Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Hex Labs

Description
Towards Digital.
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months, 4 weeks ago
ሄክስ ላብስ ከተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ ጋር …

ሄክስ ላብስ ከተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ ጋር አብሮ መስራች በሚችሉበት የስራ ዘርፎች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አደረገ።

የድርጅታችን ሄክስ ላብስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኢዘዲን ካሚል ከተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ ስራ አስፈጻሚ ከሆኑት አሊ አሚን ጋር ነው ውይይቱ የተደረገው።

#Exemplary #Youth #HexLabs #WedoZemach #AddisAbaba #Ethiopia

2 months, 4 weeks ago
በሃገራችን የስታርት አፕ ኢኮሲስተምን እየገነቡ ካሉ …

በሃገራችን የስታርት አፕ ኢኮሲስተምን እየገነቡ ካሉ ሰዎች መካከል የሆነውን እና የአመታት መካሪዬን አቤል በትላንታናው እለት በድርጅታን ሄክስ ላብስ በመገኘት አብረን መስራት በምንችላቸው ስራዎች ዙርያ ውይይት ለማድረግ እድሉ ስላገኘሁኝ ደስ ብሎኛል።

አቤል ተፈራ በ'ኢቲ ፋይቭ ኤ ኤም ክለብ መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ሲሆን በስቴም ፓወር እና ቪዛ የስራ ፈጠራ ስልጠና ላይ ላለፉት 3 እና 4 አመታት ፕሮጄክት ማኔጀር ነው።

3 months, 1 week ago
በአርቲስት መሃመድ ሚፍታ ባለቤትነት፡ በመድኋኒት እና …

በአርቲስት መሃመድ ሚፍታ ባለቤትነት፡ በመድኋኒት እና ህክምና እቃዎች ማስመጣት፣ ሆቴል እና ሌሎች ኢንቬስትመንቶች ላይ ተሰማርቶ ለሚሰራው ሞድሪምስ ትሬዲንግ የሚከተለዉን ድረገጽ ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://www.modreamstradingplc.com

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/juneidmohh

#Pharmaceutical #Medicine #Hotels #Artist #Website #Trading #Investment #AddisAbaba #Ethiopia #HexLabs

3 months, 3 weeks ago
በወተት ተዋጽኦ እና አግሮ ፕሮሰሲንግ ላይ …

በወተት ተዋጽኦ እና አግሮ ፕሮሰሲንግ ላይ ለሚሰራው ሁት-ይሂር ፋርም ትሬዲንግ የሚከተለዉን ድረገጽ ለመስራት እድሉን ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://hutyihirfarmtrading.com/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/juneidmohh

#Farm #Trading #AgroProcessing #HutYihir #GurageEthiopia

3 months, 4 weeks ago
ድርጅታችን ሄክስ ላብስ ለኢትዮጵያ የዉጭ ሀገር …

ድርጅታችን ሄክስ ላብስ ለኢትዮጵያ የዉጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች አሰሪ ፌዴሬሽን ያበለጸገውን ድረገጽ እና የሞባይል መተግበርያ ይፋዊ በማድርጉ ደስ ብሎናል።

ፌዴሬሽኑ እና ድርጅታችን ሄክስ ላብስ ለወደፊቱ አብሮ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መግባብያ ሰነድ ለመፈረም ዝግጅት ላይ መሆናችንን የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ጁናይድ መሃመድ ሲያበስሩ በደስታ ነው።

ድረ ገጽ፡ https://eoeaf.com/

የሞባይል መተግበርያ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.eoeaf

#ሄክስላብስ #ለኢትዮጵያ #የዉጭሀገርሥራ #ስምሪት #ኤጀንሲዎች #አሰሪፌዴሬሽን

4 months, 1 week ago
መልካም ዜና ! ***🎉***

መልካም ዜና ! 🎉

በኢትዮጵያ ሁለተኛው የሶዲየም ሲልኬት አምራች ድርጅት ለሆነው ኸረሙ ኬሚካልስ የፋብሪካ ምርት ሂደት ማስተዳደርያ ሶፍትዌር፣ የሰው ሃብት ማስተዳደርያ ሶፍትዌር እንዲሁም ድረገጽ ( https://www.heremutrading.com ) ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል።

ሄክስ ላብስ
ወደ ዲጂታል!

5 months, 2 weeks ago
በተባበሩት አረብ ኤምሬት ከፍተኛ ዝና እና …

በተባበሩት አረብ ኤምሬት ከፍተኛ ዝና እና ከአምስት በላይ ቅርጫፎች ላለው የባህል ሬስቶራንት አልሀበሻ ሬስቶራንት የኢኮሜርስ ድረገፅ ለማበልፀግ ስምምነት በሄክስ ላብስ ዋና ስራ አስኪያጅ እና የአልሀበሻ ሬስቶራንቶች ባለቤት መካከል ተደረገ።

5 months, 3 weeks ago
በሀገረ አሜሪካ፤ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው ሬስቶራንት …

በሀገረ አሜሪካ፤ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው ሬስቶራንት እልፍኝ ዲሲ የሚከተለውን ድረገፅ በተሻለ ገፅታ ለማበልፀግ እድሉ በማግኘታችን ደስ ብሎናል።

https://elfegnedc.com/

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

#ElfegneDC #Washington #USA #EthiopianCuisine #HexLabs

5 months, 4 weeks ago
Hex Labs
7 months, 3 weeks ago
ለጉራጌ አንድነት ፍትህ ፖርቲ - ጎጎት …

ለጉራጌ አንድነት ፍትህ ፖርቲ - ጎጎት የአባልነት ምዝገባን የሚያዘምን፣ መረጃዎች በቀላሉ ማግኛ እንዲሁም ፖርቲውን ለመደገፍ የሚያስችል የልገሳ መተግበርያ ለመስራት እድሉ ስላገኘን ደስ ብሎናል። ➥ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.gogot

ማንኛዉም ድረገጽ፣ የሞባይል መተግበርያ እና ሲስተሞች ለማሰራት ከፈለጉ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያነጋግሩን። ➥ https://t.me/Ezedin_Kamil

#Gogot #Party #Ethiopia #AddisAbaba #ChapaPayment #PaymentIntegration

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago