይ ይታወቃል።
ስለሆነም የእሁድ ስለተዘጋጀው የሚሊኒየም ታላቅ የዳዕዋ ኮንፍረንስ በተመለከተ በተከበሩ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዞሁሏህ እና ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የሰጡት አጭር መልእከት።
በተጨማሪም:- በአሏህ ፍቃድ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ መሻይኾች፤ ኡስታዞች፣ ዱዓቶች፣ ይኖራሉ።
ቀን:- ጥቅምት 3/2017
ቦታ:- በሚሊኒየም አዳራሽ (ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ)
ከአቅም በላይ በሆነ ኡዙር ምክናየትበአካል የማትገኙ የተላለፉ ጠቃሚ መልዕክቶችን በባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ የቀጥታ ስርጭት (online) በአሏህ ፍቃድ የሚተላለፍ ይሆናል ስለሆነም አስፈላጊዉን ዝግጅት አድርጋችሁ ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኛዎ፣ለስራ ባልደረባዎ በመጋበዝ ጠብቁን።
የኮንፈረንሱ መሪ ሀሳብ:-
'' ዲናችንን ማወቅ፣ መተግበርና ማስተማር'' በሚል
كن على بصيرة
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ የነበረው የኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ፕሮግራም በስህተት ነው ዛሬ(ሰኞ) የተባለው ፕሮግራሙ ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:30–3:40 ባለው የሚጀምር ይሆናል።
አፍወን!
መልእክቱን በማሰራጨት የአጅሩ
ተካፋይ ይሁኑ።
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
?አጠር ምጥን ያለች ምርጥ ሙሓደራ☘
?እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት
ጉሩፕ ላይ ከቀረባው ፕሮግራም
ላይ የተወሰደ
? أستاذ أبو حسّان محمد كرماني
حفظه الله
? ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒ
አላህ ይጠብቀው
?????
????
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
በአላህ በመመካት ለጥንቃቄ የሚሆን ልዩ ጥቆማ !!
የቢድዓ ባለቤቶች ሲስቁ ፈገግታ ሲያሳዩ መልካም ይመስላሉ ነገር ግን ትክክለኛ ሁኔታቸውን ለተረዳቸው ጉድጓድ ናቸው። ወትሮስ ቢሆን የአላህን ዲን ሱና ቀብረው ለአላህ ያልታመኑ ምን መልካም ይሆናሉና?
ሸይኹ በአጭር ደቂቃ የሚገርሙ ጥቆማዎችን ነው የዳሰሱት
- የቢድዓ ባለቤቶች ከተመቻቸው ማስገደል!!
( ይሄን አስመልክቶ በበርካታ ሁኔታዎች ተሞክሮ የሚደረግ ሲሆን በዱርየ ወይም እብድ ነው በሚባል ሠው ሳይቀር ያደርጉታል። )
- ካልተመቻቸው ምሳስ መቁረጥ በገንዘብ ዝም ማስባል!! (ይሄን ሞትን አኸይራን አላህ ፊት መቆምን በማስታወስ ካልሆነ ከባድ ፈተና ነው።)
- እንዲሁም ድግምትም ያደርጉበታል ድንዝዝ እንዲል!! (ይሄን ከነቃንበትና ሩቃ ከቀራን ድራሹ ይጠፋል።)
ትክክል ነው ወላህ ስንቱ ደነዘዘ!! ዛሬ ጠንካራ ሆኖ ተናግሮ ከሆነ ከአመት ከሁለት አመት በኋላ ይደነዝዛል በሱና ሰዎች ላይ ብቻ ምላሱ ይረዝማል።
ትምህርቱ
? በተከበሩ ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን (ሃፊዘሁላህ)
የተሰጠ ነው።
በአላህ ፈቃድ ለተጨማሪ ጥቆማዎች
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/8012
✏️ነሲሀ ቲቪዎች ወይም የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች ኢኽዋኖች መሆናቸው!!
https://t.me/Abdurhman_oumer/7869
?
ይህ ኦድዮ ነሲሀ ቲቪዎች ወይም ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች እና እነ ጀይላን እነ ኢብሯሂም ቱፋ አንድ መሆናቸውን በአደባባይ ግልጽ ያደረጉበት ኦድዮ ነው። ኢብሯሂም ቱፋ አንድ ከሆኑ ቀደም እንዳሉ ይገልፃል።
አዩብ ደርባቸው የተባለው ግለሰብ ሱፍይ ነኝ አስከማለት የደረሱ የኢኽዋን ቁንጮዎችን እንደት እንደሚሰቃቅላቸው ተመልከቱ
የመርከዙ ሠዎች ዛሬ ኢኽዋን ሲሆኑ ወይም ኢኽዋን ጋር ሲተሻሹ ተከትለው ኢኽዋን የሆኑ ሙሪዶቻቸው፤ ገና በሽታው ሲጀምራቸው ይሄን አሁን ያሉበትን አቋማቸውን ግልፅ አድርገውላቸው ቢሆን ኖሮ፤ ተከትለዋቸው አይጠፉም ነበር።
ግን ቀስ በቀስ በተለያዩ ሲስተሞችና በደራ በእልህ አሟሟቸው መንሀጅ ጋዝ ጋዝ እንዲላቸው አደረጓቸው። የሚጠሉትና የሚዋጉት የሱና ሠዎችን እንዲሆን አደረጓቸው።
ሌሎቹም (እነ ሳዳትና ኢብኑ ሙነወር) አልበላ አልዘራ ያሉት እነኝህ ሲጋለጡ የሚያማቸውና የሱና ሰዎች የሚያደርጉትን ማብራሪያ ለማረሳሳት ነገር እየለቃቀሙ የሱና ሰዎችን በማጠልሸት ሰውን ቢዚ የሚያደርጉት፤ እንዲሁም ኢኽዋኖችን በማወደስ የሚጠመዱት፤ እነሱም ዲናቸውን ሱና መንሀጁን ትተው ስለተለወጡ ነው።
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ
ሌሎች ኪታቦችም ይቀጥላሉ
ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ
ሌሎች ኪታቦችም ይቀጥላሉ
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 1 month ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 4 months, 2 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 6 months, 2 weeks ago