Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

መዝሙረ ዳዊት

Description
🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ

☞ @mezmurochh

ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 days, 15 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month ago

2 months ago

🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ላይ -
ከትናንት እስከ ዛሬ

🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXWhttps://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

2 months ago

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

◦ በቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

✧ ቸርነትህ ነው ✦

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚
💛@mezmurochh💛
@mezmurochh
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

2 months ago

✞ ቸርነትህ ነው

ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ
ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ
ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ /2/

መክሊቱን ቀብሬ ባሳዝንህ
መብራቴንም ይዤ ባልጠብቅህ
በታላቅ ይቅርታህ እንዳትረሳኝ
በፍቅርህ ጎብኝተህ ከሞት አውጣኝ
ከቤትህ እርቄ መች ጠገብኩኝ
በርሃብ በእርዛት ተቸገርኩኝ
አምናለሁ አምላኬ እንድትምረኝ
ለይቅርታህ መጣሁ ተቀበለኝ

አዝ______

አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለሁ
ባንተ ቸርነት ግን እመካለሁ
የከበደው ሸክሜ ይቀለኛል
ይቅርታህ ለባሪያህ ይደርሰኛል
በመቅደስህ ቆሜ ለመዘመር
ስራህን ለትውልድ ለመመስከር
እኔ ማነኝ ብዬ አስባለሁ
አምላክ ቸርነትህን አደንቃለሁ
በሰው እጅ መመካት አቁሚያለሁ

አዝ______

እረዳቴ አንተ ነህ አውቂያለሁ
አንተ ከጠበቅከኝ በሕይወቴ
ቅጥሬ አይደፈርም መድሃኒቴ
የእኔን ስራ ተወው ተግባሬን
የመስቀሉን ነገር መርሳቴን
አዚሜን አንስተህ አንተን ልይህ
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ነህ

አዝ______

ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ
ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ /2/

መዝሙር
           ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
   ✥ 💚 @mezmurochh 💚   ✥
   ✥ 💛 @mezmurochh 💛   ✥
   ✥ @mezmurochh    ✥
   ╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

4 months, 1 week ago

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

✣ አንፈርዓጹ ✣

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚   
💛@mezmurochh💛   
@mezmurochh   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

4 months, 1 week ago

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

✣ ስብሐት_ለእግዚአብሔር ✣

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚   
💛@mezmurochh💛   
@mezmurochh   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

4 months, 1 week ago

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

✣ አማን በአማን ✣

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚   
💛@mezmurochh💛   
@mezmurochh   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

6 months ago

✞ ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት

ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት
አውጣን ከመቅሰፍት ከማአት
ንፁ እርግብ ነህ ቀሊለክንፍ
ናእስጢፋኖስ ከሞት እንትረፍ/2/

ከአፍህ ይወጣል ይቅርታና እርቅ
የአምላክ ሙሽራ ጭንቅ የምታርቅ
ፋኖ ሆነልን ያየኸው ሚስጢር
አየን በአይኖችህ የወልድን ክብር /2/

አዝ_
አራያ ፍኖትህ በእውነት ግሩም ነው
ጸሎትህ ኃያል ነው ፍፁም ላመነው
በሞትህ በዛ ክርስቲያን ባለም
ቀዳሚ ሰማዕት ሰባኪ ሰላም /2/

አዝ __

በምልጃህ አደግን አየጠበከን
መቼ እንጠግብሀለን ሰማዕቱ ብለን
ደጅህ ርሀብ የለም ማርን ያፈሳል
ያደረክልን እንዴት ይረሳል /2/

አዝ___

የዲያቆናት ኃይል የወጣት ምርኩዝ
የምታድነን ነህ ከእባቡ መርዝ
የድሆች አባት የህሙማን ፈውስ
እንዘምርልህ ብፁ_እስጢፋኖስ /2/

ዘማሪት ሙሉቀን ደምሴ ዘቅዱስ እስጢፋኖስ

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
   ✥ 💚 @mezmurochh 💚   ✥
   ✥ 💛 @mezmurochh 💛   ✥
   ✥ @mezmurochh    ✥
   ╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

6 months ago

🥀 ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ 🥀

ማኅሌት ጽጌ አባ ጽጌድንግል ወአባ ገብረማርያም ዘደብረ ሐንታ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

🙏 እንኳን ለሊቀ ዲያቆናት ለቀዳሚ ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ በዓለ ሲመት በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን 🙏

👉 ጥቅምት ፲፯(17) ፊልያስ ሰማዕት ኤጲስቆጶስ ዘቀምስ ወጎርጎርዮስ አኀበ ባስልዮስ ወዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስት ዘእስክንድርያ ወእስጢፋኖስ ወልደተ ሐና እመ ሳሙኤል 👉

❖ ዘነግህ ምስባክ ❖

አሐተ ሰአልክዎ ለእግዚአብሔር ወኪያሃ አኀሥሥ
ከመ እኀደር ቤቶ ለእግዚአብሔር በኩሉ መዋዕለ ህይወትየ
ወከመ ያርእየኒ ዘያሠምሮ ለእግዚአብሔር

🙏 ትርጉም 🙏

እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት፣እርስዎንም እሻለሁ
በህይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እንኖር ዘንድ
እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን አይ ዘንድ

መዝ ፳፮-፬
                   26   4

❖ ወንጌል ❖

ዮሐ ም ፩ ቁ ፴፭ ቁ ፵፩
           1     35      41

የቅዳሴ ምንባባት

፪ ጢሞ ም ፩ ቁ ፫-፲፭
፩ ጴጥ ም ፭ ቁ ፪-፭
ግብ.ሐዋ ም ፯ ቁ ፶፬-ፍ.ም

❖ ምስባክ ❖

ወጽንሐሐኒ ኢትሠምር
መሥዋዕቱ ለእግዚአብሔር መንፈስ የዋህ
ልብ ትሑተ ወየዋህ ኢይሜንን እግዚአብሔር

🙏 ትርጉም 🙏

የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም
የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው
የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም

መዝ ፶-፲፮
                    50  16
👉 ዓዲ

✤ ምስባክ ✤

ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ
መንፈስ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ
ኢትገድፈኒ እምቅድመ ገጽከ

🙏 ትርጉም 🙏

አቤቱ ንጹሕ ልብን ፈጠርልኝ
የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ
ከፊትህ አትጠላኝ

መዝ ፶-፲
                   50  10

❖ ወንጌል ❖

ሉቃ ም ፳፩ ቁ ፩-፯
           21    1   7

❖ ቅዳሴ ❖

ዮሐንስ ዘወልደ ነጎድጓድ

"ልዕልት በምትሆን በቤተ ክርስቲያንህ ጥምቀት ስለ ተወለዱም ሁሉ በገድላቸው ደስ ታሰኛቸው ዘንድ አክሊላቸውንም እንድታድላቸው ታደርጋቸው ዘንድ "
  ቅዳሴ ዮሐንስ ዘወልደ ነጎድጓድ
            ም ፩ ቁ ፷፬
                1     64

በዓሉ በዓለ ምህረት በዓለ ድኀነት ያድርግልን ፆሙን ለማበርከት ያብቃን ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረቱ ይማረን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን ከፃማ ከንግደቷ በረከት ይክፈልን በየሰዓቱ በየደቂቃው ጠባቂ መላዕክት አያሳጣን በዕፀ መስቀሉ ይባረክን ቤተክርስቲያን ቅድስት በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቅን ከቀዳሚ ሰማዕት ከቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን ደም ሰማዕታት ስብከት ሐዋርያትን ትንቢት ነቢያት ያጸና አምላክ እኛንም በፆም በፀሎት በምግባር ያጸናን ለቅዱሳን አበው ለአባ ጽጌድንግል ለአባ ገብረማርያም ዘደብረ ሐንታ ለአባ ገብረኢየሱስ ዘደብረ ዘመጓዬና ለአባ አርከሡሉስ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ለቅዱስ ያሬድ ማኀሌታዊ ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ለቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ለቅዱስ ደቅስዮስ ለቅዱስ ገብረክርስቶስ መርዓዊ ለአባ መባአፅዮን ለአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ለአባ ሳሙኤል ዘቀለሞ ለአቡነ ሃብተማርያም ለቅዱስ ጊጋር መስፍነ ሶርያዊ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ለአፄ ዘርእያዕቆብ ለአፄ ዳዊት ለአፄ ናዖድ ለአፄ ካሌብ ለአፄ ልብነድንግል ለማር ገላውዴዎስ ለአፄ አብርሃ ወአጽብሃ ለቅዱሳኑ ሁሉ የተለመነች እመ አምላክ እግዝእትነ ማርያም ለኛም በምህረት ትለመነን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን መልካም ዘመነ ጽጌ ይሁንላችሁ

**✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

✧ ምስባክ ✧

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚 @mezmurochh 💚   
💛 @mezmurochh 💛   
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥**

6 months ago

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

◉ የምህረት መልአክ ◉

✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚   
💛@mezmurochh💛   
@mezmurochh   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

7 months, 1 week ago

🌼 ዘይነብር ውስተ ገነት ካልአን ርእይዎ እምዕፀወ ሊባኖስ 🌼
      ትርጉም
🌼 በገነት የምትቀመጪ ሆይ፤ባልንጀራዎች የአንቺን ቃል ያዳምጣሉ ቃልሽን አሰሚኝ 🌼
   መኃ ም ፰-፲፫
               8  13

🌼 እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ  በስላም አደረሳችሁ አደረስን 🌼

🌼 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🌼

🌼 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኤልሳቤጥ አው ለቅዱስ ዲዮስቆሮስ ለቅዱስ ሳዊርያኖስ በዓለ ዕረፍት አው ለእናታችን ለቅዱስ ሐና በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረስን 🌼

🌼 መስከረም ፯(7) ኤልሳቤጥ ቅድስት ዲዮስቆሮስ ወሳዊርያኖስ ወአጋቶን ወ፳፻ ሰማዕታት ወልደተ ሐና እግዝእትነ ማርያም 🌼

🌼 ዘነግህ ምስባክ 🌼

ወጸልሐው በልሳናቲሆሙ
ኩንኖሙ እግዚኦ ወይደቁ በውዴቶሙ
ወበከመ ብዙኀ ሕብሎሙ ስድዶሙ

🌼 ትርጉም 🌼

በምላሳቸው ይሸነግላሉ
አቤቱ ፍረድባቸው በምክራቸውም ይውደቁ
ስለ ክፉታቸውም ብዛት አሳዳቸው

መዝ ፭-፱
             5   9

🌼 ወንጌል 🌼

ሉቃ ም ፳ ቁ ፩-፱
         20    1  9

የቅዳሴ ምንባባት

ዕብ ም ፲፫ ቁ ፲፫-፳፪
፩ ጴጥ ም ፫ ቁ ፲፬-፲፰
ግብ.ሐዋ ም ፲፮ ቁ ፲፮-፳፪

🌼 ምስባክ 🌼

እስመ መምህር ህግ ይሁብ በረከተ
ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል
ወያስተርኢ አምላክ አማልክት በፅዮን

🌼 ትርጉም 🌼

የህግ መምህር በረከት ይሰጣልና
ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል

መዝ ፹፫-፮
               83   6

🌼 ወንጌል 🌼

ማር ም ፩ ቁ ፳፫-፳፱
           1    23   29

🌼 ቅዳሴ 🌼

ዘእግዝእትነ

"  ከገረድነት ጋራ እናትነት እንደ ምን ያለ ነው፤ከስፋት ጋራ የሆድ መጥበብ እንደ ንብ ያለ ሩካቤ፤ከቃል ድምፅ የተገኘ ፅንስ ከድንግልና ጋራ አንድ የሆነ ሐሊብ"
       ቅዳሴ ማርያም
             ም ፩ ቁ ፹፫
                 1     83

🌼 በዓሉ በዓለ ምህረት በዓለ ድኀነት ያድርግልን የፍሬ የፀጋ ያድርግልን ቸሩ አምላክ ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ዘመኑ አምላካችን ይባረክ እመ አምላክ የባህታዊው ፀሎት እግዝእትነ ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን በፍቅሯ በልባችን ታሳድርብን  እናታችን ቅድስት ሐና በቃል ኪዳኗ ትጠብቅን በቅዱሳን ፀሎት ይማረን ፀሎተ ዕንባቆም ዕጣነ ዘካርያስ ወአሮን ስብከት ነቢያት ወሐዋርያት ደም ሰማዕታት የተቀበለ አምላክ የኛም ፆም ፀሎት ምጽዋት ምስጋና በብሩህ ገጽ ይቀበልልን በጉባኤ መካከል ሊቃውንት ምሥጢር የገለጸች ወላዲተ አምላክ ለኛም በቸርነት ትለመነን በዓል ተከትሎ ከሚመጣ መቅሠፍት ይሰውረን ክህነት ያላችሁ አምላክ ዓቢየ እግዚአ ክህነታችሁ ይባረክላችሁ ይጠብቅላችሁ ለወጣቶቹ ደግሞ አምላክ መርቆሬዎስ ወጣትነታችሁ ይጠብቅላችሁ ሁላችንም ለቅዱስ ስጋውን ለክቡር ደሙን ያብቃን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ነፍሳት ሙታን ይማርልን ሕያዋን ይጠብቅልን ፍሬው ለበረከት ያብቃል ዝናቡ የምህረት ያድርግልን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም ያድርሰን 🌼

**✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔

✧ ምስባክ ✧

|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚 @mezmurochh 💚   
💛 @mezmurochh 💛   
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥**

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 days, 15 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month ago