የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 Monate her
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 Monate, 2 Wochen her
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 Monate, 2 Wochen her
ቃጩሮች አልተቻሉም = ኬሚሴ 07 ቀለበሌ ክፍል 8 ገራሚ ዳዕዋ በ ሰዒድ ሙሐመድ ።
https://youtube.com/watch?v=mNtFads0xuM&si=GJOvJVSqUQ4wmbqR
እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ!
~
እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው። ለማን ነው ይህን ያደረግሽው? አላህ ምን ይለኛል ብለሽስ አስበሻል? ተይው አላህ ዘንድ ሰው ዘንድ ራሱ ያስንቅሻል። ከጌታሽ ተጣልተሽ፣ ሰዎች ዘንድ ትዝብት ላይ ወድቀሽ ምን ትርፍ ታገኛለሽ?
ለማንኛውም ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
" صِنْفَانِ مِنْ أَهْلِ النَّارِ لَمْ أَرَهُمَا ؛ قَوْمٌ مَعَهُمْ سِيَاطٌ كَأَذْنَابِ الْبَقَرِ يَضْرِبُونَ بِهَا النَّاسَ، وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا ".
"ሁለት አይነት ሰዎች ከእሳት ጓዶች ውስጥ ናቸው። እኔ አላየኋቸውም (ወደፊት ይመጣሉ።)
እንደ ከብት ጅራት ያለ መግረፊያ ይዘው ሰዎችን በነሱ የሚደብድቡ ሰዎች እና
ለብሰው የተራቆቱ፣ ለሌሎች ጥፋታቸውን የሚያስተምሩ፣ ከአላህ ትእዛዝ ያፈነገጡ፣ ፀጉሮቻቸው እንዳዘነበሉ የተከመሩ የግመል ሻኛዎች የሆኑ ሴቶናቸው። እነዚህ ጀነትን አይገቡም። ሽታዋንም አያገኙም። ሽታዋ ከብዙ ርቀት የሚገኝ ነው።"
📚 ሙስሊም ዘግበውታል።
«እርሷን ፍታና እኔን አግባ!» እያልሽ የሞቀ ቤት ከማቀዝቀዝ፤ ምናለበት ቤቱ የቀዘቀዘበት ላጤ በሐላሉ አግብተሽ ብታሞቂለት? ባልጠፋ ወንድ! ስንት ሚስኪን ላጤ እያለ!
ነቅል።
كتب اللغة العربية
تعليم الكتابة والقراءة للمبتدئين
https://t.me/yekitab_bet_new/2867
*© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑧
⊙ ርእስ = መውሊድ እና ፅኑ ማስረጃ።
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ "
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው ።
? ይህ ተከታታይ ትምሀርት እንዲቀርብ
ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉት የመርከዙል መሻሪዕ የ ኦንላይን መድረሳ አድሚኖች እና አስተባባሪ ጀግኖች ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን።
ይህ ትምህርት ለብዙዎች መስተካከል ምክኒያት ሆኗል።*
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16064
©የሙስሊሞች ዐቂዳ
" ዐቂደቱል ሙስሊሚን"
© ከ ሸይኽ ጧሪቅ ማብራሪያ ጋ ጨመር ተደርጎበታል።
==== ክፍል 10
© አቅራቢ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ
በቪድዮ ለማግኘት
https://youtu.be/0PT2xqAqdJU
ከቆይታ ብኋላ ማለትም 2:30 ላይ ውይይት ይኖረናል ስለ ሚጀመርበት ቀን እና ተያያዥ ነገሮች ።
በዚሁ ገፅ የቻለ ይሳተፍ።
≌
≅≅≅https://t.me/merkezisalmicstudio/33 ሸር አድርጉት
?قال رسول الله ﷺ " ليتَّخِذْ أحدُكُم قَلبًا شاكرًا، ولِسانًا ذاكرًا وزَوجةً مُؤْمِنَةً تعينُ أحدَكُم علَى أمرِ الآخِرةِ "
الراوي : ثوبان مولى رسول الله صلى الله عليه وسلم المصدر : صحيح ابن ماجه | الصفحة أو الرقم : 1517
?شرح الحديث :
قال ثَوْبانُ رضِيَ اللهُ عنه: كنَّا مع رسولِ اللهِ صلَّى اللهُ علَيه وسلَّم في بعضِ أسفارِه، فقال بعضُ أصحابِه: أُنزِلَ في الذَّهَبِ والفضَّةِ، "لو علِمْنا أيُّ المالِ خيرٌ فنتَّخِذَه"،
أي: إنَّهم سأَلوا ما الَّذي يكونُ صحيحًا وحسَنًا أن يُدَّخَرَ؛ لِيَكونَ عَوْنًا وعُدَّةً عند الحَوائجِ، فقال النَّبيُّ صلَّى اللهُ علَيه وسلَّم: "أفضَلُه"، أي: أفضَلُ شيءٍ وأنفعُه "لسانٌ ذاكِرٌ"، يَذكُرُ اللهَ ويَحمَدُه ويَستغفِرُه ويُثني عليه، "وقَلْب شاكرٌ"، أي: قلبٌ يَكونُ يشكُرُ اللهَ على نِعَمِه وفضلِه وإحسانِه، "وزوجةٌ مؤمنةٌ تُعينُه على إيمانِه"، أي: تكونُ له عَوْنًا على طاعةِ اللهِ تعالى ودِينِه، وتُذكِّرُه به، ومن ذلك أنْ تُذَكِّرَه الصَّلاةَ والصَّوْمَ وغَيْرَهُما منَ العِباداتِ، وَتَمْنَعَه مِنَ الزِّنَا وسائِرِ الْمُحَرَّمَاتِ .
الرسالة المنجدة في حل ألفاظ العقيدة المرشدة الدرس الخامس
……………………………………………………………
አሪሳለቱል ሙንጂደህ ክፍል 5
መሰረታዊ ስለ ዐቂዳ ትንታኔ ።
¶ ሀቢብ ኑሩ
በቪድዮ ለመከታተል
https://youtu.be/E7fRAinGkiU?si=xQ6OrgN0gleV1IKq
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 Monate her
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 Monate, 2 Wochen her
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 Monate, 2 Wochen her