ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

Description
ትዳር የሰው ዘር እንዳይቋረጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል የህዎት ግብህን አስምር
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

2 months, 2 weeks ago

الرسالة المنجدة في حل ألفاظ العقيدة المرشدة الدرس الخامس
……………………………………………………………
አሪሳለቱል ሙንጂደህ  ክፍል 5
መሰረታዊ  ስለ ዐቂዳ ትንታኔ ።
¶ ሀቢብ ኑሩ
በቪድዮ ለመከታተል
https://youtu.be/E7fRAinGkiU?si=xQ6OrgN0gleV1IKq

2 months, 2 weeks ago

الرسالة المنجدة في حل ألفاظ العقيدة المرشدة الدرس الرابع
……………………………………………………………
አሪሳለቱል ሙንጂደህ  ክፍል 4
መሰረታዊ  ስለ ዐቂዳ ትንታኔ ።
¶ ሀቢብ ኑሩ
https://youtu.be/fMkCklU1DTc?si=je8Xco7VCXMFWdpu

2 months, 2 weeks ago

አዲስ ትምህርት
ርእስ "ከጁለይቢብ ታሪክ እንማር"
ኢስላም እና ውበቱ
¶ ሀቢብ ኑሩ

4 months, 1 week ago

ዛሬ ማታ ከመጝሪብ ብኋላ ዳዕዋ ይኖረናል የቻለ በአካል ይገኝ ።
____ አርጎባ
~ መስጂዱ ኡስልጧን ሙሐመዱል ፋቲሕ
~ ሀቢብ ኑሩ
https://t.me/elmudinIslamicstudio/15530

Telegram

ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

ዛሬ ማታ ከመጝሪብ ብኋላ ዳዕዋ ይኖረናል የቻለ በአካል ይገኝ ። \_\_\_\_ አርጎባ ~ መስጂዱ ኡስለጧን ሙሐመዱል ፋቲሕ ~ ሀቢብ ኑሩ https://t.me/elmudinIslamicstudio/15530

4 months, 2 weeks ago

تزوج عليها زوجة (ثانية)
فرفعت عليه قضية لتطلب الطلاق من زوجها (الشاب)
فخلعها القاضي..
ثم تزوجت برجل (كبير سن) لتكون الزوجة الثالثة!!!
.

بعض النساء هداهن الله ترفض التعدد وتطلب الطلاق، فإذا طلقت إذا بها بعد سنة من جلوسها عند أهلها، تقبل برجل متزوج!..
.

وأخرى:
رفضت الزواج عليها وتطلقت، ثم قبلت أن تتزوج رجلا متزوجًا، وبالسر.. (مسيار)!!

منقول

7 months ago
"فعلى عظيم الخلق صلّ محبةً

"فعلى عظيم الخلق صلّ محبةً
يكفيك أنّك واحـدٌ مـن أُمته".ﷺ

7 months, 1 week ago

⭕️• طعام النبي ﷺ •⭕️

💡 ما عاب النبي ﷺ طعاماً قط، إن اشتهاه أكله وإلا تركه.

◉ وقد أوصى النبي ﷺ بأكل الزيت فقال: "كلوا الزيت وادّهِنُوا به".

◉ وكان ﷺ يأكل الدباء (القرع) مطبوخة.

◉ وكان ﷺ يأكل البطيخ مع الرطب.

◉ وكان ﷺ يأكل ما تيسر.

◉ و كان ﷺ لا يُوقد في بيته نار لطعام لشهر ولشهرين.

#السيرة_النبوية_العطرة
#المولد_النبوي_الشريف
#الشيخ_وليد_السمامعة

7 months, 1 week ago

⭕️ •رحمة النبي ﷺ باليتيم •⭕️

💡 كان النبي ﷺ يحسن إلى اليتامى، ويبرُّهم ويوصي بكفالتهم والإحسان إليهم.

◉ روى البخاري وغيره عن سهل بن سعد رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ «أَنَا وَكَافِلُ الْيَتِيْمِ فِي الجَنَّةِ هَكَذَا». وأشار بالسبابة والوسطى وفَرَّج بينهما.

#السيرة_النبوية_العطرة

#المولد_النبوي_الشريف

#الشيخ_وليد_السمامعة

7 months, 1 week ago

ሴቶች → የቤት ድምቀቶች!

📜ገጣሚው እንድህ አለ፦
**وما نورُ البيوتِ سوى البنات
  بهنَّ الأنسُ من بعد الشتات

وفيهنَّ الودادُ له وداد
 فهن المؤنسات الغاليات**

7 months, 2 weeks ago

ባደም ሚሳል ሆኖ ኑስኻዉ የዘለቀዉ፣
ኩንሁን የጉድ አርጎት አላህ የኸለቀዉ፣
ማማር በርሱ ዘልቆ በርሱ ላይ ያለቀዉ፣
ከርሱ ላይ ለዩሱፍ ጥቂት የፈለቀዉ፣
በዚያ ነዉ የሚስሩ ዐዚዝ የሀበሰዉ፤

መልእክት

-ሚሳል፡- አምሳያ
-ኑስኻ፡- ግልባጭ
-ኩንህ፡- ሁኔታ
-የሀበሰዉ፡ ያሰረዉ

‹‹ሰይዱል በሸር›› (ሶ.ዐ.ወ) አፈጣጠራቸዉ ልክ እንደሌሎች ሰዎች (በአደም አምሳያ) ቢሆንም፣ ሁኔታቸዉ ግን እጅግ የተለየና አስደማሚ፣እጅግ ድንቅና ዉብ፣ እጅግ ማራኪ ነዉ፡፡ ማማር በርሳቸዉ ተጀምሮ ተጠናቀቀ፡፡ ነቢ ዩሱፍን በግብጽ እንስቶች ለመፈተንና በባለስልጣኑ ለመታሰር ያበቃቸዉ ዉበት የወለላዉን ‹‹ጀማል›› ሽርፍራፊ ታክል አትሆንም-በጫሎች ገለጻ፡፡ እናታችን ዐኢሻ የባለቤታቸዉን ዉበት ከሰይዲና ዩሱፍ ጋር በማነጻጸር እንዲህ እንዳሉ ይነገራል፡-

‹‹በዩሱፍ ዉበት ተማርከዉ እጆቻቸዉን የቆረጡ የግብጽ እንስቶች የነብዩ ሙሀመድን ዉበት ቢያዩ ኖሮ እጆቻቸዉን ሳይሆን ልቦቻቸዉን ይቆርጡ ነበር፤››

ሶለዋቱላሂ ወሰላሙሁ ዐለይህ፤

©ሐሰን ታጁ

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her