Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

AASTU-ECSF

Description
The Official Telegram Channel Of Evangelical Christian Students Fellowship at AASTU.

Acc no: AMANUEL KETEMA AND/OR SELIHOM DEMEKE 1000510257492
Contact Us: +251907743926
Stay tuned via:
@galleryaastuecsfBot
@souceoflifeBot
@AASTU_Anony_Counseling_bot
Advertising
We recommend to visit

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 2 weeks, 1 day ago

Freedom over censorship, truth over narrative. Question more!

Last updated 2 years, 2 months ago

2 weeks, 3 days ago
AASTU-ECSF
2 weeks, 3 days ago
AASTU-ECSF
2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 4 days ago
3 weeks, 3 days ago

#Morning_Prayer     #ማለዳ_ፀሎት

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች

የነገ ቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን ይቀጥላል።
ሁላችንም ተሰባስበን 12:00 ጀምሮ ፌሎ በመገኘት በጌታ ፊት እንፀልያለን።

#ተባረኩ

#prayer_mobilization_team

ማለዳ 12:00

#ተባረኩ

#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF

3 weeks, 6 days ago

#General_Fellowship

ሰላም 🤗🤗 በጌታ የተወደዳችሁ 😍ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ::

እንዴት ሰነበታችሁ ሁሉ መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን።
ዛሬ በሚንኖረን መደበኛ የረቡዕ የአምልኮ እና የህብረት ጊዜያችን :

📌 የምንጸልይበት
📌 በጋራ ጌታን በዝማሬ የምናከብርበት ጊዜ ይኖረናል ።

ስለዚህ ሁላችንም ይህ #በጊዜ 12:00 ተሰባስበን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።።

#ተባረኩ

#እንለያለን #እንመለሳለን #እንጠብቃለን

#FAITHFUL_SERVANTS_OF
#THE_KINGDOM
AASTU_ECSF

4 weeks ago

#Morning_Prayer 🙏🙏🙏    #ማለዳ_ፀሎት

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች

"ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።"
ማር 1:35

የነገው የማለዳ ጸሎታችን አንደተጠበቀ ነው።
ሁላችንም በማለዳ ተሰባሰበ ከ12:00 ጀምሮወደ ፌሎ በመውጣት አንጸልይ።

ማለዳ 12:00

#ተባረኩ

#prayer_mobilization_team
#FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE
#KINGDOM
AASTU_ECSF

1 month ago

ተወዳጆች በጊዜ ተሰባበስበን እንድንሄድ ማታ 12:00 ሲል ቂሊንጦ በር ላይ እንገናኝ ።

📌 የምንሄድበት ቸርች ብርድ ልብስ ስለማይኖር ይዞ መምጣት እና
📌 ከፕሮክተር መውጫ ማውጣት እንዳትረሱ

We recommend to visit

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 2 weeks, 1 day ago

Freedom over censorship, truth over narrative. Question more!

Last updated 2 years, 2 months ago