Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች

Description
Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል
👣የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች👣
በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች
👉Modeling
👉fashion design
👉Camera Man
👉psychology
👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ
ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን
👇👇
@NEW_GENERATION_MODEL_Bot

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month ago

ዝግጅቶችን በሙሉ ጨርሰን ሰሞኑን ለምንሰራቸው ክሊፖች እና ማስታወቂያዎች ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ19_26👈
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ👈
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ👈

ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላኩልን።

#ማሳሰቢያ
የምንፈልጋቸው (Main Cast) ዋና ሴት ሞዴሎችን ብቻ ስለሆነ መስፈርቱን የማታሟሉት ፎቶ አትላኩ።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088_0913649094

1 month, 1 week ago

ለሌግዤሪ መኪናዎች ማስታወቂያ አሪፍ የሰውነት አቋም እና ቅርፅ ያላቸውን በዛ ያሉ ሴቶችን እንፈልጋለን።

መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0921625129_0913649094

1 month, 1 week ago

#Casting_Call
#Main_Casts_only

ሰሞኑን ለምንሰራው ደረጃውን ለጠበቀ ማስታወቂያ ቀረፃ 10 ዋና Top ሞዴል ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መሰፈርት
Main Cast Standard
ቶፕ ሞዴሎች ብቻ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0913649094_0921625129

2 months, 3 weeks ago

ለነገ ቀረፃ 4 ሴቶች ብቻ ይቀሩናል ፍላጎቱ ያላችሁ ሴቶች ቶሎ በውስጥ አውሩኝ።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ20_25
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Musiye @Yehawinelij

3 months ago

#በዜሮ #ለምድ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰሞኑን ለሚሰራ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እና አንዲት ረዳት ተዋናይ ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለወንዱ

👍ዕድሜ፦ ከ22 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍ጥሩ ተክለሰውነት እና የሞዴል አቋም ያለው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

#ለሴቷ

👍ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆነችው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

3 months, 1 week ago

የፊታችን እሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ22_30
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቋሚ አባላት የሆኑ ብቻ

@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129

4 months, 3 weeks ago

ይሄንን መስፈርት የሚያሟላ ሰው እሰከ አሁን አላገኘንም ለሚታውቁት ሰው ሼር አድርጉላቸው

👍 #ዋና #ሞዴል 1 ወንድ
👍 #ፈረስ #ግልቢያ የሚችል
👍 #ኦሮሚኛ የሚችል

@Musiye

5 months ago

#Casting #Call
ነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ወንድ እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij

5 months, 1 week ago

#Casting #Call
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከፕሮሞሽናችን ጋር ጥሩ የስራ ጊዜ እያሳለፈችሁ እንደሆነ እያመነን
እሁድ ለሚሰራው የቲቪ ድራማ ቀረፃ ላይ 6 ትላልቅ ሰዎችን እና 17 አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለትላልቆች

👍ዕድሜ ከ50_70
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለወጣቶቹ
👍ዕድሜ ከ17_20፣ከ22_35
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye      @Yehawinelij

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌

6 months, 2 weeks ago

🌿ማስታወቂያ #Casting call

#ለቅዳሜ የማስታወቂያ ቀረፃ 8 ሰዎችን እንፈልጋለን።
👉 2 ወንድ እድሜአቸው ከ 45 በላይ
👉 1 ህፃን ሴት እድሜ 6-8
👉 4 ሴት እድሜ 18 -23
👉 1 ወንድ ጥሩ አቋም ያለው እድሜ 29 -32

🌿 መስፈርቱን ምታሟሉ እዚ ላይ @Xo_NaBi ላኩልን

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago