Alex casting♈️♈️♈️

Description
ÆX ©asting
?️?️?️Vocal and acting training ?
?️ Casting
? film
? Advertising
? ?music clip
Please send your...
photo:
Name:
Age:
Number:
Address:
@Al_as13_7
We recommend to visit

Бухгалтерські новини від 7eminar у вас в Telegram!

👉 Бухгалтерські сервіси: https://bit.ly/3TrrGzt

Last updated 1 month, 1 week ago

Seja bem vindo ao MINES GRÁTIS! ?

⏰ SINAIS 24 HORAS DIARIAMENTE

? CADASTRE-SE NA PLATAFORMA ?

? ATIVE AS NOTIFICAÇÕES DO CANAL PARA NÃO PERDER NENHUMA ENTRADA

? https://bit.ly/PlataformaSlotsOfficial

SUPORTE OFICIAL: @SuporteFortuneTiger_BR

Last updated 2 months ago

Last updated 1 year, 9 months ago

8 months, 1 week ago

ነፃ ሜካፕ
መሰራት የምትፈልጉ ሴቶች አናግሩኝ ለዛሬ 3:30 22 ጎላጎል አካባቢ

8 months, 1 week ago

ሰላም ሰላም ነገ የመጨረሻ ውድድር ማጣሪያ አለ
ደግሞ አዲስ ዋልታ ቲቪ

መወዳደር የምትፈልጉ ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ነገ ማጣሪያውን ማድረግ ትችላላችሁ

+251911678614

ከ አሌክስ አይተን ነው በሉት ይመዘግባቹሀል

8 months, 1 week ago

ከዚህ በፊት የሰራችሁ ሜይን ካስት ሆናችሁ ለስራ ሰለምፈልጋችሁ የሰራችሁት ስራ ቪዲዬ በመላክ አብረን መስራት እንችላለን

share join አድርጉ

10 months, 2 weeks ago

የግል መረጃዎቻችሁን ግሩፕ ላይ አትልቀቁ በዚህ User name @Al_as13_7 ላኩ

10 months, 2 weeks ago

ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ከብዙ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል ወደ ስራ

ለ ተከታይ ድራማ
ለ ሙዚቃ ክሊፕ
ለ ማስታወቂያ
ለ ፊልም ስራዎች ተዋናዮች እንፈልጋለን ስም እድሜ አድራሻ ፎቶ ምንም edit ያልተደረ በመላክ ተመዝገቡ

ከ አሌክስ ካስቲን ወደ አሌክስ ፊልም ፕሮዳክሽን ተቀይሯል አብራችሁ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው

ሁሌም ወደፊት!

10 months, 4 weeks ago

ሰላም ሰላም   እንደምን አላችሁ     የ አሌክስ   ካስቲንግ  ቤተሰቦች    ነገ  ከ 6:00 ስአት ጀምሮ ክላስ እንዳለ ይታወቃል  ነገር ግን ነገ ማነኛውም  ተማሪ ሆነ የ አሌክስ ካስቲንግ አባላት  ሁላችሁም እንድትገኙ አሳስባለሁ  ስትመጡ 2 ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ  ኑ ነገ የመጨረሻ  ሰለሆነ ነገ ፎቶ ያላመጣ ከ አባልነት ይሰረዛል  ለ ተማሪዎች  ደግሞ ፎቶ እስክታመጡ ክላስ መግባት አትችሉም    ሰለዚህ ይህን አውቃችሁ ፎቶ ይዛችሁ እንድትመጡ    መታወቂያ ተሰርቶ ተጠናቋል  ፎቶ በመለጠፍ ፍርመን እንሰጣለን  

አዳዲስ አባል ለመሆን የምትፈልጉ 2 ጉርድ ፎቶ እና መመዝገብያ በመክፈል መመዝገብ ትችላላችሁ    

ትወና  ድምፅ አወጣጥ   ድርሰት አፃፃፍ   ሞዴሊንግ  ባህላዊ ውዝዋዜ ዘመናዊ ዳንስ  ስእል ፋሽን  ዲዛይን እነዚህ  ሁሉ  በአንድ ላይ ታገኛላችሁ

1 year ago

ለነገ መገናኛ እና አጠና ተራ የዩቲዩብ ስራ አለ የሚፈልጉ ወንድ እና ሴት እድሜ ከ 30 በላይ ብዛት 6 ብለር ክፍያ ካሽ 500

1 year ago

ሰላም ጥሩ ተክለቁመና ያላት ቀይ ቆንጆ ሴት ቁመቷ በጣም እረጅም ያልሆነች ቀበጥ ፈጣን የሆነች ለሜይን ካስት ትፈለጋላችሁ ክፍያው 6000 ብር ነው
ተጨማሪ ጠይም ሴት ቁመት አጠር ያለች ስም ፎቶ ከድራሻ ስልክ ላኩልኝ አትደውሉ @Al_as13_7

1 year ago

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ

ብዙ ካስት እፈልጋለሁ
ለ short move
ለ you tube በብለር እና ያለ ብለር ለ you tube ፊልም ተዋናዮች እፈልጋለሁ
ስልክ አትደውሉ ግሩፕ ላይ ፎቶ እና ስልክ post አታድርጉ
Please send your...
photo:
Name:
Age:
Number:
Address:
@Al_as13_7 በዚህ user name ብቻ ላኩ ስልክ አትደውሉልኝ እሚያስፈልገውን አሟሉ እና ላኩ እራሴ እየደወልኩ አሳውቃለሁ ????

We recommend to visit

Бухгалтерські новини від 7eminar у вас в Telegram!

👉 Бухгалтерські сервіси: https://bit.ly/3TrrGzt

Last updated 1 month, 1 week ago

Seja bem vindo ao MINES GRÁTIS! ?

⏰ SINAIS 24 HORAS DIARIAMENTE

? CADASTRE-SE NA PLATAFORMA ?

? ATIVE AS NOTIFICAÇÕES DO CANAL PARA NÃO PERDER NENHUMA ENTRADA

? https://bit.ly/PlataformaSlotsOfficial

SUPORTE OFICIAL: @SuporteFortuneTiger_BR

Last updated 2 months ago

Last updated 1 year, 9 months ago