#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.👉 @abhi67899
Last updated 2 months, 1 week ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 7 months ago
Last updated 2 years, 9 months ago
በክርስቶስ ትንሣኤ የጀመረው የእግዚአብሔር አቡቀለምሲሳዊ ድል ፍጥረተ-ዓለሙን ከኃጢአት፣ ከሞት እና ከርኩሳን ኃይላት በማጽዳት ፍጻሜ ያገኛል።
በዐዲሱ ሕብረ-ብሔራዊ ማሕበር ውስጥ የቀድሞውን አግላይ ብሔርተኝነት ሊያራምዱ ለሚወዱ የጳውሎስ ምላሽ፣ የእግዚአብሔር ሕዝብነት በክርስቶስ እና ለክርስቶስ በመታመን እንጂ እስራኤላዊ በመኾን ወይም ሕዝበ እስራኤልን ተጠግቶ በእስራኤላውያን ሥርዓት በመኖር አይደለም የሚል ነው።
Coming soon!
@thefaithofthefathers
በጳውሎስ ደብዳቤዎች ውስጥ መሲሑን መከተል በመሲሑ መታመን ብቻ ሳይኾን፣ ለመሲሑ መታመን ጭምር ነው፤ የሞቱ እና የትንሣኤው ተካፋይ መኾን ነው፤ የውርደት-ክብረት ቅያሱን መያዝ ነው።
“በስቅለቱ ፍቅር የእርሱን ብቻ ሳይኾን፣ ራሱን እንደሚሰጥ አሳየን።”
ሔኖክ ኢሳይያስ