Abduselam Hassen Ali ( ዐብዱሰላም ሐሰን ዓሊ )

Description
أبو عبد الله عبد السلام بن الشيخ حسن
Advertising
We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 2 months, 1 week ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 2 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 year, 3 months ago

ለራሰዎም ይጠቀሙ፤ ለሌሎችም ያጋሩ‼️???????????

1 year, 3 months ago

قال الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله: «أصلح نفسك بالعلم  ثم حاول إصلاح غيرك». إهــ شرح قرة عيون الموحدين١٣.
ትርጉም፡ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት ግራ (አንፅ)፤ ከዚያም ሌሎችን ለማስተካከል ሞክር።

እኔን የሚገርመኝኮ ሐርፍ እያሰለቀሱ፤ ቁርኣን እና ሐዲሥን እያዩ(በነዞር) እንኳን
በትክክል ማንበብ ሳይችሉ መሰረታዊ የእውቀት ክፍተታቸውን ሳይደፍኑ፤ በራቁት ሆዳቸው ኡማውን እንድረስለት፤ ኡማውን እናቅናው ፤ እንታደገው… ወዘተ የሚሉ የደዕዋ አረሞች ናቸው። የምድሩንም የሚዲያውንም የደዕዋ አየር በብክለት አጥለቅልቀውታል። ለምሳሌ፡ የፋቲሐ ምእራፍን ተምሮ ማስተካከል የሚችልበት ተፈጥሯዊ አቅም ያለው፤ የመማር እድል ያለው ሰው፤ በሶላት ውስጥ ከፋቲሐ አንድ ሐረካ ወይም ሸዳ ወይም ፊደል ቢያጎድል (በትክክል ሳያነብ ቢሰግድ ) ሶላቱ ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት የለውም። ምክንያቱም ፋቲሐን መቅራት የሶላት ሩክን ስለሆነ። ሶላት የሌለው ሰው ደግሞ ዲን የለውም፤ ዲን የሌለው ደግሞ ጀነት አይገባም። ሱሐነላህ!! ይሄ ነው ታዲያ ኡማውን የሚታደገው?! "አይኗን የታወረች እብድ ልኳል አለች" ነው ነገሩ። አይኗን ልታጠፋባት ወይስ ልታስውብላት?! ይልቁንም የማውራትና የመፃፍ ወልፍ ስለለከፈው ወልፉን ያስታግስ። በጣም የሚገርመው ደግሞ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ የሚያሳዩት ኮንፊደንስ ( በራስ መተማመን)ነው። የመማር ህልማቸውን አጨንግፎታልኮ። ህመሙን ያልተገነዘበና በሽታው ያላሳሰበው ሰው ሐኪም ዘንድ አይሄድም። አኢማዎችች እንኳን እንደነሱ አይነት ኮንፊደንስ(በራስ መተማመን) አይታይባቸውም። "ራስ ሳጠና ጉተና" አለ ያገሬ ሰው።
እንዲያው ከመቅረት መቅራትን፤ ከመመራመራ መማርን፤ ከማረር መብሰልን፤ ከጉልበት ብልሀትን… ለይተን ለራሳችን፣ ለቀብራችን፣ ለቀሪዋ የአኼራ ሂዎታችን የሚበጀንንና የሚጠቅመንን አጥበቀን እንያዝ አደራ ‼️
t.me/abduselamabuabdillah

1 year, 3 months ago

"السكوت عن أهل البدع من أكبر الغش للمسلمين "
ይህን የሸይኽ ፈውዛን ንግግር አንዳንድ ሳሞቅ ፈላዎችና ውብራዎች ያለቦታው ሲያውሉት ማየትና መስማት ልብ ያደማል። ሸይኹ ያሉትን እንደወረደ እንኳን ብንሰማው የቢድዓ ሰዎችን ሀይ አለማለት፤ ጥፋታቸውን አለማስታገስና በዝምታ ማለፍ ፤ ታላቅ የሆነ ሙስሊሞችን ማታለል ነው የሚል መልእክት እንረዳለን።  ነገር ግን አንዳንድ የመናገር ጥማትና ልክፍት የተጠናዎታቸው አካሎች በቢድዓ ሰዎች ላይ ብቻ መናገር ወልፋቸውን አላበርድ ሲላቸው  ሆን ብለው የሱና ሰዎችን መዝለፍ የቀን ከቀን ስራቸው አድርገው ይዘውታል። ከዚያም "በቢድዓ ሰዎች ላይ አለመናገር ሙስሊሞችን ማታለል ነው" ሲሉ ይደመጣል። ቀጥለውም እነሱ በሚወርፏቸው ሰዎች ላይ  በነሱ ግለት ልክ የማያጅባቸውን ሁሉ ወደ መጠራጠር፤ አልፍ ብለውም በቢድዓ መፈረጅ ውስጥ ይዘፈቃሉ። ባጥፊዎች ላይ መናገር ፈርዱልኪፋያ እንጅ የነብስወከፍ ግዴታ አይደለም። የፊትና አራጋቢዎች ግን በጣም የረቀቀ መታከኪያ እየፈለጉ በፈተና ሰደድ እሳት ህዝበሙስሊሙን በተለይም ሰለፊዮችን እየለበለቡ ግለቱን ይሞቃሉ። ትንሽ ሳይቆዮ ስራ ለሰሪው ነውና ግለቱ ከመሞቅ አልፎ እነሱንም እየፈጃቸው እንደሆነ በገሀድ ይታያል። ጠላት የምትለውን አካል በፍትህ ካላስተናገድክ፤ የቆጡን የባጡን የምትዘባርቅ ከሆነ፤ አላህ ወገኔ ከምትለው ወይም ከሌላ አካል ጠላት አብቅሎ የዘራሀውን እንድታጭድ ሊያደርግህ ይችላል። ምንም ዋስትና የለምህም።
ኧረ እባካችሁ በሆነ ባልሆነው ሰለፊያን የምትሸነሽኑ ሰዎች አላህን ፍሩ።
ከቢድዓ ሰዎች ጋር ትዳር መስርታችሁ ከሱና ሰዎች ጋር ተጎራብጣችሁ የኋሊትና ቁልቁል እየሮጣችሁ ያላችሁ አካሎችም የመሰረታችሁትን የጥቅማጥቅም ትዳር አፍርሳችሁ ወደ ነባሩ መንገድ ብትመለሱ ይሻላችኋል። ቢያንስ በሸሪዓ ፍኖት ወደፊት ለሚጓዙ ሰዎች አሜኬላ አትሁኑ።
ሸይኹል ኢስላም ብኑ ተይሚያ እንዳሉት፡የአላህ ዲን በሱ ወሰን በሚያልፍና ከሱ በሚወዘፍ (ሰው አካሄድ) መካከል ያለ ሚዛናዊ መንገድ ነው።
ጽሁፌን ሳጠቃልለው ባብዛሀኛው የሰለፊያ ደዕዋን እያጠለሹ ያሉት እንደነዚህ አይነት የወጣት ሳሞቅ ፈላዎች፤ የሸማግሌ ውብራዎችና የቡድን ጥቅመኛ ባለትዳሮች ናቸው።
የሱና ወንድምና እህቶች እባካችሁ እዚህና መሰል የሐቅ ካባ ለብሰው የሚወተውቱ፤ ሲፋቁ ግን ከሐቅ ራቁት የሆኑ አካላትን እንጠንቀቅ። ንግዳቸውን ለማድራት ሐቅና ባጢልን አሰባጥረው የሚሰብኩ የዲን ነጋዴዎችንም መራቅ አለብን።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
t.me/abduselamabuabdillah

1 year, 4 months ago

ያዳምጡት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው??

1 year, 4 months ago

تعلم الأدب قبل العلوم الشرعية

من كتاب حسن الأدب يطفئ غضب الرب

تأليف وشرح
شيخنا العلامة / محمد بن عبد الله الإمام
حفظه الله ورعاه.

t.me/malimam

1 year, 4 months ago

*?ይህ ደግሞ የታላቁ ሙሐዲሥ ሸይኽ አልባኒ ረሒመሁላህ አዛን ድምፅ ነው*።
t.me/abduselamabuabdillah

1 year, 5 months ago

**عيدكم مبارك!
تقبل ﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!

ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን

~~ወሳኝ መልዕክት~~
**⏬ ማሳሰቢያ አንድ :—ደሴ ከተማ ያላችሁ የሱና ወንድሞችና እህቶች የኢድ ሶላታችንን የምንሰግደው በመስጂዴ አስሱና አከባቢ ባለ ሜዳ ላይ ስለሆነ በጧት እንድትመጡና የሰማነው ላልሰሙት ወንድም እህቶች መልዕክቱን ሼር በማድረግ እናስተላልፍ **
ማሳሰቢያ ሁለት የኢድ ሶላት የሚሰገደው 1:30 ላይ ስለሆነ ሁላችንም ሶላቱ እንዳያልፈን ቀድመን እንገኝ ኢን ሻ አላህ

ወንድማችሁ አንሷር ሙሀመድ (አቡ አመቲ ረህማን)**

1 year, 5 months ago

**أيها الأحبة الكرام:
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وأحاله الله عليكم.

عيد الأضحى: ١٤٤٤/١٢/١٠هـــ**

1 year, 5 months ago

አቡዳውድ፣ አህመድ እንድሁም ነሳኢይ በዘገቡት ሀዲስ መሰረት
"ነብዩ 9ኙን የዙል-ሂጃ ቀናት ጾመዋል።
ሀድሱን ሸይኽ አልባኒ ትክክለኛ እንደሆነ አስቀምጠውታል።

ነሳኢይ በዘገቡት ሀዲስ መሰረት
እናታችን ሀፍሷ  ነብዩ صلى الله عليه وسلم
"የዙልሂጃ ቀናትን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች።

ሀፍሷ ነብዩ መጾማቸውን  ስላየች የምታውቀውን ተናገረች። ዐኢሻ ደግሞ ነብዩ ከሷ ጋር ሆነው ባሳለፉበት ቀናቶች ውስጥ ሲጾሙ ስላላየች እሷም የምታውቀውን ተናገረች።

ስለዚህ ነብዩ صلى الله عليه وسلم አዘውትረው ይጾሙ ነበር። አንዳንዴ ደግሞ በተለያዪ ምክንያቶች የማይጾሙበት አጋጣሚም ነበር በሚል የሚስማሙ ሀድሶች ናቸው።

ኮፒ የተደረገ

1 year, 5 months ago

**የደርስ ማስታወቂያ

የኪታቡ ስም፡ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል=  0⃣2⃣ ክለሳና ማጠቃለያ
ደርስ ቁጥር= 3⃣ 4⃣

ዛሬ  ሮብ ምሽት 3:10 ላይ ደርስ
ይኖራል።
✔️መልእክቱ ለሌሎችም እንዲደርስ አድርጉልን።**

We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 2 months, 1 week ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 2 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 2 months, 2 weeks ago