The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 3 days ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 4 months, 2 weeks ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 2 weeks, 4 days ago
NASA chief on the "uncertainty of drought and heat prediction"
https://www.facebook.com/100063965862395/posts/830678725740982/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
አንድሮሜዳ-ዳሎል የወጣቶች ሽልማትYouth Andromeda-Dallol Award...
አንድሮሜዳ-ዳሎል የወጣቶች ሽልማት Youth Andromeda-Dallol Award (YADA-2016) ------------SSGI ------------ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት...
About Digital Addressing System
ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለመሪ ስራ አስፈፃሚዎች እና ስራ አስፈፃሚዎች በፕሮግራም በጀት ፅንሰ ሃሳብ እና ቁልፍ አፈፃፀም አመልካቾች (KPIs) ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
https://en.tutiempo.net/ultraviolet-index/addis-ababa.html
www.tutiempo.net
Ultraviolet Index in Addis Ababa (Ethiopia) - UV for hours
Prediction of ultraviolet radiation or ultraviolet index (UV) for Addis Ababa with hourly data.
ኅብረተሰቡ የሚሰራጩ መረጃዎችን ትክክለኛነት ከሚመለከታቸው አካላት ማጣራት እንዳለበት ገልጸው፣ የእለት ተእለት እንቅስቃሴውን ያለምንም ሥጋት ሊቀጥል ይገባልም ብለዋል።
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 9/2016(ኢዜአ)፡- በአዲስ አበባ ከፍተኛ የጸኃይ ጨረር በሰው ጤና ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል በሚል ማኅበራዊ ሚዲያው የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ።
ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር ገፆች በአዲስ አበባ በጤና ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ከፍተኛ የፀኃይ ጨረር እንደሚኖር ተደጋጋሚ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።
ይህን ተከትሎም አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ጉዳት ያደርስባቸዋል በሚል ከመማሪያ ክፍላቸው እንዳይወጡ ክልከላ ማድረጋቸውን ኢዜአ ከተለያዩ ምንጮች ማረጋገጥ ችሏል።
አንዳንድ ወላጆችና የከተማዋ ነዋሪዎችም በዚሁ መረጃ ምክንያት መደናገር እንደተፈጠረባቸውም እንዲሁ።
ጉዳዩን አስመልክቶ ኢዜአ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የስፔስና ፕላኔተሪ ሳይንስ ሥራ ክፍል መሪና ተመራማሪ ንጉሴ መዝገበ (ዶ/ር)ን አነጋግሯል።
ባለሙያው፤ ከፍተኛ የጸኃይ ጨረር በሰው ጤና ላይ የከፋ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ኃሰተኛና ከሳይንሱ ውጪ ነው ብለዋል።
የጸኃይ ጨረር በሰዎች ጤና ላይ ሊያስከትል የሚችለው የጤና ጉዳት አለመኖሩንም አረጋግጠዋል።
ያም ብቻ ሳይሆን ከጸኃይ የሚነሱ ሞገዶች ወይም ቅንጣቶች ወደ መሬት ወርደው ሰዎች ላይ ጉዳት የማድረስ አቅም የላቸውም ነው ያሉት።
ይልቁንም ከጸኃይ የሚነሱ ጨረሮች በብዛት የሚያጠቁት ስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን የመገናኛና የኮሙኑኬሽን መሣሪያዎችን መሆኑንም አብራርተዋል።
አለም ዓቀፍ የስፔስ ትንበያዎች እንዲህ አይነት ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ምንም አይነት ፍንጭ አለመስጠታቸውንና የተናፈሰው ሐሰተኛ መረጃ ምንጩ የማይታወቅ ነው ሲሉም ተናግረዋል።
የሳተላይቶች መረጃ አሰጣጥ.......
The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 3 days ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 4 months, 2 weeks ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 2 weeks, 4 days ago