★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
?የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ላይ -
ከትናንት እስከ ዛሬ
? ????????? ????
?ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ?
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
??♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
????
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXWhttps://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
◦ በቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
✧ ቸርነትህ ነው ✦
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
?@mezmurochh?
?@mezmurochh?
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✞ ቸርነትህ ነው
ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ
ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ
ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ /2/
መክሊቱን ቀብሬ ባሳዝንህ
መብራቴንም ይዤ ባልጠብቅህ
በታላቅ ይቅርታህ እንዳትረሳኝ
በፍቅርህ ጎብኝተህ ከሞት አውጣኝ
ከቤትህ እርቄ መች ጠገብኩኝ
በርሃብ በእርዛት ተቸገርኩኝ
አምናለሁ አምላኬ እንድትምረኝ
ለይቅርታህ መጣሁ ተቀበለኝ
አዝ______
አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለሁ
ባንተ ቸርነት ግን እመካለሁ
የከበደው ሸክሜ ይቀለኛል
ይቅርታህ ለባሪያህ ይደርሰኛል
በመቅደስህ ቆሜ ለመዘመር
ስራህን ለትውልድ ለመመስከር
እኔ ማነኝ ብዬ አስባለሁ
አምላክ ቸርነትህን አደንቃለሁ
በሰው እጅ መመካት አቁሚያለሁ
አዝ______
እረዳቴ አንተ ነህ አውቂያለሁ
አንተ ከጠበቅከኝ በሕይወቴ
ቅጥሬ አይደፈርም መድሃኒቴ
የእኔን ስራ ተወው ተግባሬን
የመስቀሉን ነገር መርሳቴን
አዚሜን አንስተህ አንተን ልይህ
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ነህ
አዝ______
ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ
ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ /2/
መዝሙር
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
✥ ? @mezmurochh ? ✥
✥ ? @mezmurochh ? ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
✣ አንፈርዓጹ ✣
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
?@mezmurochh?
?@mezmurochh?
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
✣ ስብሐት_ለእግዚአብሔር ✣
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
?@mezmurochh?
?@mezmurochh?
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
✣ አማን በአማን ✣
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
?@mezmurochh?
?@mezmurochh?
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✞ ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት
ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት
አውጣን ከመቅሰፍት ከማአት
ንፁ እርግብ ነህ ቀሊለክንፍ
ናእስጢፋኖስ ከሞት እንትረፍ/2/
ከአፍህ ይወጣል ይቅርታና እርቅ
የአምላክ ሙሽራ ጭንቅ የምታርቅ
ፋኖ ሆነልን ያየኸው ሚስጢር
አየን በአይኖችህ የወልድን ክብር /2/
አዝ_
አራያ ፍኖትህ በእውነት ግሩም ነው
ጸሎትህ ኃያል ነው ፍፁም ላመነው
በሞትህ በዛ ክርስቲያን ባለም
ቀዳሚ ሰማዕት ሰባኪ ሰላም /2/
አዝ __
በምልጃህ አደግን አየጠበከን
መቼ እንጠግብሀለን ሰማዕቱ ብለን
ደጅህ ርሀብ የለም ማርን ያፈሳል
ያደረክልን እንዴት ይረሳል /2/
አዝ___
የዲያቆናት ኃይል የወጣት ምርኩዝ
የምታድነን ነህ ከእባቡ መርዝ
የድሆች አባት የህሙማን ፈውስ
እንዘምርልህ ብፁ_እስጢፋኖስ /2/
ዘማሪት ሙሉቀን ደምሴ ዘቅዱስ እስጢፋኖስ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
✥ ? @mezmurochh ? ✥
✥ ? @mezmurochh ? ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
◉ የምህረት መልአክ ◉
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
?@mezmurochh?
?@mezmurochh?
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
? ዘይነብር ውስተ ገነት ካልአን ርእይዎ እምዕፀወ ሊባኖስ ?
ትርጉም
? በገነት የምትቀመጪ ሆይ፤ባልንጀራዎች የአንቺን ቃል ያዳምጣሉ ቃልሽን አሰሚኝ ?
መኃ ም ፰-፲፫
8 13
? እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ በስላም አደረሳችሁ አደረስን ?
? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ?
? እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኤልሳቤጥ አው ለቅዱስ ዲዮስቆሮስ ለቅዱስ ሳዊርያኖስ በዓለ ዕረፍት አው ለእናታችን ለቅዱስ ሐና በዓለ ልደት አደረሳችሁ አደረስን ?
? መስከረም ፯(7) ኤልሳቤጥ ቅድስት ዲዮስቆሮስ ወሳዊርያኖስ ወአጋቶን ወ፳፻ ሰማዕታት ወልደተ ሐና እግዝእትነ ማርያም ?
? ዘነግህ ምስባክ ?
ወጸልሐው በልሳናቲሆሙ
ኩንኖሙ እግዚኦ ወይደቁ በውዴቶሙ
ወበከመ ብዙኀ ሕብሎሙ ስድዶሙ
? ትርጉም ?
በምላሳቸው ይሸነግላሉ
አቤቱ ፍረድባቸው በምክራቸውም ይውደቁ
ስለ ክፉታቸውም ብዛት አሳዳቸው
መዝ ፭-፱
5 9
? ወንጌል ?
ሉቃ ም ፳ ቁ ፩-፱
20 1 9
✝ የቅዳሴ ምንባባት ✝
ዕብ ም ፲፫ ቁ ፲፫-፳፪
፩ ጴጥ ም ፫ ቁ ፲፬-፲፰
ግብ.ሐዋ ም ፲፮ ቁ ፲፮-፳፪
? ምስባክ ?
እስመ መምህር ህግ ይሁብ በረከተ
ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል
ወያስተርኢ አምላክ አማልክት በፅዮን
? ትርጉም ?
የህግ መምህር በረከት ይሰጣልና
ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል
መዝ ፹፫-፮
83 6
? ወንጌል ?
ማር ም ፩ ቁ ፳፫-፳፱
1 23 29
? ቅዳሴ ?
ዘእግዝእትነ
" ከገረድነት ጋራ እናትነት እንደ ምን ያለ ነው፤ከስፋት ጋራ የሆድ መጥበብ እንደ ንብ ያለ ሩካቤ፤ከቃል ድምፅ የተገኘ ፅንስ ከድንግልና ጋራ አንድ የሆነ ሐሊብ"
ቅዳሴ ማርያም
ም ፩ ቁ ፹፫
1 83
? በዓሉ በዓለ ምህረት በዓለ ድኀነት ያድርግልን የፍሬ የፀጋ ያድርግልን ቸሩ አምላክ ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ዘመኑ አምላካችን ይባረክ እመ አምላክ የባህታዊው ፀሎት እግዝእትነ ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን በፍቅሯ በልባችን ታሳድርብን እናታችን ቅድስት ሐና በቃል ኪዳኗ ትጠብቅን በቅዱሳን ፀሎት ይማረን ፀሎተ ዕንባቆም ዕጣነ ዘካርያስ ወአሮን ስብከት ነቢያት ወሐዋርያት ደም ሰማዕታት የተቀበለ አምላክ የኛም ፆም ፀሎት ምጽዋት ምስጋና በብሩህ ገጽ ይቀበልልን በጉባኤ መካከል ሊቃውንት ምሥጢር የገለጸች ወላዲተ አምላክ ለኛም በቸርነት ትለመነን በዓል ተከትሎ ከሚመጣ መቅሠፍት ይሰውረን ክህነት ያላችሁ አምላክ ዓቢየ እግዚአ ክህነታችሁ ይባረክላችሁ ይጠብቅላችሁ ለወጣቶቹ ደግሞ አምላክ መርቆሬዎስ ወጣትነታችሁ ይጠብቅላችሁ ሁላችንም ለቅዱስ ስጋውን ለክቡር ደሙን ያብቃን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ነፍሳት ሙታን ይማርልን ሕያዋን ይጠብቅልን ፍሬው ለበረከት ያብቃል ዝናቡ የምህረት ያድርግልን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም ያድርሰን ?
**✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
??? መዝሙረ ዳዊት ???
✧ ምስባክ ✧
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
? @mezmurochh ?
? @mezmurochh ?
❤ @mezmurochh ❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥**
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago