Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤

Description
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
❤❤
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንማማርበት ፣ኃያሉ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ ግጥም እንዲሁም መዝሙር ይቀርብበታል 🥰🥰
@_ #_እግዚአብሔርን #_አመስግኑ❤ ለሃሳብ አስተያየት 👉 @meriye7
@igziyabhern
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

5 months, 2 weeks ago
***✨******🥀***እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ …

🥀እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ 🥀

✳️የመጀመሪያ ስሙ ፒሉፖዴር ይባል የነበር ሲሆን ትርጓሜውም የአብ ወዳጅ ማለት ነው፤በሁለተኛው ትርጓሜ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው፡፡

➡️የክርስትና ስሙ መርቆሬዎስ ሙያውም ውትድርና ዜግነቱም ሮማዊ ነው ይህ ታማኝ ምስክርነት የሰጠ ሰማዕት ወላጆቹ ጣዖት የሚያመልኩ አረማውያን ነበሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ የክርስትና እምነት እየተስፋፋ ስለ ሄደ ቤተሰቦቹም ክርስቲያኖች ሆነዋል፡፡ እሱም ካደገ በኋላ ተምሮና አምኖ ተጠመቀ ስመ ጥምቀቱም መርቆሬዎስ ተባለ ።

#የሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን።🙏❤️

5 months, 2 weeks ago
ጃንደረባው ሚዲያ በቴለግራም መጣ!

ጃንደረባው ሚዲያ በቴለግራም መጣ!

የሚለቀቁትን የአእላፋት ዝማሬ ለማጥናት JOIN በሉ::

@jan_yaredd

5 months, 2 weeks ago

በእምነቱ ማይደራደር???

5 months, 2 weeks ago

እንዴት አመሻችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🤗

5 months, 2 weeks ago

ተክለሃይማኖት ባህታዊ

እንኻን አደረሳችሁ 24
@igziyabhern

5 months, 2 weeks ago

🙏🙏🙏🙏🙏#ፀሎት🙏🙏🙏🙏

ሁለት ሰዎች በአንድ ጉዳይ አብረው ይፀልያሉ አንደኛው ፀሎቱ ተመለሰለት አንደኛው ሳይመለስለት ቀረ። በዚህ ጊዜ ፀሎቱ ያልተመለሰለት ሰው "ጌታ ሆይ ሁለታችንም እኩል ፀልየን ለእርሱ ሰጥተኸው ለእኔ ከለከልኝ ለምንድ ነው?" አለው። እግዚዘብሔርም "ለእርሱ ባልሰጠው ይጠፋል፣ ላንተ ከሰጠሁህ ደግሞ ትጠፋለህ" አለው ይባላል።

እግዚአብሔር ከራሳችን በላይ እኛን ያውቀናል። ለአንዳችን በመስጠት፣ አንዳችንን በመከልከል ዕድሜያችንን ያረዝመዋል። መስጠቱም መንሳቱም ሁለቱም በፍቅር ነውና በልመናችን በፀሎታችን የአንተ ፈቃድ ይሁንልን ማለት ተገቢ ነው። ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። አሜን!!

*🥰@igziyabhern 🥰***

5 months, 2 weeks ago
5 months, 2 weeks ago
5 months, 2 weeks ago
5 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako