«ኑ ሰለፎችን እንከተል» channel

Description
قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :

 فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف"
?{فتح الباري(13\143) 
Advertising
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 4 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Last updated 1 day, 6 hours ago

11 months, 3 weeks ago
ረሡል ዓለይሂ ሶላት ወሰላም እንድህ ይላሉ፦

ረሡል ዓለይሂ ሶላት ወሰላም እንድህ ይላሉ፦

« አላህ #ከጠላቶቻችሁ_ልቦና የናንተን #ግርማሞገስ(መፈራ'ትን) #ያወጣል። ከዛም #በናንተ_ልቦና ላይ #ድካምን ይጥላል። ከተናጋሪወቹ አንዱ አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ #ድካም_ምንድነው ብሎ ጠየቀ

(( #ዱኒያን_መውደድ)) ((እና #ሞትን_መጥላት)) አሉ»

? ሶሂህ አቢ ዳውድ :4297

https://t.me/nu_selefochin_enketel

11 months, 3 weeks ago
[#አይ\_ዱኒያ](?q=%23%E1%8A%A0%E1%8B%AD_%E1%8B%B1%E1%8A%92%E1%8B%AB)

#አይ_ዱኒያ

ይሄ በፎቶ ያስቀመጥኩት ብር እንደማያገለግል አብዛኞቻችሁ ታውቃላችሁ። ግን የማያውቁም ሊኖሩ ይችላሉ!!!
ነገሩ እንድህ ነው ብሩ መሃሉ ላይ ተቆርጧል?እና በፕላስተር ተያይዟል። ግን የተያያዘው ብር ከሁለቱም በኩል ያለው የተለያየ በመሆኑ አገልግሎት አይሰጥም።
በግራ በኩል ያለው DQ 85 34 71 4 ሲሆን
በቀኝ በኩል ያለው ደግሞ AM 30 53 97 0 ነው።
ብሩ የተቆረጠ ሆኖ ቢጠገንም አገልግሎት ይሰጥ ዘንዳ ሁለቱም ተመሳሳይ መሆን አለባቸው!!!
በተለይ ነጋደወች ብዙ ብር ስትቀባበሉ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው።

https://t.me/nu_selefochin_enketel

12 months ago

በደንብ ይደመጥ!!!

ቢኢዝኒላህ ትጠቀሙበታላችሁ!!!

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago
============ወየውልህ============

============ወየውልህ============

✍️ለመርከዝህ ብለህ ሀቅን ደብቀህ አለባብሰህ ታልፋለህ‼️
?ሰወች ዘንድ ያለኝ ክብር እንዳይቀንስ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ሀቅ ከመናገር ተለጉመሃል‼️
?ከስልጣን እንዳልባረር ብለህ እውነትን ደብቀህ ከውሸት ሰወች ጋር ትተሻሻለህ‼️
?ገና ለገና ስልጣን አገኛለሁ ብለህ ዱኒያን ልታጣጥም ሀቅን ደብቀሃል‼️
?ተከታዮቼ እንዳያንሱብኝ ብለህ ሀቅን ደብቀሃል‼️ብዙ ተከታይ ለማፍራት ሀቅን በውሸት ታለባብሳለህ‼️
?#የጌታህን_ቃል_አላነበብክም#አልሰማህም

إِنَّ الَّذِينَ يَكْتُمُونَ مَا أَنزَلْنَا مِنَ الْبَيِّنَاتِ وَالْهُدَىٰ مِن بَعْدِ مَا بَيَّنَّاهُ لِلنَّاسِ فِي الْكِتَابِ ۙ أُولَٰئِكَ يَلْعَنُهُمُ اللَّهُ وَيَلْعَنُهُمُ اللَّاعِنُونَ

እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል፡፡
ሱራ አል_በቀራ:159

#የረሡል_ዓለይሂ_ሶላት_ወሰላም ሀድስ አልደረሠህም
وقال صلى الله عليه وسلم:«من كتم علما ألجمه الله بلجام من نار».
ረሡል ዓለይሂ ሶላት ወሰላም እንድህ ብለዋል
« #ከእውቀት_የደበቀ (የቂያማ እለት)አላህ #በእሳት_ልጓም_ይላጉመዋል»‼️
?አህመድ:2/499,ኢብኑ ሂባን(95)_ከአቡ ሁረይራ ይዘው
አልባኒ በሶሂህ ጃሚዕ(6517)ሶሂህ ብለውታል

♨️########ወየውልህ########

?ሀቋን ተናገር!!!ነጭነጯን ብቻ አውራ።

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago
« [#በትክክለኛ\_አቂዳ](?q=%23%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%8A%9B_%E1%8A%A0%E1%89%82%E1%8B%B3) ቢሆን እንጅ [#ሙስሊሞች\_አንድ\_አይሆኑም](?q=%23%E1%88%99%E1%88%B5%E1%88%8A%E1%88%9E%E1%89%BD_%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5_%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%91%E1%88%9D)»!!!

« #በትክክለኛ_አቂዳ ቢሆን እንጅ #ሙስሊሞች_አንድ_አይሆኑም»!!!

ሸይኽ ሷሊህ አል'ፈውዛን ሃፊዘሁላህ እንድህ ብለዋል፦

« መሰባሰብ የሚባል ነገር የለም #በትክክለኛ_ዓቂዳ ቢሆን እንጅ ፣ መልእክተኛው ዓለይሂ ሶላት ወሰላም የመጡበትን #ከአላህ_ውጭ_በሃቅ_የሚመለክ_አምላክ_የለም በሚለው እንጅ ፣በዛች? ሰልማንን ከፋርስ ቢላልን ከሃበሻ ሶሃይብን ከሩም በሰበሰበችው። አቡ በክርን ዑመርን ዑስማንን ዓልይንና ሌሎቹንም ሶሃቦች የሰበሰበች በሆነችዋ አንጅ አንድነት የለም።

#ንግግራችን_አንድ_እንድሆን ፣ንግግራችን እንድሰበሰብ #የምንፈልግ_ከሆነ_ወደመሰረቱ_መመለስ_መቻል_አለብን። እሱውም ዓረቦችና ዓጀሞችን ፣ ነፃወቹንና ባሪወችን ፣ የተለያዩ ሰወችን የሰበሰበች ወደሆነችዋ መመለስ አለብን። እሷም የ ላ ኢላሃ ኢላ አላህ ይዘት ናት በሷ #በመናገር#በመስራት፣ በማመን ነው»

? ከድምፃቸው ተቆርጦ የተወሰደ

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago

♨️وقال الفضيل بن عياض:

«#من #أحب #صاحب #بدعة #أحبط الله #عمله #وأخرج نور #الإسلام من #قلبه. وقال: #آكل #مع #يهودي #ونصراني ولا #آكل مع #المبتدع وأحب أن يكون بيني وبين صاحب #بدعة #حصن من #حديد. ... وعن ابن سيرين أنّه كان إذا #سمع #كلمة من #صاحب #بدعة #وضع #إصبعيه في #أذنيه ثم قال: لا #يحل لي أن #أكلمه حتى #يقوم من #مجلسه

? [الإبانة (2/473)].

https://t.me/nu_selefochin_enketel

Telegram

«ኑ ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" ***📗***{فتح الباري(13\143) 

***♨️***وقال الفضيل بن عياض:
1 year, 1 month ago

'የሙመይዓህ መገለጫዎች.pdf'

በደንብ አንብቧት!!!

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago

እነዛ ሰለፊዮችን ሙተሸድዶች እያሉ ለሚወነጅሉ
ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሃድ እስኪ የቱ ጋር ነው ሽዳቸው ብለው ይጠይቃሉ!!!

በሉ መልሱላቸው!

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago

“ሙመይዓ ማለት ምን ማለት ነው” እያላችሁ የማያባራ ጥያቄና ያረጄ ቀልድ ለምትቀልዱ ሁሉ‼️
ሸይኽ ረቢዕ ስለሙመይዓ የተናገሩትን ስሙ!!!

https://t.me/nu_selefochin_enketel

1 year, 1 month ago

قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا

«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

ሱራ አል'ካህፍ:110

https://t.me/nu_selefochin_enketel

Telegram

«ኑ ሰለፎችን እንከተል» channel

قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :  فالسعيد من تمسك بما كان عليه السلف واجتنب ما أحدثه الخلف" ***📗***{فتح الباري(13\143) 

قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا …
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 4 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Last updated 1 day, 6 hours ago