Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ኢቅራዕ ONLINE መድረሳ

Description
{خيركم من تعلم القرآن وعلمه} النبي صلى الله عليه وسلم
ቁርአንንን ለመማር መመዝገብ ከፈለጉ
@Removed1 ያናግሩን


👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማስቀራት ነው።

👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ነው

Formation day of this group is pagume 1 2015
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

1 month, 3 weeks ago

«ዝክረ ረመዳን App»

√ ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል። ዝክረ ረመዳን፤ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ረመዳንን በዕውቀት ይፁሙ!

@merkezuna

2 months, 4 weeks ago

🌹 قراءة القرآن بصوت مرتفع تسمع به نفسك تعطي الإنسان قوة
🌹 ቁርኣንን ከፍ ባለ ድምፅ መቅራት ለነፍሲያ ጥንካሬን ይጨምራል።

3 months ago
አንድ ቀን ***👆******👆***

አንድ ቀን 👆👆

3 months, 3 weeks ago

🌼 የሞት መከራ በትክክል አደጋዋን ይዛ ትመጣለች  .... የሞት መከራ 💔

🌺 ሸይኽ አብዱ ያሲን (አላህ ይዘንላቸው)

4 months ago

በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ / ለትጥበት መጠቀም ይቻላል?
~
ነብዩ ﷺ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ከማድረግ እንደከለከሉ የሚገልፅ ሐዲሥ አለ። ይህንን በመያዝም በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ ወይም ለትጥበት መጠቀምን የሚከለክሉ ያጋጥማሉ። ይሄ ግን ትክክል አይደለም። ምክንያቱም በዚህ ላይ የመጣው ሐዲሥ በነብዩ ﷺ ስም የተቀጠፈ መሰረት የለሽ ወሬ ነውና። ተጨባጭ የተረጋገጠ መረጃ በሌለበት ደግሞ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ማድረግ ክልክል ነው ማለት አይቻልም። ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦
(هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُمْ مَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً)
"እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡" [አልበቀራህ፡ 29]
(وَسَخَّرَ لَكُمْ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً مِنْهُ)
"ለናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ሲሆን ገራላችሁ።" [አልጃሢያህ፡ 13]

ስለዚህ ግልፅ ከልካይ መረጃ እስካልመጣ ድረስ የሰው ልጅ ሁሉንም ነገር እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል። በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ደግሞ አንድም ጠንካራ የሸሪዐ መረጃ የለም። የሰዑዲያ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል፦
" لا نعلم دليلا صحيحا يمنع من استعمال الماء المشمس "
"በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ጤነኛ መረጃ አናውቅም።" [ፈታዋ አለጅነቲ ዳኢማህ፡ 5/74]

በዚህ ላይ የመጣውን ዘገባ በተመለከተም ሸይኹል አልባኒይ - ረሒመሁላህ - መሰረተ ቢስ ቅጥፈት ነው ብለዋል። [አልኢርዋእ፡ 1/53] ከሳቸውም በፊት አልዑቀይሊይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ብለዋል፦
"ليس في الماء المشمس شئ يصح مسندا"
"በፀሐይ የሞቀን ውሃ በተመለከተ ከዘገባ መስመር አንፃር ትክክል የሆነ ምን ነገር የለም።" [አዱዐፋእ፡ 2/176]

4 months, 1 week ago

#የዒልም_ጣዕም

🌹 ታላቁ ኢማም ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"በርካታ ሰዎች የዚህን ዒልም የላቀ ደረጃውና ለዛውን ቢያውቁትና ቢገነዘቡ ኖሮ በሰይፍ በተፋለሙ ነበር። ነገር ግን ዒልም ዙሪያውን ነፍስ በምትጠላው ነገሮች በመከበቡ የተነሳ በጅህልና ድባቡ ተጋረዱ። ይህም ከመሆኑ ጋር አላህ መልካም የሻለት መርጦ ለዚህ አላማ የሚያጫቸው አሉ። አላህ የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።"

📚(ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/109)

5 months ago

🌿 | ለፈገግታ |
▭▬▭▬▭▬▭▬
:አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ቦርሳ መሰል ነገር ሰረቀና ሰላት ሊሰግድ መስጂድ ገባ እና ስሙ ሙሳ ይባል ነበር እንዳጋጣሚም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሱረቱ ጠሀን ነበር ሚቀራው( وما تلك بيمينك  يا موسى)አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድ ነው ? የሚለው አያ ሲቀራ

🔎:ይህ ገጠሬ "በአላህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ" ብሎ የሰረቀውን ወረውሮ ከመስጂድ ወጥቶ ሄደ።

6 months ago

Six sentences that will change your life and  mind set

1 Stop telling people everythingMost people don't care and some secretly want you to fail

2 choose your friends wisely
The fastest way to become better is to surround yourself with better people

3 expect nothing appreciate  everything
Be great full for the little things in your life to find inner peace

4 do your best and trust the process
The harder you work the luckier you will get

5 control your self not others
Controlling others is strength
Controlling yourself is true power

6 lern to react less
When you control your reaction,no body can manipulate you

6 months ago

🔖ልብ ከኢልም ባዶ ከሆነች የሞተች ነች⚠️

▣ኢማም ኢብኑ ቀይም ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣

➞▹▹ኢልም ማለት ➷የልብ ምግቡ መጠጡ ➷መድሀኒቱ ነው ሂወቱ በዛ ላይ ➷የቆመች ናት ነገር ግን ➷ልቡ ኢልም ካጣች እሱ ➷የሞተ ነው◃◃◌

#ምንጭ
📚 ((مفتاح دار السعادة 1/344))

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago