Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤

Description
ለ ግጥም አፍቃሪያን ብቻ
►ፍቅርሽ ነው ግጥሜ😘
►ግጥሞች😍
►የፍቅር ደብዳቤ📝📨
►የፍቅር ጥቅሶች
ብቻ ፍቅር ብቻ❤


Cross keflgacu👇👇
@hanunita7
@lieltya
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

1 Monat, 1 Woche her

አንድ ቀን

መቼ ምን አልባት አንድ ቀን
እንግናኝ ይሁን  በፍቅር ተነፋፍቀን
መላመዳችን ፍቅር ይሆናል እናይዋለን
ታሪካችንን ከልባችን ላይ እንተክለዋለን
እበልጥብሽ ይሁን ካሉሽ ሺ ተከታይ
ትመጫለሽ አደል እኔን ባይንሽ ልታይ
አሌክስ አብረሀም ሀኑን ውዷን ፃፈ
ባሀሉ ግርማ ስለፊሜታን ሰውን በፍቅር አሰለፈ
እኔስ አንቺን የት ልድረስሽ የት ልግጠምሽ
ቀላትን ደርድሬ አስውቤ የቱ ጋር ልፃፍሽ
የፍቅሬ ነበልባል የልቤ ላይ ጣፍጭ ህመም
ባንቺ ነው ምፅናናው ባንቺው ነው ምታመም

።።።።።።።።።። ገጣሚ ጆ።።።።።።
ከመሸ ከተሰማን የተፃፈ😘😉😉

1 Monat, 1 Woche her

።።።።።።።እኔ እና አንቺ።።።።።።።።

መቼ ነው ሚስጥር ፍቅራችን ገሀድ
ሚወጣው
ስለኛ ፍቅር ከሰው አደበት ወሬ ሚመጣው
እስከ መቼ እንችላለን ሰውረነው
ውብ ፍቅራችንን ጨለማ ውስጥ ከተነው
ወይስ ተሰውሮ ተደብቆ ፍቅር ያልቃል
ገሀድ ሳይወጣ ፍቅራችን ይበቃል
አላስብ ለነገ እሱንም ልክተተው ከጨለማ
ፍቅራችን ሁሌ ፅልመት ይሁን? ምን ትያለሽ እማ
ቆይ ንገሪኝ እምነት የለም መሀላችን
ታድያ ለምን ተደበቀ ፍቅራችን
ለምን ፍራን ለምን ሰጋን
ታውቂ የለ በፍቅር ወሬ እንዳነጋን
ነገዬ ነህ አላልሽኝም ውዱ ባሌ
ብዬሽ የለ የኔ አለም ሙሌ አካሌ
እኔ እና አንቺ ሁለት ሆነን አንድ አለምን አልሰራንም
ካለንበት እስክንጃጃጅ ሰፊ ህልምን አላለምንም
ታዲያ ይህ ፍቅራችን እንዴት ይደበቃል
ወይስ ፈራሽ ቆይ ግን ያልቀቃል
ካላለቀ እንደህልማችን ከሆነማ
  ፍቅራችን ይውጣ ከጨለማ
ጨለማ ለኔ አንቺን መደበቅ
አዩኝ አላዩኝ ብሎ መሳቀቅ
ከዚ ሁሉ ሀሳብ ጭንቀት
ይወቁ እና ይለይለት
ሳላስብ ልቀፈሽ ሳለፈራ ልሳምሽ
በየ ሰከንዱ ነው ልቤ የሚያስብሽ
ግልፅ ይሁን ይፍ ይሁን ፍቅራችን
እኔ እና አንቺ ያለ ሀሳብ ይመቸን

።።።።።።። ገጣሚ ጆ።።።።።።።።።።

1 Monat, 2 Wochen her

ማን አሳይቶሽ ነው የልቤን ስንኩል
እንዴትስ ገባሽ በልቤ በኩል😘🥀

2 Monate, 3 Wochen her

🌌አንድ አንድ ዛሬን የመሰሉ ረጅም ምሽቶች አሉን ትዝታን ያዘሉ ለሊቶች እንቅልፍችንን እንደሰማይ ያራቁ ጭንቀቶችን ልክ እንደ መሬት እና እግር ከ አምሮችን ጋር ያጣበቁ አንዳንድ ምሽቶች አሉ ዛሬን የመሰሉ ትላንትን ላይመልሱልን ዛሬንም ሰላም ሚነሱን ረጅም ምሽቶች🌌 አሉን😔🥀

3 Monate her

ዛሬም እዛው ጋርነኝ😔

ዝናቡ ዘነበ ደጁ በሰበሰ
ናፍቅቶትሽ አይሎ ከልቤ ደረሰ
ልጠበቅሽ አልሂድ ይበርታ ዝናቡ
ይዝነብብኝ አይደል ብርድ ነው ህመሙ
ህመም ያንቺ ናፍቆቶት ህመሜ አንቺን
ማጣት
ትመጫለሽ እያልኩ በተስፍ መገርጣት
ትመለከች ይሁን ቆሜ መጠበቄን
ስላንቺ እንዳለሁ ከራሴ መራቄን
ትመለሺ ይሁን ዣንጥላሽን ይዘሽ
ጥላዬ ትሆኛለሽ ፍቅሬን ተቀብለሽ
እንዲ በሚል ተስፍ አለው ከቆምኩበት
ልብሽ እኔን ጥሎ ሌላ አስበልጦ ከኮበለለበት
ከዛችው ቦታ ላይ ይህው ዛሬም አለሁ
ዘመናት ተቆጥረው አንቺን ጠብቃለሁ
አንቺን ናፍቃለሁ
አትመጣም ቢሉኝም አመታት አለፈ
ትልቅ ትዝታ አለኝ አንቺን የሚያስጠብቅ የተትረፈረፈ
ትዝታ ከሆነን ትዝታዬን ይዤ ሁሌም ከዛ አለሁ
አንቺ ግን አትመጭም እጠብቅሻለሁ

።።።።።።።።። ገጣሚ ጆ።።።።።።

3 Monate, 2 Wochen her

🥀🥀🥀ልሳምሽ🥀🥀🥀🥀🥀

ያንቺ የመልክ ቁልፍ ከናፈርሽ ውብ ነው
አንቺን ባየሁ ቁጥር ብስማት እላለው
መሳም ትችያለሽ
ሰውን ከምኞት ህልም ታነቂያለሽ
አይ አይመስለኝም
ስመሽ አታነቂም አንቺ
በዚ ውብ ከናፈር ትገያለሽ እንጂ
ግራ ተጋባሁኝ የቱ ነው እውነቱ
አንዴ እሺ በይኝ ልበል የታባቱ
የታባቱ የማር ጣእም መሳይ ከንፈር
የትናቱ የፅድቅ መንገድ የገነት በር
አይሽ አይደል ከንፈርሽን እያሰብኩኝ
ሺ ወጣሁኝ ሺ ወረድኩኝ
እንዴት ይሁን በየት በኩል ብዙ አሰብኩኝ
ከንፈርሽ ጋር እሩብ ሳልደርስ በ ምእናብ ደከምኩኝ
መላ በይኝ እሺ በይኝ
ወደ ጉንሽ ሳቢኝ ና አንዴ ሳሚኝ
ህልም መሳይ የደስታ አለም ብዙ ሀሳብ
አይገርምም ግን ይሄ ሁሉ ባንድ መሳም
አንዴ ስመሽ ይሄንን ሁሉ ካስባልሺኝ
ብትደግሚማ ሰላም ሀገር ላይ አሳበድሺኝ
ይሁን ልበድ ልባል በሽተኛ
ከንፈርሽ መዳኒት ተስሜ ልተኛ

።።።።።።።።።። ገጣሚ ጆ።።።።።።

5 Monate her
ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤
5 Monate her
ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤
5 Monate her
ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤
7 Monate, 2 Wochen her

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓  ግጥም  ▓▓▓▓▓▓ **እንደውም እግዜር ቢፈቅድ
በቸር በፀጋው ቢቀባኝ
በነጥብ ምልክት አርጎ
ከንፈርሽ ግርጌ ባስገባኝ!

አንቺም መስታወትሽ ፊት
ቀለም ልትቀቢ ከንፈርሽን
እሽኩርምም ፍንድቅ ስትይ
አያለሁና ማፈርሽን፤

ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት
በድንገት እንደሳመችሽ
አወራሽ አይደል?
ይመችሽ!

ሳቂበት የታባቱና
ድመቂ ፍ-ክት ፍክትክት
በማርያም የተመሰልኩት
እኔ ነኝ ያንቺ ምልክት!

እንኳንስ ከንፈርሽ ግርጌ ቢያኖሩኝ ተረከዝሽ ስር
ለመኖር እንዴት ይመቻል
ሳይወደው ከኖረው ህይወት
በፈቃድ የተረገጠ አፍቃሪ መች ይሰለቻል!

ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት
በድንገት እንደሳመችሽ
አወራሽ አይደል?

ይመችሽ!**
(አስታወሰኝ ረጋሳ)

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago