Mind the mind

Description
"Mind the mind" is the mentalhealth, psychosocial (MHPSS) and humanresource development focused non profit organization in Ethiopia.
#mentalhealthpriority
#skills
#manpower development
#Happy&successful society
Joinus and meet your amazing future!
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

2 Monate, 2 Wochen her
Mind the mind
2 Monate, 2 Wochen her
ማንን እንመልከት?

ማንን እንመልከት?
ለምን እንመልከት?
እንዴት እንመልከት?
ሐሳብዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያጋሩን!
#mindthemind
#mindlifestyle
#mindinfluence

2 Monate, 2 Wochen her
2 Monate, 2 Wochen her
ገቢን ማግኘት ቀዳሚው ጉዳይ ነው

ገቢን ማግኘት ቀዳሚው ጉዳይ ነው
ገቢና ወጪን ማስተዳደር ቀጣዩ
ከሁሉ የሚበልጥ ብልሀትን የሚጠይቀው ግን ቀሪ ሀብታችንን( ገንዘባችንን...) ማብዛት ነው!
በጥሩ ወለድ ባንክ ማስቀመጥ?፣ አዲስ ቢዝነስ መጀመር፣ አትራፊነታቸው የተረጋገጠ አክሲዮኖችን መግዛት ወይስ ሌላ?
ነገ 29/12/2016
ማታ2:30-3:30
ከታች ባለው የቴሌግራም ቻነል
ሁላችሁም ተጋብዛችሗል
https://t.me/fivegatescampaign

2 Monate, 3 Wochen her
የሰው ልጅ ፍለጋዎች መዳረሻ የት ነው?

የሰው ልጅ ፍለጋዎች መዳረሻ የት ነው?
በእውነተኛ የፍቅር ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ መፅሀፍ
ወደ ፍቅር ህይወት ላልገቡ፣ በፍቅር ውስጥ ላሉና የቀድሞ ፍቅራቸው ለተቀዛቀዘባቸው የቀረበ ድንቅ መፅሐፍ!
ለፍቅር ምን ያህል ዋጋ ይከፈላል? ያፈቀሩትን እስከመቼ ይጠበቃል?
የጠወለገን ህይወት እንደገና የሚያለመልመው የፍቅር ጥላ ይሆን?
ነገ 27/12/2016 ከ11:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር ተጋብዘዋል

2 Monate, 3 Wochen her
Mind the mind
2 Monate, 3 Wochen her
ጭንቀት (stress)

ጭንቀት (stress)
ጭንቀት ከጊዜ ቆይታ እና ከስ ልቦና ተጽኖ አንጻር
?1አጣደፍ (Acute stress) የአጭር ግዜ  የሚቆይ ሲሆን ምልክቶች የልብ ምት መጨመር   ሲሆን ለምሳሌ  የትራፍክ መንገድ መዘጋጋት ከቤተሰብ ጋር  አለመግባባት ሲያጋጥም  የሚከሰት  ጭንቀት ነው
? ስር የሰደደ (chronic stress)  ለሳምንታት እና ለ ወራት የሚቆይ ሲሆን በተደጋጋሚ አጣዳፊ ጭንቀት የምንጋለጥ ከሆነ ስር ለሰደደ ጭንቀት የመጋለጥ እድላች ከፍ ያለ  ሲሆን ምልክቶች የእንቅልፍ ችግር፣ ድብርት ፣ የልብ እና  የደም ስር ህመም ሲሆን  ምክንያቱ  ሰራ ማጣት (ኢኮኖሚ ችግር) ፣ጦርነት ፣ የስራ ላይ በሚያጋጥም ጫና  እና ውጤታማ አለመሆን፣ፍቺ ፣የቅርብ ዘመድ ሞት ፣ለተለያዩ  ሱሶች መጋለጥ  እና የአመጋገብ መዛባት
?አሰቃቂ ጭንቀት (Traumatic  stres) አሰቃቂ ክስተቶች  ወይም አደጋ በመጋለጣችን የሚያጋጥመን  የጭንቀት አይነት ሲሆን በሰዓቱ  ህክምና ካልታከምነዉ ወደ ድህረ ጭንቀት  (PTSD ) ሊያመራ ይችላል
?ጭንቀትን ለመቀነስ  የሚረድ መንገዶች
? ራስን መንከባከብ  ፦ መፅሀፍ ማንበብ ፣የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች  ማድረግ ፣ራስን ማዝናናት
?የማብሰልሰል ችሎታን ማዳበር፦ በጥልቀት መተንፈስ
?ጤማ የአኗኗር ዘይቤ መተግበር፣በቂ እንቅልፍ  መተኛት ፣ከአልኳል እና አደንዛዥ  እፅ አለመጠቀም የተመጣጠነ  ምግብ መመገብ
?ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት  ማሳደግ፣ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መሳተፍ
? ማመስገንን መለማመድ ፦ በየቀኑ በሄወታችን ስለሚገጥሙን እና ሰለተሟላልን  ነገሮች  ጊዜ ሰተን ማመስገን
?የፈጠራ እና የኪነጥበብ  ተግባር ላይ መሳተፍ ፦ ስዕል  ፣ሙዚቃ
?የቴክኖሎጂ  አጠቃቀማችን መገደብ
? መንፈሳዊነትን ማጠንከር
?  አሉታዊ ነገሮችን  አብዝቶ  አለማሰብ

2 Monate, 3 Wochen her
ዛሬ 21/12/2016

ዛሬ 21/12/2016
5:30 ላይ
ከሀራምቤ ራዲዮ ጋር ያደረግንውን ቆይታ ይከታተሉን ዘንድ ተጋብዘዋል
#በችግሮቻችን ምንጭ ላይ እንስራ
#mindthemind
#ለሚያስበውእናስብ
#mindlifestyle
#mindinfluence

3 Monate her
Mind the mind
3 Monate her
ፍትህ እንዴት ራቀን???

ፍትህ እንዴት ራቀን???

የአዕምሮ ጤንነታችን፣ የአኗኗር ዘይቤያችንና የአመራር ደህንነታችን መናጋት ልንጠብቃቸው የሚገቡ ህፃናትን ደፋሪና ገዳይ፣ በፍቅርና መከባበር ፈንታ ጥላቻና መናናቅ፣ የመሪነት ስፍራ በስልጣን ጥመኝነትና በተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ተሞልቶ ፍትህን ሲነፍገን በማህበራዊ ሚዲያ ለትንሽ ቀን ተላቅሰን ወደ ቀድሞ ህይወታችን እንመለሳለን የተጎጂ ቤተሰቦች የተሰበረ ልባቸውን ተሸክመሙ በድን ሆነው ይኖራሉ።በጦርነት ወቅት በመሬት ውስጥ ተቀብረው ሰው ሲረግጣቸው ፈንድተው ጉዳት እንደሚያደርሱ ፈንጂዎች በፍርድ መላላት ያልረካ ልብ ብዙ ነው
እንደማህበረሰብ ታመናል(mass psychosis) ላይ ነን!
ብዙ ሚሊዮኖችን በጦር ግንባር ማግዶ በአባትና እናት ላይ የሀዘን ካባ ደርቦ እህትን አስደፍሮ፣ ወንድምን ገድሎ ከስህተቱ የማይማርና ህዝብን ይቅርታ የማይጠይቅ የአመራር ስርዓት ወልደናል!
አደባባያችን ፍትህ የለም፣ ቤታችንም ፍትህ የለም፣ በራሳችን ህይወት እንኳ ሳይቀር ፍትህ የለም!
አሁን የሚያዋጣን ሁላችንም ወደ ራሳችን ተመልሰን እኔስ ፍትሀዊ ነኝን? የሚለውን ጥያቄ መጠየቅ አለብን።
አዕምሮአችን ታሟል፣ የአኗኗር ዘይቤያችን ተበክሏል ፣ የአመራር ስርዓታችን ኢፍትሐዊነትን ወልዷል!
ለህፃን ሔቨና ለቤተሰቦቿ ፍትህ ይሁን!
#ለአዕምሮአችን ጊዜ እንስጥ
#የአኗኗር ዘይቤያችንን እንፈትሽ
#አመራራችን ይለካ
#mindthemind

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc