★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago
በ2016 ዓ.ም. በተካሄደው አገር አቀፍ ሬሚዲያል ፈተና የካርቫርድ ኮሌጅ ሬሚዲያል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሆን ከአጠቃላይ ተፈታኞች ደግሞ 93% የሚሆኑት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመግባት የሚያስችል ውጤት አስመዝግበዋል።
#ትጋትይከፍላል #ሬሚዲያልፈተና #የኮሌጅስኬት #ከፍተኛትምህርት #ትምህርት #ስኬት #ኢትዮጵያ #ትምህርታዊስኬት
ማስታወቂያ
በተዘጋጁ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ የቀረበ ጥሪ
ትምህርት ሚኒስቴር ሥራውን በተገቢው ሁኔታ ለማከናወን ይችል ዘንድ የተለያዩ የአሰራር ሥርዓቶችን የመዘርጋትና መመሪያዎችን የማዘጋጀት ተግባራትን ሲከውን መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ አንጻር፣
1. የርቀት ትምህርት ፕሮግራም፣
2. የማታ ትምህርት ፕሮግራም፣ እና
3. የተፋጠነ ትምህርት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ መመሪያዎችን በአዲስ መልክ አዘጋጅቷል።
በመሆኑም የተዘጋጁትን ረቂቅ መመሪያዎች አፅድቆ ሥራ ላይ ለማዋል በረቂቆቹ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በውይይት የማዳበር ሥራ ተሰርቷል። ነገር ግን ተጨማሪ ግብዓት በማሰባሰብ መመሪያዎቹን የበለጠ ማዳበር አስፈላጊ በመሆኑ ፕሮግራሞቹን በመተግበር ላይ ያላችሁ (የርቀት ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት፣ የማታ ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት እና የተፋጠነ ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት) አስተያየት ለመስጠት የተጋበዛችሁ ስለሆኑ መስከረም 14/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው መድረክ በመገኘት እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።
@ትምህርት_ ሚኒስቴር
የ2016 የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ሐምሌ ወር መጨረሻ ሳምንት እንሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ያመለክታል።
#የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
@MOE
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago