Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago
Experts observe the proposed reforms, if successfully implemented, could reshape Ethiopia’s financial space, positioning it for greater economic resilience and inclusion. However, they say their success will depend on careful execution, thoughtful regulation, and a long-term commitment to financial stability.
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
National Bank of Ethiopia has endorsed the new environmental, social, and governance (ESG) guidelines, viewing them as essential for meeting international banking standards and reducing risks in the financial sector. The central bank believes that adherence to the principles will strengthen the banking sector's global competitiveness and reduce systemic risks.
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #InfinixEthiopia
የኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች የሆኑትን ሆት 40 ፣ ኖት 40 ፣ ዜሮ 40 እና የኢንፊኒክስ ስማርት TVን ሲገበያዩ የሽልማት ኩፖን ይውሰዱ፡፡ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር በመረጡት ስፍራ ፎቶ በመነሳት #InfinixEthiopia የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም የማህበራዊ ገጾት ላይ ይለጥፉ የዛንዚባር የቢዝነስ ክላስ ደርሶ መልስ የአውሮፕላን ቲኬት ፣ የኢንፊኒክስ ስማርት ቲቪ ፣ የኢንፊኒክስ ላፕቶፕ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡
መመሪያ
Tag ሲያደርጉ ለ Facebook @InfinixMobileEthiopia ፣ ለ Instagram @infinixethiopia ለ TikTok @Infinixet እና ለ Telegram @Infinixeth ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።
ለናሙና ወደ ውጪ የተላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን ተሰማ
ከማዕድን ዘርፉ እና ከማዕድን አምራቾች በቂ ገቢ እየተሰበሰበ አለመሆኑን የተገለፀ ሲሆን ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸውን በተደረገው የኦዲት ግኝት መረጋገጡ ተገልጿል።
በማዕድን ሚኒስቴር ከማዕድን የሚገኝ ገቢን ማሳደጉን እና መሰብሰቡን በተመለከተ የተከናወነዉን የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ላይ እንደተገለጸው በሚኒስቴር መ/ቤቱ ላይ የህግ ማዕቀፍ ክፍተት እንዳለበት በመጥቀስ ለአብነትም የአለኝታና የአዋጭነት ጥናቶች በአግባቡ አለመደረጋቸው ይገኙበታል ብሏል።
ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ፣ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እንዳለዉ ለናሙና ወደ ውጪ የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ቤት አለመመለሳቸው እና በተቋሙ በኩል ግን የተሰጠው ምላሽ አጥጋቢ አይደለም ሲል አስታውቋል
ይህም ለሀብት ብክነት የሚዳርግ ነዉ ያለዉ ቋሚ ኮሚቴዉ ማዕድናቱ የሚመለሱበትን ስርአት መዘርጋት ይገባል በማለት አሳስቧል።
በማዕድን ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቲዮስ በበኩላቸዉ እንደተናገሩት በክዋኔ ኦዲት የታዩ ክፍተቶችን ለማረም የሚያስችል አዲስ አደረጃጀትና አሰራር እንዲሁም የአዋጅ ማሻሻያ መዘጋጀቱን ገልፀዋል።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ከዉጪ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ መግባት እንዳለባቸዉ የገንዘብ ሚኒስትር አስታውቋል
ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች አሁን በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ (LC) ብቻ እንዲገቡ ተወስኗል ብለዋል።
አዲሱ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲዉ በመደበኛውና በትይዩ ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ተቀራራቢ በማድረጉ ምክንያት ፍራንኮ ቫሉታ እንዲነሳ መደረጉ ተገልጾ ነበር።
በዚህም የገንዘብ ሚኒስትር ከዉጪ የሚመጡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ እንዲገቡ መወሰኑንና ይህም ወደ ተግባር መግባቱን ኢዜአ ዘግቧል ።
የንግድ ባንኮች ለመረሰታዊ ሸቀጦች የሚሆን በቂ የውጭ ምንዛሬ ክምችት እንዳላቸው የጠቀሱት ሚኒስትሩ ባንኮች ለሸቀጦች ትኩረት ሰጥተው የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እንዲያሻሽሉ ይደረጋል ማለታቸው ለማወቅ ተችሏል።
መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በማሰብ ለግል ባለሀብቶች ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ የሚታወስ ነው፡፡
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
በኢትዮጵያ ከሚያስፈልገው 20 ሚሊዮን የሲሚንቶ ምርት ዉስጥ እየቀረበ ያለዉ 7 ሚሊዮን ያህሉ ብቻ መሆኑ ተነገረ
በሀገሪቱ የሲሚንቶ ምርት ፍላጎት እየጨመረ ቢሄድም በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘዉ በአቅርቦት እጥረት ግን አሁን ችግር እየሆነ መምጣቱ ተሰምቷል።
በዚህም እንደ ሀገር የሚያስፈለገው 20 ሚሊዮን ቶን ሲሆን አሁን ላይ እየቀረበ የሚገኘው ግን 7 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ብቻ መሆኑን ያስታወቀው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር " ትልቁ ችግር የሆነዉ የአቅርቦት እና የፍላጎት ያለመጣጣም መሆኑን ጠቁሟል ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስራ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት እንደገለፀው ከሲሚንቶ አቅርቦት ስርጭት ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር እንዲፈታ ማሳሰቢያ መስጠቱም ተሰምቷል።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
መንግስት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ከእዳ ለማውጣት የ900 ቢሊየን ብር የቦንድ ሽያጭ ለገበያ አቀረበ!
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለባቸው የተከማቸ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ብድር እና ወለድ ከ846 ቢሊየን ብር አልፏል፡፡ ይህንን የተወዘፈ እዳ ለመሸፈን መንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ በማቅረብ ለመሸፈን ወስኗል፡፡
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
Prime Minister Abiy Ahmed projects an 8.4pc GDP growth for the year, driven by agriculture, industry, and services. He underlines recent macroeconomic reforms, including forex regime liberalisation, which have led to increased reserves and reduced the gap between official and parallel market rates. The government aims to create 4.3 million jobs in emerging sectors like BPO and is promoting import substitution to drive industrial growth.
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Infinix_HOT50_Pro+
አዲሱ የኢንፊኒክስ HOT 50 Pro+ ስልክ 7 ነጥብ 8 ሚሊሜትር ያህል ቀጭን ዲዛይን ይዞ የመጣ ሲሆን ይህም ስልኩን ለአያያዝ ምቹ ከማድረጉም በላይ እጅዎት ላይ እጅግ ያምራል፡፡
For the first time, the export of goods, valued at 1.5 billion, surpassed that of service exports, which came in at 1.6 billion, disclosed Prime Minister Abiy Ahmed (PhD). Gold and coffee were the leading export commodities, with gold accounting for half a billion and coffee generating 760 million
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market
Last updated 3 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 days, 5 hours ago