Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ሥነ አፈታት

Description
"The impatient, who are concerned only about results or practical application, should leave their hands off exegesis."
Advertising
We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 5 days, 12 hours ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 10 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 2 days, 1 hour ago

1 month ago

“መስቀል ላይ መውጣቱ ፍጥረተ-ዓለሙን ለማዳን ነበርና፣ “ከመስቀል ውረድ፤ ራስህን አድን¡” የሚለውን ተስላቃዊ ውርርድ አልተቀበለም።”
ሔኖክ ኢሳይያስ

2 months, 1 week ago

“እኛ ብንኾን እንኳ፣ ወይም ከሰማይ የኾነ መልአክ፣ ከሰበክናችሁ የሚጻረር ወንጌል ቢሰብካችሁ እርሱ የተረገመ ይኹን። አስቀድመን እንዳልነው፣ አኹንም ደግሜ እላለሁ፦ ማንም ከተቀበላችሁት የሚጻረር “ወንጌል” እየሰበካችሁ ቢኾን እርሱ ለዘለዓለም የተረገመ ይኹን።”
ገላትያ 1፥8-9/መ.ት.ገ

@thefaithofthefathers
#ሥነ_አፈታት #መጽሐፈ_ትርጓሜ_ገላትያ #ነገረ_መለኮት #ቅዱስ_ጳውሎስ #መልዕክተ_ገላትያ
@thefaithofthefathers

7 months, 3 weeks ago
9 months ago
ገላትያን አብረውን ያጥኑ

ገላትያን አብረውን ያጥኑ
@thefaithofthefathers

9 months ago

“ሮማውያን ከወንበዴዎች ጋር የሰቀሉት ሰው፣ ነጻነት ይሰጠናል ብላችሁ የምትጠብቁት መሲሕ ነው” የሚለው ስብከት ለአይሁዳውያን መሲሐዊ ተስፋቸው ላይ መሳለቅ ነው። የመሲሑ ሥራ ፖለቲካዊ ነጻነት መስጠት ሳይኾን፣ ዘለዓለማዊ ድኅነት ማስገኘት ነው ብለን ለምናምን ለእኛ ግን የመስቀሉ ስብከት የአድኅኖተ እግዚአብሔር አዋጅ ነው።

9 months, 3 weeks ago

“'እግዚአብሔር' በሚለው ስም አብን፣ 'ጌታ' በሚለው ስም [ኢየሱስ] ክርስቶስን ማመልከት በሐዲሳት የተለመደ ነው። [ኾንም] ይህ የአብን ጌትነት፣ የክርስቶስን አምላክነት የሚያስቀር አይደለም።”

መጽሐፈ ትርጓሜ ገላትያ፣ ገጽ 21

9 months, 3 weeks ago

ብዙዎች በቃል ደረጃ፣ “መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ” ይላሉ፤ እውነታው ግን ሌላ ነው። ቅዱሳት መጻሕፍትን የሚያነቡት በቤተ እምነታዊ መነጽራቸው ነው። በቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ዶግማቸው ይሟገታሉ እንጂ ዶግማቸውን በቅዱሳት መጻሕፍት ሊፈትኑ ፈቃደኛ አይደሉም። በዚህ መልኩ መጽሐፍ ቅዱስን ለቤተ እምነታዊ ትውፊታቸው ተገዢ ያደርጋሉ።

10 months, 1 week ago

ጥንት ዘረኝነትን አሸንፋ በቋንቋ፣ በባሕል፣ በአኗኗር... የማይገጥሙ ሰዎችን አንድ ያደረገች ቤተ ክርስቲያን፣ ዛሬ ዘረኝነት አሸንፎ ሲከፋፍላት እንደ ማየት ምን የሚያሳዝን ነገር አለ?

10 months, 2 weeks ago

መዝሙርን መዝሙር የሚያሰኘው ከሥነ ግጥማዊ ቅርጹ እና ሥነ ልሳናዊ ጠዓሙ ይልቅ ነገረ መለኮታዊ ይዘቱ ነው።
የመዝሙር ክብደቱ፣
ነገረ መለኮታዊ ይዘቱ

We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 5 days, 12 hours ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 10 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 2 days, 1 hour ago