➳⃝🥀➣❦የፍቅር ጥግ❦

Description
ከኛጋር ደስ የሚል 𓅂❦የፍቅር ጥግ❦𓅂 እናሳልፍ
እወዳችዋለው!💗💓
❣️ @Mom_is_My_Hero ❣️
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 21 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

4 months, 1 week ago

አጭር አስተማሪ ታሪክ?

**ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው።

አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው
"ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቀየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው።
ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።
አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።
የመጨረሻ ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ  "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው።
አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ  እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!

ውድ እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው።ከወደዱት ሼር እንዳይረሳ@Mom_is_My_Hero ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌**

10 months ago

*? "ሂጂ ፈቅጃለሁ"❤️‍?*

የውስጤን ላይ ሸማ #አንቺው ጀምረሽው
በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር #ከቀጨሽው?
……………………ደርቢው አልልም!
ድሮም #አጭር ነገር ከሰው ላይ #አያምርም!!
እውነቴን ነው ውዴ
ለሰው ልጆች ሁሉ
ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ
አንቺም #ካልተመቸሽ የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ #ካልተባለ መሄድ ትችያለሽ!?‍♂#አልከለክልሽም !
ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ
ግን #ማወቅ ያለብሽ?
ገፍቶ #በመሄድ ላይ ብዙ #መውደቅ አለ?
እውነቴን ነው ውዴ❤️
በዚች ዓለም ስኖር መገፋት #ቢኖርም በፍቅር #መረገጥ ሽንፈት #አይወክልም?
ደሞ ይሄን #ስልሽ#እንዲገባሽ እንጂ #እንድትመጪ አደለም!?
ሂጂ #ፈቅጃለሁ☹️
በኳታኙ እግርሽ #እንዳሻሽ ሁኝበት?‍♂
ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት #አታውቂበት?
ስለዚህ ፍቅሬ❤️
ጥለሽኝ ብትሄጅም?#መነሳቴ አይቀርም መቃብር ፈልፍየ
በፍቅር ዓለም ውስጥ#ከሞት በኃላ ነው 'ሚኖረው #ትንሳኤ ?**

?️?️ሉን! ➢ ?

❤️@Mom_is_My_Hero *❤️‍?**❤️ @Mom_is_My_Hero❤️‍?*

11 months ago

☹️ጠብቄሽ ነበረ?**

የቆሸሸ ትሪ፡ ድስት እና መክተፊያ
ሰብስቤ አስቀምጬ፡ በአንድ መዘፍዘፊያ
ጠብቄሽ ነበረ ?
መምጣትሽን አምኜ
በናፍቆት ውስጥ ሆኜ
የቆሸሸ ልብሴን፡ ደጅ ላይ ቆልዬ☺️
ሳሙና ገዝቼ፡ ተስፋን አንጠልጥዬ
እጄን ጉሮሮዬን፡ በአልኮል ወልውዬ?
ጠብቄሽ ነበረ
ጥም እያቃጠለኝ፡ ደርሶ እንደበረሀ
ወይ አልገዛሽ ነገር
መሆኔን እያወቅሽ፡ የናጠጠ ደሀ?
ጠብቄሽ ነበረ?
.
ደረቅ ቧንቧ እያየሁ፡ አዘንኩብሽ ውሃ ?**

ናፍቃኛለች ንገራት? #ለዉሀ?
??
@Mom_is_My_Hero
ሼር?

11 months ago

​​​​​‍ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​❤️ልስምሽ አስቤ!?
??
ከንፈሬ ራደ
ልቤ እያበደ❤️‍?
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት?
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግን ግን ፈራሁኝ፣?
አውቃለሁኝና ፅጌረዳ  አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ፤
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት፤❤️‍?

እናም ልስምሽ አስቤ?
#ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ፤?
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት፤?
የማን #ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው??
#ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ??‍♂
ብዬ አሠብኩና ልቤን #ተቆጣሁት?
ሀሣቤን ገዘትኩት!?
ያማረንን ሁሉ #አንበላም እያልኩት☹️
ያቺን #ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን #አበረድኩት??

@Mom_is_My_Hero
ሼር አደራ?

11 months, 1 week ago

?°• Welcome to the channel,
Some Daily Quotes for you sometimes represent your feelings or keep your memory?• °music,jokes,profile pic
? • Gorgeous photos,Relatable contents quotes,funny videos and more
DM: @Lady_boss_tob

Please don't join to leave?
https://t.me/girl_sweetie

Telegram

siapaya ??

You can contact @girl\_sweetie right away.

11 months, 2 weeks ago

ትላንት አብረን ካዩን ቦታ???
ሄደች ፍቅር በትዝታ አይ ጊዜ መንገደኛ ደጄ ቆሟል መልእክተኛ???ደብዳቤው✍??ይኸው ሲለኝ ከአይኔ እንባ አመለጠኝ?❤️‍???ከንፈርሽ ዘቢብ መሳይ ታትሟል ብራናው ላይ???❤️‍?

???????? ??? ???????? ??

☝️???Join

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 6 days, 21 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago