?ٰ̟̟̟̟̟̟̥̥̥̥̟͜͡Mind Set Reset?

Description
:¨·.·¨:?
`·"I wish I Could Show You When You Are Lonely Or In Darkness The Astonishing Light Of Your Own Being❤️

@Mindsetresetbot ?
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 1 month, 1 week ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 1 month ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 weeks, 4 days ago

1 year, 3 months ago

? ከአእምሮ ወይም ከእውቀት ኀይል ይልቅ የፈቃድ ኀይል መብለጡን ከሁሉም አስቀድመህ ልትገነዘበው የሚገባህ ነገር መሆኑን ካወቅህ በኋላ፤ እንዲህ ያለው ራስን ከማሸነፍ ደረጃ ላይ እንደመገኘት ያህል ሊቆጠር የሚቻለው የመንፈስህ ጠንካራነት ማናቸውንም የተመኘኸውን ተገቢ የሆነውን ሁሉ ነገር እንድትፈጽም የሚያስችልህና ከምኞት ደረጃና በር ላይ እንዳትቀር የሚረዳህ ትልቅ መሣሪያ መሆኑን በፍፁም ልብህ አምነህ ብትሠራበት ሰው ትሆናለህ።

ደራሲው፡ የማነ ገብረ ማርያም
የፍልስፍና ፡ ትምህርት ።
፩ኛ፡ መጣፍ
/PHILOSOPHY_Vol_1

Telegram

Ⓜ️IND ŞəT🎯Reset🚀

***⚜*** ┉┉┉❀✿***🕊******🕊******🕊***❀✿ ┉┉┉***⚜*** :¨·.·¨: `·Work On Personal Development! Mind Set ReSet ***🎯*** Join Your Group @Hoperainbo ***⚜*** ┉┉┉❀✿***🕊******🕊******🕊***❀✿ ┉┉┉***⚜***

***?*** ከአእምሮ ወይም ከእውቀት ኀይል ይልቅ የፈቃድ ኀይል መብለጡን ከሁሉም አስቀድመህ ልትገነዘበው የሚገባህ ነገር መሆኑን ካወቅህ በኋላ፤ እንዲህ ያለው ራስን …
1 year, 3 months ago
"እናንተ ኢትዮጵያውያን የኢየሩሳሌም ሰማያዊት /መንግስተ ሠማያት/ …

"እናንተ ኢትዮጵያውያን የኢየሩሳሌም ሰማያዊት /መንግስተ ሠማያት/ ባላገሮች ናችሁ። በእኔ እምነት ገነት ማለት ይች አገራችሁ ናት። ብዙ አገሮችን በጉብኝት አይቻለሁ። የግብፅ ፒራሚዶችን፣ የቫቲካን ቤተ አምልኮችን ፣ የግሪክ ቤተ ጣኦቶችን ፣ ምድረ እስራኤልን ወዘተ... ነገር ግን እንደ ላሊበላ ህንፃዎች ያስደነቀኝ የለም። ዛሬ ዓለም በጥበብ ይምጠቅ ፣ ጨረቃን ይጎብኝ ፣ ህዋውን ይፈትሽ እንጂ የእናንተን አባቶች ሠማያዊ ጥበብ ሊደርስበት አልቻለም፣ በዚህ ልትመኩ ይገባችኋል"። /Bill Girham የተባለ አሜሪካዊ ተጓዥና ፀሃፊ/

ይህን ጦማር አጋራ ❣️

1 year, 3 months ago
የመጀመሪያው የመርዌ ንጉስ ናስቶስኔን በመርዌ በነገሰበት …

የመጀመሪያው የመርዌ ንጉስ ናስቶስኔን በመርዌ በነገሰበት ዘመን (፭፼፶፮--፭፼፵፪) ካምቤዝ /የፋርስ ንጉስ/ መልዕክተኞችን ማለትም ሠላዮችን ልዩ ልዩ የመታያ ስጦታ አስይዞ ወደ ኢትዮጵያው ንጉስ ላካቸው። እነርሱም መጥተው "እነሆ ወዳጅነትህን የሚፈልገው ታላቁ የፋርስ ንጉስ ካምቤዝ የላከልህ ገፀ በረከት" ብለው ልብስ፣ የአንገትና የእጅ ጌጥ፣ ሽቶና መጠጥ አቀረቡለት።

የኢትዮጵያው ንጉስ ናስቶስኔንም ስጦታውን በዝርዝር አይቶ ከተቀበለ በኋላ ለመልዕክተኞች እንዲህ የሚል ምላሽ ሰጣቸው። "የፋርስ ንጉስ ይህንን ገፀ በረከት አስይዞ የላካችሁ የመንግስቴን ሐይል መርምራችሁ ተመልሳችሁ እንድትነግሩት ነው እንጂ በእውነት የኔን ወዳጅነት ፈልጎ አይደለም።....

በተጨማሪም ያመጡትን ልብስና ወርቅ እያሳያቸው "ይሄ በኔ ዘንድ ርካሽ ነው። እስረኛዬን እንኳን በወርቅ እግር ብረትና በወርቅ ሰንሰለት ነው የማስረው" በማለት ወደ እስር ቤቱ መልዕክተኞችን ወስዶ አሳያቸው።....

አሁንም ከኔ ዘንድ ይህን ቀስት ወስዳችሁ ለፋርስ ንጉስ ስጡት። ልክ እንደኔ ይህን ቀስት የሚዘረጋ ከፋርስ ውስጥ ጎበዝ የተገኘ እንደሆነ ከዚያ በኋላ መጥተው ይውጉኝ" በማለት እርሱ ራሱ በመልዕክተኞች ፊት ቀስቱን አጥፎ መልሶ አቃንቶ አሳያቸው።

#የኢትዮጵያ_የ፭ሺ_ዓመት_ታሪክ
ከኖህ እስከ ኢሀዲግ
ፍስሐ ያዜ ካሣ |2010|

1 year, 4 months ago

ፍልስፍና ምንድን ነው?

ፍልስፍና ምንድን ነው? መቼም ጥያቄው ራሱ ፍልስፍናዊ ይመስላል አይደል? የሆነው ሆኖ ፍልስፍና በትክክል ምንድን ነው?

በመሰረታዊነት ፍልስፍና (Philosophy) ማለት ''የጥበብ ፍቅር'' ማለት ነው። የእውነትም ፈላስፎች ''እኛ ማን ነን?''፣ ''እዚህ ምድር ላይ ያለነው ለምንድን ነው?'' የሚሉ መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ እንዲቃትቱ የሚያደርጋቸው ይህ ለጥበብ ያለ የላቀ ፍቅር ነው። ፍልስፍና በተለምዶ የማህበራዊ ሳይስ ዘርፍ ነው። ***

ፍልስፍና በመንግስት ፖሊሲ ቀረፃ ውስጥ ከሚነሱ ከስነምግባራዊ (ሞራላዊ) ጥያቄዎች፣ ለኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግ ጥቅም ላይ እስከሚውሉ የሎጂክ መዋቅሮች ድረስ እውነተኛና ገቢራዊ የሆነ ጠቀሜታ ያለው የእውቀት ዘርፍ ነው።
በፍልስፍና ሰፊ ሜዳ ውስጥ ሥለ ሰዎች ምንነት፣ ሥለ እውቀት፣ ሞራል፣ እውነት፣ የእግዚአብሔር ህልውና፣ ንቃተ ህሊና፣ ፖለቲካ፣ ኀይማኖት፣ ኢኮኖሚ (መዋዕለ ንዋይ)፣ ጥበብ፣ በቋንቋ ያሉ ጥያቄዎች ሁሉ ይጫወቱበታል። ለዚህም ነው የፍልስፍና ሜዳ ወሠን የለሽ ነው የምንለው።
በደምሣሣው ስናየው ግን ፍልስፍና 6/፮ አቢይ ንጥረ-ሀሳቦችን ይነካል።

  1. ዲበ- አካል (Metaphysics):_ ይህ ዘርፍ ስለ አፅናፍ ዓለም/ሆለታ (Universe) እና ስለ እውነት ያጠናል።

  2. ሥነ-አመክንዮ (Logic):_ ተገቢ (ትክክለኛ) ክርክር አመክንዮ ሥለማቅረብ ያጠናል።

  3. ሥነ-እውቀት (Epistemology):_ ሥለ እውቀት የሚያጠና እና እውቀት እንደምናገኝ የሚፈትሽ ዘርፍ ነው።

  4. ሥነ-ውበት (Aesthetics):_ ስለ ጥበብና ስለ ውበት የሚያጠና የፍልስፍና ዘርፍ ነው።

  5. ሥነ-መንግስት (Politics):_ስለ ፖለቲካዊ ውበቶች ፣ ሥለ መንግስትና ሥለ ዜጎች ሚና የሚያጠና ዘርፍ****

  6. Ⓜ️IND SET?Reset
    https://t.me/Mindset_reset ❣️

#የፍልስፍና_ሀሁ
ራሴላስ ጋሻነህ እንደተረጎመው።
♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲    
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳ

1 year, 4 months ago

What are the really small things that tell a lot about a person's psychology and personality?Talk fast/interrupts: Was raised in a family where their opinion didn’t matter. And the only way to be heard was by getting it out as fast as possible, or interrupting.

Empathic/Caring: Most likely had a abusive childhood. Some of the most abused can be the most caring.

Emotions: If they have trouble expressing emotions or hold them in, another sign of a traumatic childhood, or past relationships.

Soul Mate: Quickly call you their soulmate or “one” before you even learn their middle name. While I believe this connection can happen on rare occasions, but best to run if it happens quickly to be safe.

Gossip: Do they constantly talk about others? How they talk about others is what they are saying about you too.

Drama: Is there always a catastrophe in their life? Do they always create drama. This person needs drama in their life to distract them, from there self.

Fault: Do they accept it when they are wrong? Or do they project, blame shift and deny responsibility. This here tells you how trustworthy and honest the person is.

How they treat others: How they treat less fortunate is a direct reflection of who they really are. If they act superior to most, you have your answer.

Friends: If they have none, or many, pay attention to that. They are the sum of the five people they hang around most. If their friends are liars, and dishonest, there’s your answer.

Family: listen how they talk about their family, good or bad. Nobody’s family is perfect, if they paint their family as perfect, or try and make excuses for bad behaviors, well…..it will tell a lot if they are trustworthy and honest.

Eye contact: If the person maintain eye contact in conversations. This show confidence and respect.

Relationships: Do they quickly jump from one relationship to another with little to know alone time. This person is very insecure.

Grandiose: Do they portray and image on social media and to others. But if you really get to know them, they are nothing like that. They often believe they are something they are not.

Actions: You notice their words don’t align with their actions. They say one thing and it’s complete opposite. Untrustworthy.

Attention to their presence: How does everyone react when they walk in a room? Does everyone get quiet, or are they open and happy to see this person? You can tell a lot how others perceive them when the relationship is new with this person.

Subscribe Mindset reset for more amazing content.♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲    
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳ

https://t.me/mindset_reset ❣️

1 year, 4 months ago

ኢት ዮጵ ያ

ኢት-ስጦታ፣ ዮጵ-ብጫ ወርቅ ወይም እንቁ፣ ግዮን ፈሣሽ ወንዝ፣ በጥቅል ኢትዮጵ ግዮን ''የግዮን ወርቅ ስጦታ ተብሎ በሱባ/በሳባ/ ይተረጎማል''.../መፅሀፈ አብርሂት 1999 ዓ.ም/
ኢትዮጵያ ማለት በትክክለኛው ፣ ፍፁም በጠራው አገላለፅ ባሁኑ ''ኢት-ዮጵ'' የአማርኛ አባት በሆነው በግዕዝ ''ኢትዮጳግዮን'' የግዕዝ አባት በተባለው በሳባ ''እንቅዮጳዝዮን'' ቋንቋ ከመከፋፈሉ በፊት በነበራት ስያሜ ''እንቅዮጳዝዮን'' የተባለች አገር ናት❣️
... .....
''ኢት'' ምንድን ነው? ''ስጦታ'' ዮጵ? ''ብጫ ወርቅ ወይም እንቁ'' ግዮን? ''ፈሳሽ ወንዝ'' በጥቅል? ''ኢትዮጳግዮን'' አጠቃላይ ምን ይሆናል? ''የግዮን ወርቅ ስጦታ'' በድሮው የኢትዮጵያ ቋንቋ ምን ትባል ነበር? ''ኢትኦጵግዮን'' ከዚያ ምን ተብሎ ይገለጻል? ''የግዮን ምንጭ'' ጎበዝ ልጆች በትክክል ተመልሷል። ከፍ ሲሉ ''ኢንቅዮጳዝዮን'' መሆኑን እነግራቸዋለሁ። ፀሃይ ለፀሀይ እንዲከራተቱ ሳይሆን በነፋሻማ አየር ዘና ብለው ወርቅ እንዲፈልጉ!

#የኢትዮጵያ _የ5ሺ_ዓመት_ታሪክ
ከኖህ እስከ ኢሀዲግ
ፍስሐ ያዜ ካሣ 2010

♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳ
@Mindset_reset ?

1 year, 4 months ago
Compassionate Leadership Skills and Traits

Compassionate Leadership Skills and Traits
1. Introspective
2. Acts w/a purpose
3. Thinks Critically
4.Empathic
5. Colaborates and Communicates Openly
6. A Team Player
7. Inspires Peers
8. Hopeful and Optimistic
9. Adoptable and resilient

♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳ
? @Mindset_reset ❣️

1 year, 4 months ago

? Psychology Facts you must be Aware of :

? Confirmation bias:
People have a natural tendency to seek out information that confirms their existing beliefs and ignore or discount information that contradicts them.

? The placebo effect:
Believing that a treatment or intervention will be effective can sometimes lead to actual improvements in a person's condition, even if the treatment itself has no therapeutic value.

? Priming:
Exposure to certain stimuli or cues can unconsciously influence our thoughts, behaviours, and perceptions. For example, being primed with words related to the elderly can subconsciously affect someone's walking speed.

? The mere exposure effect:
Repeated exposure to something or someone tends to increase our liking or preference for it. Familiarity breeds liking.

? The halo effect:
Our overall impression of a person can influence our judgments about their specific traits or abilities. If we perceive someone positively in one aspect, we are more likely to assume they possess other positive qualities.

? Anchoring effect:
People rely heavily on the first piece of information they receive when making judgments or decisions, even if it is arbitrary or irrelevant.

♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙      ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳ
https://t.me/mindset_reset ❣️

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 1 month, 1 week ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 1 month ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 2 weeks, 4 days ago